uz
Feedback
Strong girl's

Strong girl's

Kanalga Telegram’da o‘tish

✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Strong girl's analitikasi

Strong girl's (@strong_grlis) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 29 660 obunachidan iborat bo'lib, Yaratish & Iqtiboslar toifasida 828-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 153-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 29 660 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -618 ga, so‘nggi 24 soatda esa -47 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 1.15% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.53% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 342 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 156 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 12 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Yaratish & Iqtiboslar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

29 660
Obunachilar
-4724 soatlar
-1457 kunlar
-61830 kunlar
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+290
2 kanalda
Iyun '26
+453
0 kanalda
Get PRO
May '26
+633
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+990
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+882
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+940
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+1 827
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+1 146
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+890
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+1 573
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+1 994
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+1 421
0 kanalda
Get PRO
Iyul '250
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '250
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+534
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+570
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+568
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+869
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+1 885
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+2 995
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+2 046
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+3 664
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+3 280
2 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+4 268
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+648
0 kanalda
Get PRO
May '24
+611
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+1 805
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+2 827
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+2 194
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+2 097
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+3 149
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+3 994
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+7 484
6 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+8 457
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+1 194
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+779
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+535
0 kanalda
Get PRO
May '23
+302
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+945
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+1 625
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
30 Iyul0
29 Iyul0
28 Iyul0
27 Iyul0
26 Iyul0
25 Iyul+49
24 Iyul0
23 Iyul+28
22 Iyul0
21 Iyul0
20 Iyul0
19 Iyul0
18 Iyul+47
17 Iyul0
16 Iyul0
15 Iyul0
14 Iyul0
13 Iyul0
12 Iyul0
11 Iyul+27
10 Iyul+46
09 Iyul0
08 Iyul0
07 Iyul0
06 Iyul+67
05 Iyul+26
04 Iyul0
03 Iyul0
02 Iyul0
01 Iyul0
Kanal postlari
እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ይኼ አይደለም ማንነቴ እንዳትጠላኝ ደግሞ በጥፋቴ ፍቅር ነህ አያስችልህ አባቴ😭😭

