fa
Feedback
Strong girl's

Strong girl's

رفتن به کانال در Telegram

✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Strong girl's

کانال Strong girl's (@strong_grlis) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 28 932 مشترک است و جایگاه 833 را در دسته انگیزه و نقل قول‌ها و رتبه 1 183 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 28 932 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -795 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -30 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.27% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.55% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 367 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 160 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 5 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته انگیزه و نقل قول‌ها تبدیل کرده‌اند.

28 932
مشترکین
-3024 ساعت
-2177 روز
-79530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+22
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+290
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+453
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+633
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+990
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+882
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+940
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+1 827
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1 146
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+890
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+1 573
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+1 994
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+1 421
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+534
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+570
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+568
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+869
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1 885
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+2 995
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+2 046
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+3 664
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+3 280
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+4 268
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+648
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+611
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 805
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+2 827
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+2 194
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+2 097
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+3 149
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+3 994
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+7 484
در 6 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+8 457
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+1 194
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+779
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+535
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+302
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+945
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+1 625
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
27 اوت0
26 اوت0
25 اوت0
24 اوت0
23 اوت0
22 اوت0
21 اوت0
20 اوت0
19 اوت0
18 اوت0
17 اوت0
16 اوت0
15 اوت0
14 اوت0
13 اوت+11
12 اوت0
11 اوت+11
10 اوت0
09 اوت0
08 اوت0
07 اوت0
06 اوت0
05 اوت0
04 اوت0
03 اوت0
02 اوت0
01 اوت0
پست‌های کانال
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ Join: https://t.me/leesshoe

2
بدون متن...
58
3
ውጤት ተለቋል፤ ግን ጥያቄ ቁጥር 11 ላይ ወድቃችኋል?  እኔ አበበ ነኝ እንበል፤ እናንተ ደግሞ ጫላ ናችሁ! ዛሬ ሁለታችንም ጨው እንድንሠራ አንድ ዓይነት ላብራቶሪ ውስጥ ገባን። በኬሚስትሪ ሕግ ጨው ለመሥራት ሶዲየም እና ክሎሪን የተባሉ ሁለት ንጥረ ነገሮች የግድ መዋሃድ አለባቸው። እኔ ብሔራዊ ፈተና 500 ስላመጣው አንድ ትልቅ ጆንያ ሶዲየም ተሰጠኝ።ሶዲየም ሲታይ በጣም ያምራል።ነገር ግን ብቻውን ለምግብነት አይውልም።እንዲያውም ውኃ ቢነካው ይፈነዳል። እናንተ ደግሞ ውጤታችሁ ከ300 በታች ስለሆነ የተሰጣችሁ ትንሽዬ ክሎሪን ጋዝ ብቻ ነው እንበል። ክሎሪን ደግሞ ብቻውን መርዛማ ጋዝ ነው።ሶዲየምም ብቻውን ጨው አይሆንም፣ ክሎሪንም ብቻውን ጣዕም አይሰጥም።ሁለቱ ንጥረ ነገሮች ተገናኝተው ቦንድ ካልፈጠሩ በስተቀር ለምግብ የሚሆን ጣፋጭ ጨው ማግኘት አይቻልም። የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ ልክ እንደ አንዱ ንጥረ ነገር ነው።ያገኛችሁት 600 ወይም ከፍተኛ ውጤት ቢሆንም  ተግባራዊ ክህሎት ወይም ሁለተኛው ንጥረ ነገር ከሌላችሁ ውጤታችሁ ወይም ሶዲየሙ ብቻውን የሚፈነዳና ጥቅም የሌለው ነገር ሆኖ ይቀራል። ዓለም ደግሞ ሶዲየም ስላላችሁ ወይም ውጤት ስላመጣችሁ አታጨበጭብላችሁም፤ ጣፋጭ  ጨው ወይም ጥቅም እንድትሰጧት ግን ትፈልጋለች። ይሄ ማለት ከፍተኛ ውጤት ወይም 500 ነጥብ ባገኝም ክህሎት ካሌለኝ ተወዳዳሪ አይደለሁም።ወይም ያለኝን ብዙ ሶዲየም ወደ ጨው መቀየር አልችልም።ወደ ጨው ካልቀየርኩት ደግሞ ስለማልጣፍጥ ወይም ጥቅም ስለማለሰጥ  አውጥተው ይጥሉኛል።በተጨማሪም ዝቅተኛ ውጤት አምጥታችሁና ክሎሪኑን ብቻ ይዛችሁ ከተቀመጣችሁ ክሎሪን ብቻውን መርዛማ ጋዝ ስለሆነና ጣዕም ስለሌለው በብዙ ክህሎት ባለቸው ሰዎች እየተቀደማችሁ ወደ ኃላ  ትቀራላችሁ።ግን ራሳችሁን የተለያዩ ክህሎት ብታስተምሩ ተፈላጊነታችሁ እየጨመረ፤ልክ እንደ ጨው እየጣፈጣችሁ ትሄዳላችሁ።ስለዚህ ብታልፉም ብትወድቁም ጨው ለመሆን፤ጥቅም ለመስጠትና ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር የተለያዩ ወሳኝ ክህሎቶችን ተማሩ።ሰዎች ከእናንተ የማይርቁበት የሆነ ክህሎት ካላችሁ በየትኛውም ቦታ ተፈላጊ ናችሁ።
187
4
