1 629
Subscribers
+3224 hours
+1227 days
+10030 days
Posts Archive
1 629
ያለማቋረጥ ማንበብ
በአስደናቂ ታሪኮች መመሰጥ ና መርካት በመቀጠል ቀጣዩን መጠበቅ
ይህ ከሆነ ፍላጎታቹ ይኸዉ !!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
1 629
ከዕለት ተዕለት ውጥረት እረፍት የሚሰጡ፣ መንፈስን የሚያስደምሙና ልብን የሚነኩ ምርጥ የስነ-ጽሁፍ ቻናሎችን በአንድ ላይ
📜 ጥቃቅን ስሜቶችን የሚገልጹ ድንቅ ግጥሞች
☕️ ከቡና ጋር የሚነበቡ ውብ አጫጭር ወጎች
💡 ህይወትን በአዲስ መነፅር የሚያሳዩ ጥቅሶች
እርስዎም የጥበብ ረሃብዎን ይወጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
1 629
የ24 ዓመቷ ሰናይት ከስድስት ዓመታት የፍቅር አየር ላይ ከተንሳፈፈች በኋላ በመጨረሻም የሰርጓ ዕለት ደረሰ። የሳሎኑ አየር በዕጣንና በሚጣፍጥ የቡና ጠረን ታውኳል። ነጭ ካባዋን አድርጋ፣ ዓይኖቿ በፍቅርና በደስታ እያበሩ ሙሽራዋ በፍቅር ዓይኖቿን እያየ ሊወስዳት የሚመጣበትን ደቂቃ በጉጉት ትቆጥራለች።
በዚያው ቅጽበት ግን ስልኳ በእጇ ላይ ተንቀጠቀጠ። የፍቅረኛዋ ዳዊት ስም ማያ ገጹ ላይ በራ።
"ዳዊቴ... መጣህ?" አለች ድምጿ በፍቅር ተሞልቶ።
ከሌላው ጫፍ ግን የሚሰማው የእርሱ የመተንፈስ ድምፅ ብቻ ነበር። ከጥቂት ሰከንዶች ዝምታ በኋላ በቅዝቃዜ የተሞላ ድምፅ ከስልኩ ወጣ...
"ሰናይት... ይቅርታ አድርጊልኝ። ይሄን ሰርግ መቀጠል አልችልም አትጠብቂኝ።"
ቃላቱ እንደ ጦር ልቧን ወጉት። ከማመን በላይ ሆነባት "ዳዊት... ምን ማለትህ ነው? ቀልድ ነው አይደል?" ብላ ሳትጨርስ ስልኩ ተዘጋ።
ዓለም በፊቷ ጨለመች ሳሎን ውስጥ የተቀመጡት ዘመዶቿ በፍርሃት እያዩአት ሳትታወቃት ከቤት ወጥታ በከባድ ዝናብ ውስጥ በባዶ እግሯ መሮጥ ጀመረች የእንባዋና የዝናቡ ውኃ ተቀላቅሎ ፊቷን ያጠበው ነበር መንገድ ስታቋርጥ የፍሬን ድምፅ ተሰማ... ከዚያም ሙሉ በሙሉ ጸጥታ።
ከሶስት ቀናት በኋላ...
ሰናይት በነጭ የሆስፒታል አልጋ ላይ ተኝታ ዓይኖቿን በዝግታ ከፈተች የመድኃኒት ጠረን አፍንጫዋን መታውከጎኗ በእድሜ ጠንከር ያለና በወዛም ፊቱ ላይ የጭንቀት ምልክት የሚታይበት አንድ እንግዳ ሰው ተቀማጭ ተመልከታለች።
"እንኳን ማርያም ማረችሽ..." አለ ሰውየው ድምፁ በሩህሩህነት ተሞልቶ።
ሰናይት በደረቀ ጎሮሮዋ "እኔ... እኔ የት ነኝ? እርሶስ ማን ነዎት?" ስትል በስስት ጠየቀች።
ሰውየው በእርጋታ ተነስተው ከጎኗ ተቀመጡ "አደጋ አጋጥሞሽ መንገዱ ላይ ወድቀሽ ያገኘሁሽ እኔ ነኝግን... ሆስፒታል ካደረስኩሽ በኋላ፣ ከኪስሽ ውስጥ የወደቀውን ደብዳቤ አነበብኩት..."
የሰውየው ዓይኖች በእንባ ተሞሉ። ሰናይት ደንግጣ "ምን ደብዳቤ?" አለች።
"ሰናይት... ይህ ደብዳቤ ከመሞቱ በፊት አባቴ የፃፈው ደብዳቤ ነው ላለፉት ሃያ ዓመታት ስፈልገው የነበረው፣ የቤተሰባችንን ሚስጥር የሚፈታው ደብዳቤ በእጅሽ ውስጥ እንዴት ሊገኝ ቻለ?"