2
ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ ልናገር እኔስ ቸርነትህን አላውቅም ክፉ መሆንህን (2x) እኔማ ይገርመኛል ሁልጊዜ ይደንቀኛል እኔማ ይገርመኛል ሳስበው ይደንቀኛል
153
3
"መቼ ነው አይናችንን የምንጨፍነው?" በጣም ስንስቅ. . ህልም ስናልም. .ስንተቃቀፍና ስንጸልይ። ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ምርጥ የሆኑ ነገሮችን በአይናችን አናያቸውም በልባችን ግን ይሰማናል...``           ―አጋታ ክሪስቲ
171
4
ቤት ለቤት የፀጉር ስራ ከነፃ የፊት ትሪትመንት ጋር 0972959475 @Ppinua Support slemtaregugn amesegnalew 🙏
177
5
Lesson my girl 🗣በቃ የትላንቱ ትላንት ሆኖ ቀርቷል ዛሬሽን እንዲያበላሽ በፍጹም እድል አትስጪው keep going for your dream💪
245
6
ካነበብኩት :-ትክክለኛ ውሳኔዎች በሰዓቱ እና በጊዜው ካልተወሰኑ ስህተት ይሆናሉ ። !!አስተውል የጀበና ቡና እንደተቀዳ  ወዲያው አይጠጣም እስኪሰክን መጠበቅ አለብህ ፤ ምክንያቱም በፍጥነት ከጠጣኸው አተላውን ትጠጣለህ ፤ እንዲሁም ለረጅም ደቂቃዎች ካቆየው ይቀዘቅዝ እና ጣዕሙን ያጣል ። ስለዚህ እናንተም በህይወታችሁ ውስጥ ስትወስኑ በትክክለኛው ጊዜ እና ሰዓት መሆን አለበት ከቸኮላችሁ ልክ እንደቡናው አተላውን ይደርሳችኋል በጣም ካቆያችሁ ውሃ ውሃ ይላችኋል ስለዚህ በትክክለኛው ሰዓት በመጠቀም ትክክለኛ ጣዕም ያጣጥሙ ። 👌👌              
278
7
https://t.me/wwjesusforall
275
8
ለኔ ፦ ልባም ሴት ልቧ ቤተ ~ ሙከራ አይደለም። ⚠️ያንቺ ልብ ክፍት የስራ ማስታወቂያ የተለጠፈበት ሰሌዳ አይደለም ፣ ማንም መጥቶ አብቦት ጥሎት የሚሄድ። ⚠️ያንቺ  ልብ ቤተ-ሙከራ አይደለም ፣ ማንም መጥቶ የፍቅር ፣ የጊዜያዊ ደስት ኤክስፐርት የሚሰራበት እና የሚለማመድበት። አንድ ቤትን የሚያስከብረው "ቤቱ በአጥር መታጠሩ ነው ፣ አጥር ባለው ቤት ሌባ ፣ ዕብድ ፣ሰካራም ፣ ዱርዬ ዘው ብሎ አይገባም። ልብሽን በግንብ ማጠር አለብሽ ፦ምክንያቱም ሌባም ፣ ዱርዬም ፣ ዕብድም ፣ ሰካራምም ዘው ብሎ ገብቶ ዘው ብሎ እንዳይወጣ ። አጥር ያለው ልብ አይጎዳም ፣ አይደማም ፣ አይሰብርም። ⚠️..ብዙ አልቃሻ ፣ የተሰበሩ ፣ የተጎዱ  ልቦች አጥር የሌላቸው ክፍት ልቦች ናቸው። ልባም ሴት ልቧ በዴንጀር አጥር የታጠረ ነው። ♥️..አጥብቀሽ ልብሽን ጠብቂ የህይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። ⚠️ የህይወት መውጫሽን በሚገባ ካልጠበቅሽው የሞት መግቢያሽ ይሆናል። ልባም ሴት ልትታይ የምትናፈቅ ናት ፣ ዕድሉኝ አግቼ ባያት ባወራት ብለው የሚመኟት ሴት ናት እንጂ ለሻሞ የቀረበች የገበያ ማንጎ አያደለችም።                 የቱ ጋር ነሽ. .??               @Minte19Te✍
278
9
🚨 ራስን ማወዳደር ። 👉 እንደዚው ሲባል ቀላል ነገር ሊመስለን ይችላል ነገር ግን በየቀኑ እየገደለን እና ተስፍ ወደመቁረጥ ውስጥ የሚከት ነገር ራስን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ እራሱ ጋር ያለውን እና የተሰጠውን ከማየት ሰው ጋር ያለውን እያየን ማማረር ስለሚቀናን ነው እንጂ የተሰጠን ብንቆጥር የጎደለን የለም ። 👉 እራስህን ማወዳደር ያለብሽ ከሌላ ሰው ጋር ሳይሆን ከትላንት ማንነትሽ ጋር ነው !!!
253
10
✅አለማችን ላይ ተወዳጅና ተመራጭ ሴት ሩሳዊ ናት ያን ያህል ከሌላው አለም ሴት ቆንጅና በልጠው አደለም ሩሳውያን ሴቶች ዘመናዊ ቀልጣፋ ስማርት ህይወትን የሚወዱ ናቸው ⭐️አና የብዙ የሩስያን ሴቶች ስ
✅አለማችን ላይ ተወዳጅና ተመራጭ ሴት ሩሳዊ ናት ያን ያህል ከሌላው አለም ሴት ቆንጅና በልጠው አደለም ሩሳውያን ሴቶች ዘመናዊ ቀልጣፋ ስማርት ህይወትን የሚወዱ ናቸው ⭐️አና የብዙ የሩስያን ሴቶች ስማርትነት በጥቂቱ ማሳየት የቻለች እንስት ናት አና ተወልዳ ያደገችው ሩስያ ሲሆን የደና ቤተሰብ ልጅ ነበረች ሆኖም በወቅቱ በነበረው የሶቭየት ጦርነት ምክንያት ቤተሰቡ ንብረቱን አጥቶ ወደ ጀርመን ለመሰደድ ይገደዳሉ ⭐️High school ህይወቷ ቀላል አልነበረም እንደማንኛውም ስደተኛ በማንነቷ ምክንያት መገለል አድሎ ትችት ታስተናግድ ነበር በተማሪዎች ⭐️አና የኮሌጅ ትምህርቷን እንዳቋረጠች New Yorkን ምርጫዋ አደረገች ለህልሟ ካልተሳሳትኩ በ2013 ነው ⭐️አና ሙሉ ስሟን ትቀይራለች እራሷን የአንድ ጀርመናዊ የነዳጅ ባለቤት ወራሽ ልጅ ታደርጋለች አለባበሷን ውሎዋን ታሳምራለች በህይወታችን Prestige