uk
Feedback
ዕቡህ ብዕር

ዕቡህ ብዕር

Відкрити в Telegram

በ ዕቡህ ብዕራችን የሁሉንም ደጃፍ እያንኳኳን ስሜቶቻቸውን እንዳስሳለን. ብዕራችን ያቀለመውን በግጥም እያዋዛን ለእናንተ እናደርሳለን. ✍️ እንኳን ደህና መጣቹ ለማንኛውም ሀሳብ ፣ አስተያየት እና ጥያቄ @Tirrubel @ediwub @poempen ልታናግሩን ትችላላቹ🖋️

Показати більше
1 900
Підписники
+1724 години
+1117 днів
+41230 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вер '26
вересень '26
+450
в 6 каналах
серпень '26
+26
в 3 каналах
Get PRO
липень '26
+41
в 4 каналах
Get PRO
червень '26
+39
в 3 каналах
Get PRO
травень '26
+66
в 7 каналах
Get PRO
квітень '26
+93
в 11 каналах
Get PRO
березень '26
+80
в 5 каналах
Get PRO
лютий '26
+78
в 5 каналах
Get PRO
січень '26
+70
в 8 каналах
Get PRO
грудень '25
+38
в 2 каналах
Get PRO
листопад '25
+52
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '25
+74
в 5 каналах
Get PRO
вересень '25
+75
в 7 каналах
Get PRO
серпень '25
+37
в 4 каналах
Get PRO
липень '25
+51
в 6 каналах
Get PRO
червень '25
+78
в 11 каналах
Get PRO
травень '25
+140
в 11 каналах
Get PRO
квітень '25
+437
в 6 каналах
Get PRO
березень '250
в 4 каналах
Get PRO
лютий '250
в 3 каналах
Get PRO
січень '250
в 3 каналах
Get PRO
грудень '240
в 3 каналах
Get PRO
листопад '240
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '240
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+65
в 2 каналах
Get PRO
серпень '24
+74
в 2 каналах
Get PRO
липень '24
+14
в 2 каналах
Get PRO
червень '240
в 6 каналах
Get PRO
травень '24
+163
в 3 каналах
Get PRO
квітень '240
в 8 каналах
Get PRO
березень '240
в 6 каналах
Get PRO
лютий '240
в 5 каналах
Get PRO
січень '24
+6
в 2 каналах
Get PRO
грудень '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+16
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '23
+50
в 3 каналах
Get PRO
вересень '23
+56
в 0 каналах
Get PRO
серпень '230
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+9
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+26
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+15
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+55
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+51
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+49
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+212
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
26 вересня+18
25 вересня+16
24 вересня+16
23 вересня+20
22 вересня+27
21 вересня+16
20 вересня+7
19 вересня+20
18 вересня+34
17 вересня+18
16 вересня+32
15 вересня+8
14 вересня+6
13 вересня+7
12 вересня+12
11 вересня+24
10 вересня+12
09 вересня+22
08 вересня+34
07 вересня+54
06 вересня+41
05 вересня+1
04 вересня+1
03 вересня0
02 вересня+2
01 вересня+2
Дописи каналу
ማንበብ ይወዳሉ?

2
በብላቴና ላይ አምላክ ተገለጠ ‎ሟች የተባለው ነፍስ ከሞት አመለጠ ‎በመከራው ሁሉ ሰሪዋ አልተዋትም ‎ያድነኛል አለች አላሳፈራትም ! ‎ ማዕዶትዬ ከነበረባት Cancer ድናለች 🥹 አያቹ ግን አይደል
በብላቴና ላይ አምላክ ተገለጠ ‎ሟች የተባለው ነፍስ ከሞት አመለጠ ‎በመከራው ሁሉ ሰሪዋ አልተዋትም ‎ያድነኛል አለች አላሳፈራትም ! ‎ ማዕዶትዬ ከነበረባት Cancer ድናለች 🥹 አያቹ ግን አይደል የእግዚአብሔርን ስራ ! አያቹ አይደል ግን በምንም ውስጥ ብንሆን እንደማይተወን....እግዚአብሔር ይመስገን. አማልጅኝ ያለቻት ማርያም አቀፈቻት በሰው ማይቻለውን እርሷ አሻገረቻት ✨ ያመነችው አምላክ አላሳፈራትም [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
773
3
ምን አይነት ፊልም ትወዳላችሁ?
