ikhlas Tube
📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ikhlas Tube
Канал ikhlas Tube (@ikhlas_post1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 46 370 підписників, посідаючи 1 206 місце в категорії Релігія і духовність та 752 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 46 370 підписників.
За останніми даними від 11 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -943, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 3.77%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 1.35% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 749 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 626 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 23.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“for any comment contact us with
.
.
. @muaz_mb or @magic_f1”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 12 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 09 жовтня | 0 | |||
| 08 жовтня | 0 | |||
| 07 жовтня | 0 | |||
| 06 жовтня | 0 | |||
| 05 жовтня | 0 | |||
| 04 жовтня | 0 | |||
| 03 жовтня | 0 | |||
| 02 жовтня | 0 | |||
| 01 жовтня | 0 |
| 2 | RIIFFS PARFUMS
FREEZE 🧊🧊🧊
ሁለት ቃላት ብቻ
ቀዝቃዛ ሽቶ‼️
እንደበረዶ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ውስጥ እንድትገቡ የሚያረጋቹ አዲስ ሽቶ ነው። ሁነኛ የሞቃት ጊዜ ሽቶ ❄️❄️❄️
💯ኦርጂናል
100ሚሊ
ዋጋ=13,000ብር❌❌
ትክለኛ ዋጋ=9000ብር ብቻ✅✅✅
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0907737580
🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) | 1 |
| 3 | RIIFFS PARFUMS
FREEZE 🧊🧊🧊
ሁለት ቃላት ብቻ
ቀዝቃዛ ሽቶ‼️
እንደበረዶ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ውስጥ እንድትገቡ የሚያረጋቹ አዲስ ሽቶ ነው። ሁነኛ የሞቃት ጊዜ ሽቶ ❄️❄️❄️
💯ኦርጂናል
100ሚሊ
ዋጋ=13,000ብር❌❌
ትክለኛ ዋጋ=9000ብር ብቻ✅✅✅
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
☎️ 0907737580
🚲 ዴሊቨሪ ነፃ (ክልል ከተማ ድረስ) | 1 |
| 4 | ልክ እንደ Zapero ወይም Melkam edil አይነት ስራ ነው ፍጠኑበት በኋላ እንደነሱ አዛ ይሆናል
📌𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗮𝗽𝗽 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 𝗖𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁 በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው
📌ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።
✔️ከ𝗭𝗮𝗽𝗲𝗿𝗼 ጋር ተመሳሳይ ነው👀
✔️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው።
✔️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል
📌በአንድ refer 50 birr💰
📌Min Withdraw 100 birr💰
🔥ቶሎ ጀምሩት 𝗩𝗶𝗿𝗮𝗹 ሳይወጣ🔄
📣በዚህ 𝗹𝗶𝗻𝗸 𝗔𝗽𝗽 አውርዱት ከዛ በስልክ ቁጥር ወይም በemail Rejester አርጉ⬇️
🔗 link 🔴🔴🔴
https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=308658
https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=308658
በዚህ ተመዝግበህ ሸቅል | 220 |
| 5 | ለመቀለድ ብላችሁ ስማችንን የምታበላሹ
ፋጤ ❎ ፋጡማ ፋጢማ ✅
አንሻ ❎ አዒሻ ✅
ዘይነባ ❎ ዘይነብ
ኑሪት ❎ ኑራ✅
ከድጃ ❎ ኸዲጃ ✅
መሀመድ ❎ ሙሀመድ ✅
ኡስታዝ ነው ያለው ስም አታበላሹ 🫤
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 1 749 |
| 6 | .
ኦርቶዶክሳዊቷ
አዲስ ኢስላሚክ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ሊጀመር ነው
ለዚህ ዘመን ወጣት አስተማሪ ይሆናል ተብሎ የተዘጋጀ ድንቅ ታሪክ
ለማንበብ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ | 1 273 |
| 7 | ጓደኛዬ ሆይ አደራ ሶላትህን
ነገ አብረን በጀነት እንድንሆን እፈልጋለሁና💖
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post | 2 319 |
| 8 | 🌟እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን🌟
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
#ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም #ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ #0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733 | 980 |
| 9 | ለነብዩ ቅርብ መሆን የፈለገ ሶለዋት ያብዛ 🥰🤲
ሶሉ አለል ሀቢብ
📿📿📿📿📿 | 1 264 |
| 10 | .
ያየህብኝን አታሳይብኝ
እኔ እና አንተ ምናውቀውን አትንገርብኝ❤️🩹
Te »@ikhlas_Post⚘ღ | 2 128 |
| 11 | ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733 | 2 699 |
| 12 | UDUU GAMACHISA
shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏
Imo 0937880733
Wasap 0937880733
Telegrams 0937880733
FiKalaatin bilbilun
Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733 | 2 012 |
| 13 | ===========================
🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨
➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ
➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ
➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ
ቅጥር= ቋሚ
ቦታ =አንፎ 105
የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00
ክፍያ=በመድረሳ ስኬል
ለበለጠ መረጃ
0996864536
@Zunurein
=========================== | 2 204 |
| 14 | አላህ ባሮቹን በፍፁም አያሳዝንም
ወደሱ እምዲቃረቡ ሰበቦች ቢፈጥር
እንጂ ❤️🩹
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post | 2 224 |
| 15 | UDUU GAMACHISA
shamaran gara biyaa arabaa Hojif demuu barbadan yeroo gababa kesati Atataman ergaa jiraa namotaa pasportii ofirka qabanif Namoni kanaduraa biyotaa arabea garagara demtani betanif kaneen amaduraa demanii hinbeknefis batii 1koo gidutii garaa biyotaa Arabatii sinerguu Hin dandenyaa tajajilaa kanaa Argachufis Lakopsaa bilbilaa Armangadii jiruratii bilbilun isin kesumesinaa BAGAA GAMADAN✈️✈️✈️🤝🤝🤝🙏🙏
Imo 0937880733
Wasap 0937880733
Telegrams 0937880733
FiKalaatin bilbilun
Nu Argachuu Hin dandesau , 0937880733 | 2 395 |
| 16 | የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱት ሸይኽ ሱፍያን አደም መገደላቸውን አስታውቋል። ምክር ቤት ይህን ያሳወቀው ዛሬ እሑድ ሰኔ 21/2018 ባወጣው መግለጫ ነው።
እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ ከሆነ፤ ኢማሙ የተገደሉት ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት በኢማምነት አሰግደው ከጨረሱና ወጥተው ወደ ቤታቸው በር በመቃረብ ላይ ሳሉ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ነው።
ድርጊቱን የፀረ ሰላም ኃይሎች መገለጫ ነው ያለው ከፍተኛ ምክር ቤቱ፤ እንዲህ ዓይነቱ በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች ማለት ነውና ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቅርቧል።
መንግሥትም እየተደጋገመ የመጣውን የሃይማኖት አባቶች ግድያ በትኩረት ሊከታተለውና በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል ብሏል።
ለ15 ዓመት በዳንግላ ትልቁ መስጂድ በኢሚምነትና ኻጢብነት ያገለገሉት ሸይኽ ሱፍያን አደም፤ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብር ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። (ሚንበር ቲቪ) | 2 139 |
| 17 | Немає тексту... | 1 |
| 18 | ወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም።
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733
Telegram 0937880733
WhatsApp 0937880733
Imo 0937880733 | 2 447 |
| 19 | 🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ...
ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia | 2 314 |
| 20 | When you are trying to forget him,
but his name is Muhammad 😭🤣
My Name is ............💪
@ikhlas_Post
@ikhlas_Post | 3 120 |