Etiquette chic outfit ያላቸውን ሚና እናያለን በዝች ልጅ ታሪክ ⭐️ውድ ጌጣጌጥን እና አልባሳትን ትገዛለች ለራሳ የሰጠችውን የአንድ ጀርመናዊ የነዳጅ ባለቤት ባለሃብት ወራሽ ልጅ ማንነት የምትገልፅ ሴት መሆን አለባት ⭐️ታርጌቷ ለምትፈልገው አላማ የሚሆኗትን ሰዎች ከምታገኝበት ቦታዎች ላይ መገኘት ነው ከነዚ ቦታዎች አንዱ ስታር ሆቴሎች ናቸው በጣም ውድ በሆኑ በባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎች ታርፋለች የምታርፍበት ሆቴል customer service አገልግሎት ከሚሰጧት ጋር ጥሩ ግንኙነት ትፈጥራለች ጥሩ ፈገግታ ከአክብሮት ጋር ታሳያቸዋለች ጥሩ ቲፕ ትተውላቸዋለች ⭐️ከነሱ የምትፈልገው ያረፈችበት ሆቴል ላይ የሚያርፉ ባለሃብትና ታዋቂ ሰዎች ከያዙት ቴብል አጠገብ ለሷም እንዲይዙሏት ነው አና ባለሃብት እንጂ ትዳር አደለም የምትፈልገው ሴትም ብትሆን እቺ ባለሃብት ችግር የለባትም እንደዚ እያለች ታዋቂ ሰዎች ባለሃብቶች ሴት ወንድ ትተዋወቃለች ለራሷ በሰጠችው ማንነት ⭐️በቃ ሁሉም ይወዷታል ይተማመኑባታል ልጅቷ ስማርት ናት ስለ ስራ ነው የምታወራቸው ፕሮጀክት ንድፍ ነው ነው የምታቀርብላቸው የተለያየ ምክንያት እየተጠቀመች አባቷ የባንክ አካውንቷን እንደዘጋባት ሊቀጣት ፈልጎ የመሳሰሉት ካርዳቸውን እየወሰደች የአልባሳት ጌጣጌጥ የሆቴል ሙሉ ወጪዋን ትሸፍን ነበር ✅️$72 million በላይ እንዳጭበረበረች ✅️ይነገራል አላማዋ ግን ከዚ በላይ ነው ከአንድ ታዋቂ የአሜሪካ ባንክ ልትሰራው ያሰበችውን ፕሮጀክት አቅርባ ያሏትን ተዋቂ ሰዎች ጓደኞች ዝና ተጠቅማ ያባቷ ወራሽ መሆኗን አሳምና በጣም ከፍተኛ መጠን ያለው ብር ብድር በጀት ጠይቃ ማናጀሩን አሳምና ልትወስድ ጨርሳ በማትረባ ሴት ጓደኛዋ ልጋብዛቹ ብላ ወስዳ ሞሮኮ ሄደው ላረፉበት ሆቴል $60,000 ካርዷን ሰርቃ በከፈለችው ገንዘብ ምክንያት በተፈጠረ ችግር ልትጋለጥ ችላ በማይረባ ገንዘብ ትልቁ ልትወስደው የነበረ የባንክ ብርም ተበላሽቶባታል ✅️ከሰዎቹ ይልቅ ባንኩን ያታለለችበት መንገድ ብዙዎችን አስገርሟል ምን አልባት የፍቅር ግንኙነት ነበራት ከማናጀሩ ጋር ተብሎ ተገምቶ ነበር ሆኖም እሷ ካጭበረበረቻቸው ወንድም ሴትም ጋር የፍቅር ግንኙነት አልነበራትም ጭንቅላቷን ብቻ ነበር የምትጠቀመው ✅️አብዛኛዎቹ ሲናገሩ royal family prestige ነበራት አለባበሷ ስነስርአቷ የነገረቻቸውን ማንነት በሚገባ ተውናዋለች ✅️አስገራሚው ነገር ፍርድቤት ጠበቃዋ ክሷን ለማቅለል እሷን ተጠቂ የቀረቧት ሰዎች እንደነገረቻቸው ባለሃብት ናት ብለው ስላሰቡ ሊጠቀሙባት የቀረቧት እነሱ ናቸው ፈቅደው ነው ብሩን የሰጧት ገና ለገና ከ እሷ ጥቅም እናገኛለን ብለው የመሳሰሉትን መከራከርያ መከላከያ ሃሳብ ቢያነሳም እሷ ደስተኛ አልነበረችም ተጠቂ ተታላይ አድርጎ ስላቀረባት እኔን ማንም ያታልልኝም ስትል ተናግራለች ክሷን በኩራት ተቀብላለች ለ Netflix ታሪኳን ባሪፍ ብር ሸጣለች እዳዋን መክፈል ችላ እስሯን ጨርሳ ወጥታለች ከዚ ታሪክ ምን ተማራቹ ኧ
321
11
ህይወት ምንግዜም ከባድ ብትሆንም ሁልጊዜ የራሷን ማቅለያ መንገድ አታጣም ፤ ፈጣሪ ፈተናውን ሲሰጥ መውጫ ቀዳዳውንም አብሮ ያዘጋጃልና ፤ ተስፋ እና ትዕግስት መደገፊያችን ይሁኑ ። መልካም ምሽት 🙏
369
12
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
15
13
ዛሬን በስጦታ ካገኘን ስለምን ስለሞቱ ትላንቶች እና ስላልተወለዱ ነጌዎች እንጨነቃለን ። ''  ~  ኡመር ካያም
460
14
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
166
15
https://awash.mn16.top/awawtiqh/14146963984466062029e6e5ff
59
16
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
9
17
ብዙ ባክኝያለሁ እርካታ ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ስያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ልነጋ እስኪያቅላላ ባክህ ንካኝ እና ጎዶሎዬን ሙላ፣፣
549
18
ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለርሱ ተዪ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለሱ ተዪ
1
19
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
30
20
ምንም እንኩዋን አሮጌ አኗኗሮቻችን የምይጠቅሙን ብሆኑም ቢያንስ እንደ አሮጌ ጫማ የሚመቹና የተለመዱ ስለሆኑ እነሱን ማጣት ያስፈራናል።
657