100
4
📖 አንድ ታሪክ ጨርሰው… “አሁን እተኛለሁ” ብለው ሌላውን መክፈት ይጀምራሉ? 😄 አንድ ገጽ ብቻ ለማንበብ ይጀምራሉ፤ ከዚያ አንድ ምዕራፍ… ከዚያ ሌላ ታሪክ… በመጨረሻም “እንዴት ጠዋት ሆነ?” ይላሉ! 😂 ከልብ የሚነኩ የፍቅር ታሪኮች፣ ጉጉትዎን የሚያነሳሱ ምስጢሮች እና ገጽ ከገጽ የማይለቁ አስደማሚ ተከታታይ ታሪኮች—ሁሉንም በአንድ ቦታ። እዚህ እናንተን የሚመስሉ ገፀ ባህርያት የ ጓደኞቻቹ ህይወት ብቻ የሌለ የለም… 👀📚 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/c2Kn5DTL1OA3NGM0
37
5
የንባብ ጥምዎን እያረኩ፣ ከአንድ ታሪክ ወደ ሌላ እና ከአንድ ክፍል ወደ ሌላ የሚያሻግሩዎትን ተከታታይ ታሪኮች ይፈልጋሉ? በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄 ከፍቅር እስከ ምስጢራዊ  አስደማሚ ታሪኮች—ለእያንዳንዱ የንባብ ምርጫዎ የሚሆኑ የተለያዩ ቻናሎችን በአንድ ቦታ ያግኙ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/c2Kn5DTL1OA3NGM0
36
6
ከተጠቀሱት ዉስጥ በ አፍሪካ አህጉር ዉስጥ የማትገኘዉ ሀገር ማናት?
37
7
ትመጣለች ብዬ ጀንበር በማለዳ ‎መስኮቴን ለመክፈት ችኩል ስሰናዳ ‎እንደ ፀለመ ነው ! ‎ይነጋል ባልኩት ቀን ጨለማው በረታ ‎ፀሐይን ስጠብቅ ምን ልትልክ ነው ጌታ? [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @eb
ትመጣለች ብዬ ጀንበር በማለዳ ‎መስኮቴን ለመክፈት ችኩል ስሰናዳ ‎እንደ ፀለመ ነው ! ‎ይነጋል ባልኩት ቀን ጨለማው በረታ ‎ፀሐይን ስጠብቅ ምን ልትልክ ነው ጌታ? [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
262
8
ከነዚህ ዉስጥ የ ኢትዮጵያ የድሮ ስሞች የነበሩት የትኞቹ ናቸዉ?
21
9
የ ጁቡቲ ዋና ከተማ ማነች
30
10
ሞት ሆይ ልምጣ አትበል ግድ የለም ታገሰኝ በስጋ እና ደሙ አምላክ እስኪያነግሰኝ ! ....ጥቂት ጊዜ ጠብቅ እንዳታሳንሰኝ [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
ሞት ሆይ ልምጣ አትበል ግድ የለም ታገሰኝ በስጋ እና ደሙ አምላክ እስኪያነግሰኝ ! ....ጥቂት ጊዜ ጠብቅ እንዳታሳንሰኝ [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
415
11
የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች?
30
12
አይበጀኝም ብዬ የጥፍሬ ገፅታ ምላጭ አስታትኬ የቆረጥኩት ለታ ገላባ ያልኩት ሲወድቅ ቁልቁል ከመሬቱ ስንቅ አገኘን ብለው ጉንዳኖች ዘመቱ አወይ ዓለም አጃይብ ተፈጥሮ ለአንዱ አረባው ያለው ለሌላው ነው
አይበጀኝም ብዬ የጥፍሬ ገፅታ ምላጭ አስታትኬ የቆረጥኩት ለታ ገላባ ያልኩት ሲወድቅ ቁልቁል ከመሬቱ ስንቅ አገኘን ብለው ጉንዳኖች ዘመቱ አወይ ዓለም አጃይብ ተፈጥሮ ለአንዱ አረባው ያለው ለሌላው ነው ኑሮ ! [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
779
13
የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች?