🚀 እንኳን ደስ አላችሁ—ፈተናውን አልፋችኋል! ቀጣዩ ዕቅዳችሁስ ምንድን ነው?  🎓🎉የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን በስኬት ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ነገር ግን ፈተናውን ማለፍ የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነው። አዲስ የትምህርት ሥርዓት፣ የካምፓስ ሕይወት፣ ከፍተኛ ውድድርና የጊዜ አጠቃቀም ቀጣዮቹ ፈተናዎቻችሁ ናቸው። PreXam ለዩኒቨርሲቲ ሕይወት ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ፣ እውቀታችሁን እንድትመዝኑና ውጤታችሁን እንድታሳድጉ ከጎናችሁ ነው። 🔥 በPreXam ምን ታገኛላችሁ? 🧑‍🏫 ምክርና መመሪያ (Mentorship) ከፍተኛ GPA ካስመዘገቡ እና የካምፓስ ሕይወትን በስኬት ካለፉ ተማሪዎች የጥናት፣ የጊዜ አጠቃቀምና የራስ አያያዝ ምክር። 📝 ልዩ የሙከራ ፈተናዎች (Special Exams) በcommon ኮርሶች ላይ ያተኮሩ፣ ለዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በብቃት እንድትዘጋጁ የሚረዷችሁ ፈተናዎች። 🤖 የቴሌግራም Quiz Bot(@prexambot) በየምዕራፉ እውቀታችሁን ፈትሹ፣ ተለማመዱ፣ የፈተና ዝግጁነታችሁንም አረጋግጡ። 🏫 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት መመሪያ ከቤተሰብ ርቆ መኖርን፣ አዲስ ባህልን፣ የካምፓስ ነፃነትንና የአቻ ግፊትን በጥበብ መቋቋም ተማሩ። ⚠️ ተግዳሮቶችን የማሸነፊያ ስልቶች የትምህርት መደራረብን፣ የፈተና ጭንቀትንና የጊዜ እጥረትን ለመቆጣጠር ተግባራዊ ዘዴዎችን ያግኙ። 🎯 የህልማችሁን የትምህርት ክፍል ለመቀላቀል ዝግጅት በመጀመሪያው ዓመት ጠንካራ ውጤት በማስመዝገብ Medicine፣ Software Engineering፣ Law፣ Computing እና ሌሎች ተፈላጊ ክፍሎችን ለመቀላቀል የሚረዳ ስትራቴጂ። 🎯 PreXam — የእናንተ ዝግጅት። የእናንተ ማኅበረሰብ። የእናንተ ነገ። 📲 አሁኑኑ የPreXam ማኅበረሰብን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0 👉 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0 #PreXam #PreXamBot #Freshman #UniversityExams #CommonCourses #UniversityLife #EthiopianStudents #Mentorship #CampusChallenges #StudentSuccess #Ethiopia
223
5
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ሮሜ 8:28    "የእግዚአብሔር ኃይል ሺህ ዓለማትን የመፍጠርና በበረከት የመሙላት ብቃት አለው፤ ኃይሉ ተራሮችን እንደ ትቢያ ሊያደቅቅ፣ ባሕርን ሊያቃጥልና ሰማይን ሊያጠፋ ይችላል፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ኃይል በአማኙ ላይ ከቶ ፍቅር የጎደለውን ነገር አያደርግም። ክርስቲያን ሆይ! እግዚአብሔር ለገዛ ወገኖቹ ጨካኝ ወይም ክፉ ሊሆን እንደማይችል እርግጠኛ ሁን። እግዚአብሔር በበረከትና በምቾት ጊዜ እንደሚራራልህ ሁሉ፣ በመከራ ውስጥ እንድታልፍ ሲፈቅድም እንዲሁ ደግ ነው። ጥያቄው 'አንተ የእርሱ ልጅ ነህ ወይ?' የሚለው ብቻ ነው። ልጁ ከሆንክ፣ ተግሣጹ እንኳ የፍቅሩ መገለጫ ነው።"    ቻርለስ ስፐርጀን @kavod_word
363
6
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
15
7
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
1
8
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
10
9
✅አባቷ ነው ትምህርት የሚያደርሳት አንድም ቀን ብቻዋን ሰዷት አያቅም ብቸኛ ልጁ ስለሆነች ወጥታ እስክትገባ አያምናትም።አንድ ቀን ግን አባት አንድ ነገር አሰበ ልጄ እኔ ባልኖር ብቻዋን መሄድ መለማመ
✅አባቷ ነው ትምህርት የሚያደርሳት አንድም ቀን ብቻዋን ሰዷት አያቅም ብቸኛ ልጁ ስለሆነች ወጥታ እስክትገባ አያምናትም።አንድ ቀን ግን አባት አንድ ነገር አሰበ ልጄ እኔ ባልኖር ብቻዋን መሄድ መለማመድ አለባት ሲል ከቤት ካወጣት በኋላ ብቻዋን ትምህስት ቤት እንድትሄድ ይነግራታል ልጅትም በደስታ የአባቷን ቃል ሰምታ መንገዷን ያዘች ግራና ቀኟን እያየች በጥንቃቄ ትምህርት ቤቷ በር ላይ እንደደረሰች ቆማ እዬዬዋን ማስነካት ጀመረች... ⭐️የትምህርት ቤቱ ዘበኛም ሲሮጥ ወጥቶ ልጅትን እያባበላት ምነው ለምን ታለቅሻለሽ ይላታል ልጅትም መልሳ አባቴን በጣም ወደዋለሁ ዛሬ ብቻሽን ትምህርት ቤት ሂጂ ሲለኝ እምቢ ማለት አልቻልኩም ግን ብቻዬን ነኝ ብዬ በጣም ፈርቼ ነበር።መኪና ይገጨኛል ብዬ ነበር። እያለች መንታ እንባዋ እየወረደ አምርራ አለቀሰች ዘበኛውም ሳቅ ብሎ "አባትሽ ከኋላሽ ነበር"አላት ልጅትም ወድያው ስትዞር አባቷ ከተደበቀበት የቆመ መኪና ስር ብቅ ሲል አየችው ተመልሳ ሮጣ አባቷን አቀፈችው ታድያ አባት በስስት ከሳማት በኋላ ⭐️"ልጄ አባትሽ ከኋላሽ ነበር ምንም ባንቺ ብተማመንም በህይወት እስካለሁ ግን እጠብቅሻለሁ አንቺም የሰጠሁሽን የቤትስራ ብቻሽን ተወጥተሽዋል" አላት....