ሰውየው እጁን ወደ ኪሱ ሰዶ የታጠፈውን ያረጀ ወረቀት ሲያወጣ ሰናይት በድንጋጤ አፏን ያዘች! ምክንያቱም ደብዳቤው ላይ የተጻፈው ስም የእርሷ ሳይሆን...
ሙሉ ታሪኩን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
1 629
ቀጣዩ ክፍል መቼ ነው የሚለቀቀው?"
ብለህ በጉጉት የምትጠብቁት ታሪክ ይፈልጋሉ? ⏳🔥
💫 ልብ የሚያሞቁ የፍቅር ወጎች
🎭 ያልተጠበቁ ውሳኔዎችና
🥀 የማይረሱ የሕይወት ገጠመኞች
ጊዜያቹን በከንቱ አታጥፋ ድንቅ ታሪኮችን አሁኑኑ ማንበብ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/RrQMv0KciDJmMzE0
1 629
📖✨ ከዕለታዊ ሕይወትህ ለጥቂት ደቂቃዎች ሸሽተህ… ወደ ሌላ ዓለም መግባት ትፈልጋለህ?
❤️ አፍቃሪ ነብሶች
💔 ልብ ሰባሪ ታሪኮች
🔐 ምስጢር የተሞሉ ታሪኮች
🥀በ ናፍቆት የተሞሉ ገፀ ባህሪያት
📚 በአጠቃላይ አስደናቂ ልቦለዶች…
ሁሉንም በአንድ ቦታ! ✨
አንድ ታሪክ ትጀምራለህ…
ከዚያም “ቀጣዩ ምን ይሆን?” ብለህ መጠበቅ አትችልም። 😍📖
አሁኑኑ ቤተሰቡን ተቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/ntI4_0yP4Gk0ZmM0
1 629
🥀 በዚያች ዝናባማ ምሽት የተቀየረው ህይወት...
እሁድ ምሽት ነበር። ዝናቡ በኃይል እየጣለ የካፌውን መስኮት ይመታል። እጄ ላይ ያለውን የሞቀ ካፑቺኖ እየተጎነጨሁ በበር በኩል የሚገቡትን ሰዎች እመለከታለሁ።
በድንገት በሩ ተከፈተና እርሷ ገባች። ከዝናቡ ለመጠለል እየሮጠች ስለነበር የለበሰችው ረጅም ካፖርት በትንሹ ረሷል። ፀጉሯ ላይ የወደቁትን የዝናብ ዘጠቢዎች እያረገፈች ዓይኖቿን ወደ ካፌው አማተረች። ሁሉም ወንበሮች ተይዘዋል። ብቸኛው ክፍት ቦታ... ከእኔ ፊት ለፊት ያለው ወንበር ብቻ ነበር።
አይኖቻችን ተገናኙ። ፈገግ ብላ ወደ እኔ ተራመደች።
"ይቅርታ... እዚህ መቀመጥ እችላለሁ?" አለችኝ—ድምጿ ልክ እንደ ዝናቡ ዜማ ለስላሳ ነበር።
"ተቀመጪ" አልኳት፣ ልቤ ባልተለመደ ፍጥነት ይመታ ጀመር።
ተቀመጠች። ቦርሳዋን ስታስተካክል ከውስጡ አንድ አሮጌ መጽሐፍ ወድቆ እግሬ ስር ወደቀ። ጎንበስ ብዬ አነሳሁት። የመጽሐፉን ርዕስ ስታየው ደነገጥኩ—ለዓመታት ስፈልገው የነበረው፣ የእኔው የሚወደደው ደራሲ ይስማአከ ወርቁ ድንቅ ስራ ነበር
"ይህንን መጽሐፍ ታነቢዋለሽ?" አልኳት እየገረመኝ።
ቀና ብላ አየችኝና ዓይኖቿ በደስታ በሩ "አዎ! የሚገርምህ ይሄን መጽሐፍ ያገኘሁት ዛሬ ከሰአት አሮጌ መጻሕፍት መሸጫ ውስጥ ነው። በተለይ ገጽ 42 ላይ ያለው ግጥም..."