32
14
ማንበብ ትወዳላችሁ?
16
15
#ያለ_ዕሜዬ_አረጀሁ አሁን አሁን የማየው ሁሉ ያበግነኛል....የምሰማው ሁሉ ያንገበግበኛል። ያለ ዕድሜዬ ሸምግያለሁ...ሁሉ ክብሩን ጥሏል...እውር እውርን ይመራል። ግልምጫ የሚፈሩ ህፃናት በአፈ ታሪክ ቀርተዋል...የአሁኖቹ ለወለዷቸው ወላጆች ናቸው። . የተወለደ ህፃን ከእናቱ ጡት ቀድሞ ስልጡን የተባለ ስልክ ይጨብጣል። ቤተሰብ አይተዋወቅም....በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ባይተዋሮች ናቸው። ቤተክርስቲያን መሄድ Hobby ከሆነ ሰንብቷል....አምላኬ አምላኬ ሲል የተገኘ የፋርነት ኒሻንን ይለብሳል.....ባለ ሽበቱ እንደ ወጣት ይፈነጥዝ እኔ ያለ ዕድሜዬ ሽበት ቸቀዳጀው።
425
16
በቀጣይ የቱ መፅሐፍ ይለቃቅላችሁ?
26
17
ከአስር ዓመት በኃላ ተገናኙ....እሷ የጓደኛዋን ልደት ልታከብር እሱ ከባሌቤቱ ጋር እራት ሊበላ። አየችው!  ነው ? አይደለም በሚል ጥርጣሬ ከስር እስከታች ተመለከተችው....የፈሩት ይደርሳል የናቁት ይወርሳልም አይደል የሚባለው...እራሱ ነው። ደነገጠች ! ድንጋጤዋን ያስተዋሉ ጓደኞቿም ጥያቄ ሰነዘሩ " ምን ሆነሽ ነው ? አሞሽ ነው ? " አረ ምንም ደህና ነኝ ብላ ከፊቷ የነበረውን ውሃ ጨለጠችው። ብርጭቆውን ለማስቀመጥ አስባ ስታው መሬት ወደቀ የስባሪው ድምፅ ትኩረት ሳበ። ያኔም እሱም ድምፁን ተከትሎ ወደዛ አቅጣጫ ሲዞር አያት....እሷ መሆኗን ለማስተዋል ጊዜ አልፈጀበትም....ባለቤቱ ያቺ (.....) ናት አይደል ? አለችው። ስያሜው ባይገባትም አዎ ልክ ነሽ ብሏት ፈገግ አለ። . . " እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ዓመት በኃላ ያገናኛቹ በምክንያት ቢሆንስ ለምን አታወራትም ? " ስትል ጠየቀችው። እያጣጣርኩኝ ውሃ ለነሳኝ በሙት አልጋዬ ለሞት ለረሳኝ ምህረት አርጌ ሁሉን ምን ባልፍም በገዳይ ብዕር ታሪክ አይፃፍም ሲል መለሰላት..... " ግን እኮ ! " ሀሳቧን ሳትጨርስ አስቆማት.....ይኸውልሽ ዓለሜ ይቅር ማለት ግዴታችን ነው....ምሮ ያን ሰው ህይወታችን ውስጥ ማስቀጠል ግን ምርጫችን ነው። " ታድያ ምኑን ይቅር አልክ...ይቅርታ አርጊያለሁ ግን ህይወቴ ውስጥ አትኖርም ሚሉት ፈሊጥ ምንድነው " ? ጥያቄዋ ነበር አበባዬ ይቅርታ ማለት ስለ ቀደመ በደል የሚለገስ ምህረት እንጂ ስለ ወደፊት የህይወት ጉዞ የሚሰጥ ማረጋገጫ አይደለም። ይቅር ስል ስለቀደመው ነው....ሳቆይ ግን ስለ ፊተኛው ነው። " ግን እኮ የሰው ልጅ ይለወጣል በነበረበት አይቀጥልም....ተለውጣ ቢሆንስ ? " ልክ ነሽ የሰው ልጅ ይለወጣል...