Joy online market
✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Joy online market
Channel Joy online market (@strong_grlis) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 28 564 subscribers, ranking 849 in the Motivation & Quotes category and 1 218 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 28 564 subscribers.
According to the latest data from 04 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -887 over the last 30 days and by -22 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.15%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.45% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 330 views. Within the first day, a publication typically gains 130 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 5.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“✨✨✨✨✨✨✨
በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!!
@strong_grlis
For any
comment &
cross
@tsii_ad0”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Motivation & Quotes category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | 🌼ለአዲስ ዓመት በአዲስ Like Human ይዘንጡ🌼
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
Join: https://t.me/joymarket03 | 164 |
| 3 | ካነበብኩት
:-ትክክለኛ ውሳኔዎች በሰዓቱ እና በጊዜው ካልተወሰኑ ስህተት ይሆናሉ ።
!!አስተውል
የጀበና ቡና እንደተቀዳ ወዲያው አይጠጣም እስኪሰክን መጠበቅ አለብህ ፤ ምክንያቱም በፍጥነት ከጠጣኸው አተላውን ትጠጣለህ ፤ እንዲሁም ለረጅም ደቂቃዎች ካቆየው ይቀዘቅዝ እና ጣዕሙን ያጣል ።
ስለዚህ እናንተም በህይወታችሁ ውስጥ ስትወስኑ በትክክለኛው ጊዜ እና ሰዓት መሆን አለበት
ከቸኮላችሁ ልክ እንደቡናው አተላውን ይደርሳችኋል
በጣም ካቆያችሁ ውሃ ውሃ ይላችኋል ስለዚህ በትክክለኛው ሰዓት በመጠቀም ትክክለኛ ጣዕም ያጣጥሙ ። 👌👌
| 227 |
| 4 | 📌 በምድር ላይ ሆኖ ዘለዓለማዊ ዋጋ ያለውን ሥራ መሥራት ይቻላል!
በምድር ላይ ሆኖ ዘለዓለማዊ ዋጋ ያለው ሥራ መሥራት ማለት ከዚህ አለም በስትያ ላለን ሕይወት አሁን በዚህ ምድር ሳለን የምናከማቸው መንፈሳዊ ስንቅ ማለት ነው። እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው ለጊዜያዊና ሥጋዊ ፍላጎቶች ማለትም ለመብላት፣ ለመጠጣት፣ ለመልበስና ለመዝናናት ብቻ አይደለም። እነዚህ ነገሮች በምድር ላይ ለመቆየት የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች እንጂ የሕይወታችን ዋና ዓላማ አይደሉም፤ ይልቁንም የሰው ልጅ የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማወቅና ለማምለክ፣ በፍቅርና በቅድስና በመመላለስ ዘለዓለማዊ ፍሬ ለማፍራት፣ ሰዎችን ለማገልገል እና የተሰጠውን ጊዜና ሀብት ለበጎ ነገር የሚያውል መልካም መጋቢ ለመሆን ነው።
በምድር ላይ በሀብት ብንበለጽግ፣ ብዙ ቤቶችና ውድ መኪኖች ቢኖሩንም፣ ስንሞት ከእነዚህ ንብረቶች አንዱንም እንኳ ይዘን መሄድ እንደማንችል መረዳት ያስፈልጋል። ስለዚህ ምድር ጊዜያዊ መቆያና ወደፊት ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት የምንሸጋገርበት የመዘጋጃ ቦታ እንጂ የዘለዓለም መኖሪያችን አለመሆኗን ተገንዝቦ በጥንቃቄ መኖር አስፈላጊ ነው።
በመሆኑም ሰው በምድር ላይ ሲኖር ሚዛናዊ ሕይወትን መምራት ይኖርበታል። በምድር ላይ ለመኖር የሚያስፈልጉትን ነገሮች ለማሟላትና ምድራዊ ችግሮችን ለመፍታት እንደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ያሉ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጣቸውን እውቀት በአገባብ በመጠቀም ጠንክሮ በመስራት እንዲሁም ደግሞ በዋናነትና በቀዳሚነት ግን ሙሉ ትኩረታችንን በእነዚህ ምድራዊና ቁሳዊ ነገሮች ላይ ብቻ ሳይሆን ዘለዓለማዊ ሕይወታችንን ማዕከል ባደረገ መልኩ ሚዛናችንን ጠብቀን ልንኖር ይገባናል። እግዚአብሔር ወደቅድስቲቱ ከተማ በሰላም ያግባን ተባረኩ።
✍️ Kibrayehu Yishak
https://t.me/compass_clcm | 218 |
| 5 | 🌼ለአዲስ አመት ለሴት ልጆዎ ከኛ ይሸምቱ🌼
🌼በተለያየ size እና color ምርጫ🌼
🌼ቀድመው ይዘዙ👇👇
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
🌼join👉👉https://t.me/joyonlinemarket03 | 238 |