እኔ ደሞ አንድ ነገር ልንገራችሁ ⭐️ሁሉንም መንገድ ስንሻገር ደስታውንም ሀዘኑንም ጭንቁንም ስናሳልፍ እግዚአብሔር ከኋላችን አባታችን ከኋላችን ነበር አዎ ብዙ ርቀት ብቻችንን የተጓዝን ብቻችንን የወጣን የተሻገርን ሊመስለን ይችላል አባታችን ግን ከኋላችን ነበር አያችሁ ስትለፉ ስትጥሩ ፈጣሪ ሁሌም አምኖባችሁ ይለቃችኋል ግን ብቻዬን ነኝ ብላችሁ ወደኋላ ስትዞሩ ያለፋችሁበትን ስታዩ እግዚአብሔር አብሯችሁ እንደነበር ይገባችኋል ⭐️የኔ ሴት አባትሽ ከኋላሽ ነበር ስለዚህ ምንም አልሆንሽም አትሆኚምም ⚡️@Enmare1988 ⚡️@Enmare1988
435
10
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
41
11
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi
77
12
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
17
13
“ጠንካራ ሴት ማለት አትወድቅም ማለት አይደለም፤ በየወደቀችበት ጊዜ እንደገና መነሳት ታውቃለች። ❤️‍🔥
699
14
🧚‍♀ራስሽን ማወቅ የእውነተኛ ልባምነትሽ መጀመሪያ እርምጃ ነው። 🐝ልባም ሴት ልክ እንደ ንብ ናት ፤ ጣፋጭ ህይወትን ለመኖር መልካም ሀሳቦችን ትቀስማለች ። ♥️ለልባም ሴት ልባም ሀሳብ የሚነሳት የቴሌግራም ቻናል ፦    ♥️የልባም ሴት የህይወት መርህ ? ♥️የልባም ሴት ባህሪ ? ♥️ልባም ሴት በዩኒቨርቲ ህይወቷ ?? ♥️ልባም ሴት በትምህርት ቤቷ ??         Join us  👇👇      🦋 @LIBAM_SETOCH 🦋       🦋@LIBAM_SETOCH🦋       🦋@LIBAM_SETOCH🦋       🦋@LIBAM_SETOCH🦋        🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
699
15
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
15
16
Track_07_Eredashalehu_እረዳሻለሁ_Aster_Abebe_Vol_2M4A_128K_1.m4a
652
17
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
14
18
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi
42
19
* ቃቄ ውርድወት * <ሴት ልጅ ተመርጣ ብቻ ሳይሆን መርጣም ማግባት አለባት> 'ከዘመኗ የቀደመች' ስለሚባልላትና፤ በ1840ዎቹ ከጉራጌ ማሕበረሰብ ስለተገኘችው ቃቄ ውርድወት(ቃቄ የአባቷ ስም ሲሆን ውርድወት የእርሷ ስም ነው። በሀገራችን ከልጅ በፊት የአባት ስም በቅድሚያ የሚጠራበት ባሕል እንዳለ ያውቋል?)ምን ያህል ታውቃላችሁ? ይህች ሴት በዘመኗ በጉራጌ ማሕበረሰብ ዘንድ 'ኧጆካ' እስከሚባለው ከፍተኛው ሸንጎ ድረስ ለሴቶች መብት የተሟገተች ትንታግ ነበረች። ዛሬ ላይ ቀለም ቆጥረዋል ከምንላቸው ከብዙዎቹ እንስቶች በተሻለ ስለ ሴቶች ክብር የቆመች አብዮተኛ እንስት ነበረች። ለማናቸውም ስለዚህች ጀግና ሴት ታሪክ አጠር ያለ ማብራሪያ ከፈለጋችሁ እነሆ ሊንኩ https://t.me/AdissAdmas/32080 በተጨማሪም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለሚሻ የእንዳለ ጌታ ከበደን 'እምቢታ' መፅሀፍን እጋብዛለሁ።
864
20
🛑Fam, are you aware of what’s been happening recently on Earth??? ▫️ Earthquakes are occurring every week. Just a few months ago, we heard about an earthquake in VENEZUELA that killed hundreds of people. Soon after, there were earthquakes in JAPAN and EGYPT, and yesterday in COLOMBIA, which also resulted in many casualties. 🔸Additionally, there are wildfires in SPAIN, GREECE, FRANCE, CANADA, the USA, and beyond. As you know, there are wars happening everywhere. 🔹JESUS predicted these events 2,000 years ago, and here we are today. My point is that the time has come, and let’s live alarmed like never before! Jesus is coming! ✝️WE SAY MARANATHA! AMEN🙏
692