ግን ህይወት ላይ ቢሆንስ የሚባል ነገር አይሰራም። ከሆነ መልካም ነው ያ ሰው ወደፊት ያን ስህተት እንዳይሰራ መስመር ይሆነዋል...እንደ እኔ ግን የቆረጠኝን ብርጭቆ ብምረውም ብርጭቆ መቁረጥ እንደሚችል ግን አረሳም ያ ነው ልዩነቱ። " እግዚአብሔር በዚህ ውሳኔህ ደስተኛ የሚሆን ይመስልሃል ? " ይቅር በል እንጂ የበደሉህን ሁሉ ምረህ ህይወት ውስጥ አቆያቸው ብሎ የተናገረበት ክፍል ትዝ አይለኝም..... ተምሮ እንደ ቆመ ሰው መማር ግዴታዬ ነው....ግን ልብ ካልሽ የነዛን ሰዎች True Color ከጅምሩ Expose ያረገውም እራሱ እግዚአብሔር ነው። ይልቅ እንውጣ...ሰዓቱ ሄዷል ልጃችንም ናፍቃኛለች እማዬም ማረፍ አለባት አናመሽም ብለን ነው አደራ ሰጥተናት የወጣነው....በዛ ላይ እሷም ሳታየኝ አትቀርም ትንሽ ተደነባብራለች....መኖሬ ለሰው ጭንቀት እንዲሆን አልፈልግም። " እሱን ብታስብ ኖሮማ...." ውሳኔዬን አክብሪ ! ምትይው ነገር ቢሆን ካንቺ በላይ ደስተኛው እኔ ነኝ...ያን ጊዜ እንዴት እንዳለፍኩት ታውቂያለሽ ስለዚህ please ወደ ጎጇችን ወደ ኑሯችን እንመለስ። " የራስህ ጉዳይ...ደረቅ ነህ ድርቅ ያልክ " እጇን ሲይዛት ልቀቀኝ አለችው። እንደምንም በቀልድ አባብሎ ተቃቅፈው በፊትለፊቷ እየተሳሳቁ አለፉ። ልታናግረው ፈልጋ ነበር.....የስራዋ ፀፀት ግን አላስጠጋትም....ይቅር እንዳላት ታውቃለች። በሞት አፋፍ ሳለ ለሞት የጣለችው ነፍስ ቆሞ እራሱን ችሏል። አይጠቅመኝም ብላ ቆርጣ የጣለችው ስጋዋ ብቻውን ሰው ወጥቶታል። በስተመጨረሻም የተናቀው ሲነሳ የናቀው ወደቀ...በቀል የኔ ነው ያለው አምላኩ ፊቱ ተበቅሎ አሳየው። [ ጥሩቤል ] ልጅቷ ለልጁ ምን እንደነበረች / ምን ልትሆን እንደምትችል ግምቱን ለእናንተ ተውኩት @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
449
18
በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?
53
19
እኔ ምልህ እግዜር በወደቀ ክንዴ ለተረማመዱ በደኸየ ስሜ ሽቅብ ለነገዱ ከቁስ ላሳነሱኝ ባከበሩኝ ቦታ እንዴት ላርግ ይቅርታ? . መጠየቄ እንጂ አትማር አትልም አይደል የበደለ ገዳይን አትጥልም ግን እ
እኔ ምልህ እግዜር በወደቀ ክንዴ ለተረማመዱ በደኸየ ስሜ ሽቅብ ለነገዱ ከቁስ ላሳነሱኝ ባከበሩኝ ቦታ እንዴት ላርግ ይቅርታ? . መጠየቄ እንጂ አትማር አትልም አይደል የበደለ ገዳይን አትጥልም ግን እኔ አይደለው አንተን ፍፁምነት የለኝ እንዴት ልማራቸው አባት ሆይ ንገረኝ! [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
451
20
በ ህይወታችሁ አንድ መፅሐፍ ብቻ ነዉ ከዚህ በሀላ ማንበብ የምትችሉት ብትባሉ የቱን ትመርጣላችሁ?
24