| 6 | ቢል ጌትስ እና ማርክ ዙከርበርግ ዩኒቨርስቲ አቋርጠው ስለተሳካላቸው ብቻ፣ ትምህርት ዋጋ የለውም ማለት አይደለም። እነሱ ያቋረጡት ትምህርቱ ስለከበዳቸው ሳይሆን፣ ከትምህርቱ የሚበልጥ ሀሳብ እና የቢዝነስ እድል እጃቸው ላይ ስለነበር ነው።ስለዚህ ማንኛውም ሰው ትምህርቱን ከማቋረጡ በፊት አሳመኝ የሆነ ሕይወቱን የሚለውጥበት ተግባራዊ እቅድ ያስፈልገዋል።
📕ርዕስ፦7ቱ የስኬታማ ሰዎች ልማዶች
✍️ደራሲ፦ስቴቨን ኮቪይ | 261 |
| 7 | 🌼አዲስ የስራ ዕድል በአዲስ ዓመት ከJoy Online Market🌼
🌼እቃዎችን ያለምንም መነሻ Capital እየተረከቡ በእያንዳንዱ ሽያጭ Commission ያግኙ🌼
✨ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ እናበረታታለን
✨ገኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ሁሉ እንድታናግሩን እንጋብዛችኋለን ✨
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ | 299 |
| 8 | 🌼Hand Made Bags
🛍Dm to order
☎️0914964388 & 0920917915
📥@Buterfly077
✨በጭሮ ከተማ እና አካባቢዋ ላላችሁ ከነፃ Delivery ጋር | 1 |
| 9 | 🛍On Hand
✨With fair price contact to order☎️
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
Join: https://t.me/leesshoe | 330 |
| 10 | 🛍On Hand
✨With fair price contact to order☎️
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
Join: https://t.me/leesshoe | 356 |
| 11 | 🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏 | 22 |
| 12 | No text... | 1 |
| 13 | No text... | 1 |
| 14 | No text... | 1 |
| 15 | No text... | 1 |
| 16 | 🛍On Hand
✨With fair price contact to order☎️
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
Join: https://t.me/leesshoe | 372 |
| 17 | 🌼Nwe Arrived🌼
✨ሀገርኛ ጫማዎች በተለያዩ ምርጫዎች
🛍DM To Order
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
Join: https://t.me/joyonlinemarket03 | 310 |
| 18 | 🛍On Hand
✨With fair price contact to order☎️
📥@joymarket03
☎️ +251972189471
📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
Join: https://t.me/leesshoe | 293 |
| 19 | No text... | 302 |
| 20 | ውጤት ተለቋል፤ ግን ጥያቄ ቁጥር 11 ላይ ወድቃችኋል?
እኔ አበበ ነኝ እንበል፤ እናንተ ደግሞ ጫላ ናችሁ! ዛሬ ሁለታችንም ጨው እንድንሠራ አንድ ዓይነት ላብራቶሪ ውስጥ ገባን። በኬሚስትሪ ሕግ ጨው ለመሥራት ሶዲየም እና ክሎሪን የተባሉ ሁለት ንጥረ ነገሮች የግድ መዋሃድ አለባቸው። እኔ ብሔራዊ ፈተና 500 ስላመጣው አንድ ትልቅ ጆንያ ሶዲየም ተሰጠኝ።ሶዲየም ሲታይ በጣም ያምራል።ነገር ግን ብቻውን ለምግብነት አይውልም።እንዲያውም ውኃ ቢነካው ይፈነዳል።
እናንተ ደግሞ ውጤታችሁ ከ300 በታች ስለሆነ የተሰጣችሁ ትንሽዬ ክሎሪን ጋዝ ብቻ ነው እንበል። ክሎሪን ደግሞ ብቻውን መርዛማ ጋዝ ነው።ሶዲየምም ብቻውን ጨው አይሆንም፣ ክሎሪንም ብቻውን ጣዕም አይሰጥም።ሁለቱ ንጥረ ነገሮች ተገናኝተው ቦንድ ካልፈጠሩ በስተቀር ለምግብ የሚሆን ጣፋጭ ጨው ማግኘት አይቻልም።
የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ ልክ እንደ አንዱ ንጥረ ነገር ነው።ያገኛችሁት 600 ወይም ከፍተኛ ውጤት ቢሆንም ተግባራዊ ክህሎት ወይም ሁለተኛው ንጥረ ነገር ከሌላችሁ ውጤታችሁ ወይም ሶዲየሙ ብቻውን የሚፈነዳና ጥቅም የሌለው ነገር ሆኖ ይቀራል። ዓለም ደግሞ ሶዲየም ስላላችሁ ወይም ውጤት ስላመጣችሁ አታጨበጭብላችሁም፤ ጣፋጭ ጨው ወይም ጥቅም እንድትሰጧት ግን ትፈልጋለች።
ይሄ ማለት ከፍተኛ ውጤት ወይም 500 ነጥብ ባገኝም ክህሎት ካሌለኝ ተወዳዳሪ አይደለሁም።ወይም ያለኝን ብዙ ሶዲየም ወደ ጨው መቀየር አልችልም።ወደ ጨው ካልቀየርኩት ደግሞ ስለማልጣፍጥ ወይም ጥቅም ስለማለሰጥ አውጥተው ይጥሉኛል።በተጨማሪም ዝቅተኛ ውጤት አምጥታችሁና ክሎሪኑን ብቻ ይዛችሁ ከተቀመጣችሁ ክሎሪን ብቻውን መርዛማ ጋዝ ስለሆነና ጣዕም ስለሌለው በብዙ ክህሎት ባለቸው ሰዎች እየተቀደማችሁ ወደ ኃላ ትቀራላችሁ።ግን ራሳችሁን የተለያዩ ክህሎት ብታስተምሩ ተፈላጊነታችሁ እየጨመረ፤ልክ እንደ ጨው እየጣፈጣችሁ ትሄዳላችሁ።ስለዚህ ብታልፉም ብትወድቁም ጨው ለመሆን፤ጥቅም ለመስጠትና ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር የተለያዩ ወሳኝ ክህሎቶችን ተማሩ።ሰዎች ከእናንተ የማይርቁበት የሆነ ክህሎት ካላችሁ በየትኛውም ቦታ ተፈላጊ ናችሁ። | 384 |