"...የነፍስን ረሃብ ይቆርሳል!" ብዬ አቋረጥኳት።
ሁለታችንም በአንድ ጊዜ ሳቅን። በዚያች ቅጽበት በዙሪያችን ያለው የካፌ ድባብ የዝናቡ ድምፅ... ሁሉም ነገር ቆመ። በዓለም ላይ እኔና እሷ ብቻ ያለን ያህል ተሰማኝ። እስከ ሌሊቱ 5 ሰዓት ድረስ ስለ መጻሕፍት፣ ስለ ህይወት፣ ስለ ፍቅር አወራን። ስንለያይ ስልክ ቁጥሯን በወረቀት ላይ ፅፋ ሰጠችኝ።
ቤት ደርሼ ወረቀቱን ስከፍተው ግን ከቁጥሩ ስር የተጻፈውን አጭር መልእክት አየሁና ደነገጥኩ...
❤️ ሙሉውን የፍቅር ታሪክ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/wj1FH6fJLSExZmM0
1 629
ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት። የዝናቡ ውሽንፍር የጥንታዊውን ሕንፃ መስኮቶች ያንቀጠቀጣቸዋል። መብራቱ ድንገት ጠፍቶ ሙሉ በሙሉ በጨለማ ስንዋጥ የእርሷ አየር አወጣጥ ብቻ ነበር በክፍሉ ውስጥ የሚሰማው።
እጄ ላይ ያለው የቆየ ማስታወሻ ደብተር በደም የተበከሉ ገጾች አሉት። ደብተሩን ያገኘሁት ከሃያ ዓመታት በፊት በድንገት ከተሰወረው ወንድሜ አልጋ ስር ነበር። ገጹ ላይ ከተጻፉት አጫጭር ዓረፍተ ነገሮች መካከል አንዱ መስመር የልብ ምቴን አፈጠነው
"ይህንን ካነበብክ እኔ በሕይወት የለሁም። ነገር ግን በሩን ከከፈትከው... እርሷን ታገኛታለህ። እባክህን ወደ ምድር ቤቱ እንዳትወርድ!"
ከእግሬ ስር ያለው እንጨት የወለል ሳህን "ክራክ..." ብሎ ሲሰነጠቅ ድንገት ከጀርባዬ የሚቃጠል የእንፋሎት ትንፋሽ ተሰማኝ። ዞሬ ለማየት ስቃዥ፣ የቀዝቃዛ እጅ ጣቶች ከአንገቴ በስተጀርባ በዝግታ ይዳብሱኝ ጀመር...
ሙሉውን ታሪክ ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/wj1FH6fJLSExZmM0
1 629
የታሪክ አፍቃሪያን የታላቹ?
የሀገራችንን ድንቅ ስነ-ፅሁፎች፣ ወጎች፣ ግጥሞች እ የሚያቀርቡ ምርጥ የቴሌግራም ቻናሎችን በአንድ ቦታ አዘጋጅተንላችኋል።
📖 ልብ ወለድ እና አጫጭር ታሪኮች
✍️ ልብ የሚነኩ ግጥሞች እና ቅኔዎች
🧠 የፍልስፍና እና የ ስነ-ልቦና ፅሁፎች
📜 የታሪክ እና የባህል ማስታወሻዎች
ሁሉንም በአንድ ላይ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/wj1FH6fJLSExZmM0
1 629
+4
ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊
.
እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨
.
ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏
THIS IS THE CHANNEL : @muluwerkdesigns
1 629
+4
ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊
.
እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨
.
ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏
THIS IS THE CHANNEL : @muluwerkdesigns
1 629
Sorry ጠፋሁ I'm Grieving....የልብ ጓደኛዬን በሞት ስላጣው Depression ውስጥ ነኝ ለዛ ነው ይቅርታ። ሙጢ አርፋለች እና I wasn't there at the time of her death የዛ ፀፀት እና ስሄድ ለካስ ያ the last moment ነበር ሚለው ስሜት ቀን በቀን ያደማኛል። ለሌላው ሰው እንስሳ ብቻ ልትሆን ትችላለች For me ግን She was everything እና ይሄን Time ከእግዚአብሔር ጋር ካለፍኩት እንገናኛለን። በህይወቴ ውስጥ የቀረኝን ብቸኛ ጓደኛ ነው ያጣሁት I need time. ለአብዛኛው Silly reason ሊሆን ይችላል ለኔ ግን ጥልቅ ቁስል ነው። ዕንቅርት ላይ ደግፍ ነው የሆነብኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ሰላም ቆዩኝ....ደህና ሳልሆን ምለቀው ነገር ለጤነኛው መርዝ ነው ሚሆነው So በዛ ተረዱኝ 🙏
[ ጥሩቤል ]
@ebuhbhr
1 629
የ self development እንደ
1.Atomic Habits
2.The power of now
3.Limitless
4.The subtitle of art not giving a fuck
5. rich dad poor dad
6.time management
ያሉ መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉ
https://t.me/Amharic_Books_storee
