uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ዕቡህ ብዕር

ዕቡህ ብዕር

Відкрити в Telegram

በ ዕቡህ ብዕራችን የሁሉንም ደጃፍ እያንኳኳን ስሜቶቻቸውን እንዳስሳለን. ብዕራችን ያቀለመውን በግጥም እያዋዛን ለእናንተ እናደርሳለን. ✍️ እንኳን ደህና መጣቹ ለማንኛውም ሀሳብ ፣ አስተያየት እና ጥያቄ @Tirrubel @ediwub @poempen ልታናግሩን ትችላላቹ🖋️

Показати більше
1 989
Підписники
+724 години
+217 днів
+19230 днів
Архів дописів
ከቀብሬ በላይ ሰርጌን እፈራለሁ ለሚቀብረኝማ ባዳ መች አጣለሁ! ምክንያት የሚፈልግ ለማልቀስ መች ጠፍቶ መቼስ በሳቅ አይሸኝ ሰው ከስጋው ሞቶ! . ቀብሬስ ዓለም ነው ይፈፀምልኛል የቃሌ ኑዛዜ ያገቡለት
ከቀብሬ በላይ ሰርጌን እፈራለሁ ለሚቀብረኝማ ባዳ መች አጣለሁ! ምክንያት የሚፈልግ ለማልቀስ መች ጠፍቶ መቼስ በሳቅ አይሸኝ ሰው ከስጋው ሞቶ! . ቀብሬስ ዓለም ነው ይፈፀምልኛል የቃሌ ኑዛዜ ያገቡለት ግና ወዳጅ ያሉት አይደል የሚሆነው ሚዜ ! ሚዜ ከየት ላመጣ? [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

ከቀብሬ በላይ ሰርጌን እፈራለሁ ለሚቀብረኝማ ባዳ መች አጣለሁ! ምክንያት የሚፈልግ ለማልቀስ መች ጠፍቶ መቼስ በሳቅ አይሸኝ ሰው ከስጋው ሞቶ! . ቀብሬስ ዓለም ነው ይፈፀምልኛል የውስጤ ኑዛዜ ያገቡለ
ከቀብሬ በላይ ሰርጌን እፈራለሁ ለሚቀብረኝማ ባዳ መች አጣለሁ! ምክንያት የሚፈልግ ለማልቀስ መች ጠፍቶ መቼስ በሳቅ አይሸኝ ሰው ከስጋው ሞቶ! . ቀብሬስ ዓለም ነው ይፈፀምልኛል የውስጤ ኑዛዜ ያገቡለት ግና ወዳጅ ያሉት አይደል የሚሆነው ሚዜ ! ሚዜ ከየት ላመጣ? [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

የ self development እንደ 1.Atomic Habits 2.The power of now 3.Limitless 4.The subtitle of art not giving a fuck 5. rich dad poo
የ self development እንደ 1.Atomic Habits 2.The power of now 3.Limitless 4.The subtitle of art not giving a fuck 5. rich dad poor dad 6.time management ያሉ መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉ https://t.me/Amharic_Books_storee

አዲስ ታሪክ ይጀመር?

በ ኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ ምንድን ነዉ?

#ወጣት_እየሞተ_ነው ቀጣይ ስላለመሆናችን ምን ዋስትና አለን? ( አድምጡት! ) [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

ከ ኢትዮጵያዊ የመዉጣት እድሉን ብታገኙ የት ትሄዳላቹ?

#University_Life_Lesson #Part_2 ያስተዋለ ይጠቀምበታል....ህይወታቹን ባለማወቅ ከማበላሸታቹ በፊት ይሄን አድምጡት 40 ደቂቃ በዋዛ ፈዛዛም ያልቃል። Thanks For Listening 😊 [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

#University_Life_Lesson #Part_1 Freshmans ይቺ 20 ደቂቃ ከብዙ ስለምትታደጋቹ ስሟት። University ላሉ ወዳጆቻቹ ላኩላቸው🙏 [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

ዛሬ ቀኑ ምንድን ነዉ?

ገለውን ወቀሱን የወደድናቸው አሳነሱን [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

በ ኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ ምንድን ነዉ?

Голосове повідомлення26:02

በ ህይወታቹ ትልቁ ስኬት ምንድን ነዉ?

በ ኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ ምንድን ነዉ?

Голосове повідомлення00:57

ትረካ ይጀመር?

#ለሰዎች_ሁለተኛ_ዕድል_በመስጠት_ታምናላቹ? አብሮአደግ bestfriend ነበረኝ እና እኔን ሚያግዘኝ አንድ ሰው ወደ ህይወቴ ድንገት ይመጣልና ሀከዛ ሰው በእኔ ስም ገንዘብ Advantage ለመያዝ እንደሞከረ በስካር መንፈስ ደውሎ ነገረኝ እና በሱ በኩል ያወኩት ወዳጅ ያረኩት ሰው ነበርና ጉዳዩን ለጋራ እንዳደረጉትና ያ ሰው በእኔ እንደሚቀና ነገረኝ። ሁለቱንም ከህይወቴ አሶጣዋቸው። ግን አሁን አብሮአደጌ ያልኩት ሰው ናፈቀኝ ምን ላድርግ ? ተብዬበ Inbox ተጠይቄ ነውና ሀሳባቹን አውሱኝ.....አፍጥኑት😁 @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel

ከ እነዚህ ዉስጥ የ ይስማዕከ ወርቁ መፅሐፍ ያልሆነዉ የቱ ነዉ?

በፊት የምታውቁት አካውንቴን ድሬዋለሁ ድል ባለ ሰርግ😁 እና የት ጠፋ ብላቹ ግራ እንዳትጋቡ Viral ስራዎቼ በሙሉ Tiktok ላይ የሉም። እንኑር እንጂ ሁሉም ይስተካከላል ✌️ ላሳውቃቹ ብዬ ነው.
በፊት የምታውቁት አካውንቴን ድሬዋለሁ ድል ባለ ሰርግ😁 እና የት ጠፋ ብላቹ ግራ እንዳትጋቡ Viral ስራዎቼ በሙሉ Tiktok ላይ የሉም። እንኑር እንጂ ሁሉም ይስተካከላል ✌️ ላሳውቃቹ ብዬ ነው.....በቅርቡ በአዲስ መልክ እመጣለሁ....Follow ያረጋቹኝ በሙሉ አመሰግናለሁ 🙏 [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @tirrubel