cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቶጳዝዮን

በብዕራችን ጥበብን እናነግሳለን። የብዙ ገጣሚያን ስራዎች የሚቀርቡበት ምርጥ ቻናል ነዉ። @topazionnn @topazionnn for any comment👇👇 @ediwub @Tirrubel @balageru_1

Більше
Рекламні дописи
855
Підписники
+224 години
+157 днів
+11430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ናፍቆት! ናፍቆት እሳት የመጠበቅ ቁንጣን ፍጅት እሳት እየፈጀህ ቁንጣን እያፈነህ የምትናፍቀው እስኪገባ ካይንህ እሳቱ ያንድድህ ቁንጣኑም ይጭነቅህ ናፍቆት ድሮም ይሄን አይደል የምትውልህ ልዑል መኮንን (Liulmekonen)
630Loading...
02
🎙🎙🎙 DANA @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek @danayetpoem
1280Loading...
03
#ያልታደለች_እናት💔 TikTok :- @Tirrubel በኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Topazionnn @Topazionnn
1320Loading...
04
ዝናብ -ገበሬ-ሊስትሮ (በላይ በቀለ ወያ) ገጠር ዝናብ ነጥፎ..... ከተማ ምድር ላይ ፣መዝነቡ እንደታየ የከተማው ኗሪ እንዲህ ፀለየ "ከተማ ምድር ላይ፣ዶፍ ዝናብን ጥለህ                               ሒያጅ ከምታቆሽሽ... በየጎዳናው ላይ ፣ጭቃ፤ጎርፍ አብቅለህ እዚህ ሚዘንበውን..... ገጠር ላለው ኗሪ ፣ውሰደው ጠቅልለህ። አብቅ ነው ሚዘራው.... እኛ እየሸመትን የምንመገበው ዝናብህን ሁሉ ፣ገጠር ላይ አዝንበው" እያለ ሲማፀን፣የከተማው ኗሪ "መንገዱን ጭቃ አርገህ.... ጫማ ምታቆሽሽ፣ተመስገን እያለ" ብሎ ሚያመሰግን ፣የቆሸሸ ጫማን እየወለወለ ለካስ ከተማም ላይ... ከገበሬው እኩል ዝናብ ሚያስፈልገው ፣ጫማ ጠራጊ አለ።                          @semetnbegtm @semetnbegtm
1383Loading...
05
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
1590Loading...
06
ከጎርፍ አለም ገፈት ከጥልቁ ሊያተርፈኝ ደክሞት የታገለ የትከሻው ጉልበት በመከራው ብዛት ስለኔ የዛለ ሞቶ የሚያኖረኝ ይህ ነው አባቴ ህልሞቼን ያዘለ፡፡ ፡ መልካም የአባቶች ቀን #ልብ_አልባው_ገጣሚ @topazionnn
1570Loading...
07
✨አባትነት✨ . . . ድርብ ልብሱ ፥ ህብረ ዉበት፤ ስዉር ጥበብ ፥ ልባዊነት፤ በፍቅር መቀነት ፥ የታሰረ፤ በእምነት ሀቅ ፥ የከበረ፤ አርቆ የማሰብ ፥ ማዕረግ ከፍታ፤ የሰዉነት ልኬት ፥ ልዕልና ስጦታ፤ በስሌት አይን ፥ የማናየው፤ በእጅ ዳብሰን ፥ የማነካዉ፤ አባትነት መንፈስ ነው፤ አባትነት ህይወት ነው። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✍✍✍ዔደን #Share @ediwub @topazionnn @topazionnn
2253Loading...
08
የልብ ወዳጅ እንደሌለኝ ከነገርኩሽ ቀን አንስቶ ምን ነበር ባትሄጂ ከምጎዳ ፍቅሬ ፀንቶ ምን ሳላውቅ አንድም ነገር ተካተትኩ ወደ ልብሽ መቼ አውቄ ቻው ልትይኝ እንደከጀልሽ በል ደህና ሁን መባባሉ መች ከበደሽ ክቡር ቃሉ ዝም ረጭ እንዳልሽ ደብዛሽን እንዳጠፋሽ ፍቅሩ ሳያልቅ አንቺ ጨረስሽ። ✍ አየሁ ነኝ @tekle_ayehu
2123Loading...
09
እንደ ቀትር ጸሀይ እንደምታቃጥል እኔስ ይመስለኛ ፍቅር የሚያከስል ካጋደለኝማ እንደ ሚናከሱት እንደ አናብስቶቹ ሳላፈቅር ላፍቅር ሳልራመድ ልሩጥ ልለይ ከሟቾቹ ልዑል መኮንን @Liulmekonen
2352Loading...
10
ለማታዉቀኝ 2 ገጣሚ እና አንባቢ✍ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
2661Loading...
11
በ ሜሮን ብዙነህ 🎤 (@mareiu) @topazionnn
10Loading...
12
Media files
2984Loading...
13
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
2921Loading...
14
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
2971Loading...
15
የናፈቀም ይናፍቅ የወደደም ያፍቅር የሚያጭ ቢኖር ይሰር እኔ ጋር ሲሆን ግን በመጣበት ይብረር ከእንስት ጋር ታስሮ በነገር ከማረር ከ ልዑል መኮንን (@Liulmekonen)
3530Loading...
16
ቃል እኔ እንደማስበው እኔ እንደማየው እያሉ ሲያወሩ በተናገሩት ቃል አንድ ቀን መውደቆን አይጠራጠሩ በ ልዑል መኮንን(@Liulmekonen)
3510Loading...
17
#ወዴት_አደረሽው? በኪሩቤል አሰፋ @Tirrubel @Ebuh_bhr @topazionnn @topazionnn
3640Loading...
18
ለማታዉቀኝ... ገጣሚ እና አንባቢ ዔደን ታደሰ @ediwub ክፍል 2 ይቀጥላል........... @topazionnn @topazionnn
3463Loading...
19
Media files
10Loading...
20
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3535Loading...
21
https://t.me/yidnesart
2340Loading...
22
✍✍✍ ናትናኤል 🎤🎤🎤 ናትናኤል & ዘካርያስ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/Nothingistruek @loveyoumoremm @danayetpoem
3413Loading...
23
🥰🥰🥰 @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
2560Loading...
24
አይ እናቴ🥺 @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
2882Loading...
25
የሰው ልጅ ተፈጥሮ ከጠባቧ አለም ወደ ሰፊዉ ምድር ከመጣ ጀምሮ... ከራስ ጋር ግብግብ ከራስ ጋር ውድድር ህልም መሳይ ኑሮ... የእድሜ ቅብብሎሽ የሕይወት ስንክሳር ብዙ አይነት ተፈጥሮ... አንዳንዱ ለደስታ ገሚሱ ለሀሳር የሰው ልጅ ተፈጥሮ... በ ✍️ናሆም @topazionnn @topazionnn
3111Loading...
26
🤔 ግራ መጋባቴ እንደዉ ግራ ገብቶኝ፤ ስቋጥር ስፈታ እጅጉን አሳስቦኝ፤ ባስብ ባሰላስል ከልቤ አጣሀት፤ ግራ የገባኝን ግራ ገብቶኝ ተዉኩት። .......................................... በዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
9925Loading...
27
ከንቱነትን ሸሽቶ ሕይወት ስትጠይቀኝ ሳፍር ለመመለስ ኑሮም ስታዋክብ ስትል መለስ ቀለስ ከእራስ ተደጋግፎ ከእራስ ጋር ተስማምቶ መኖር ዘበት ሆነ ከንቱነትን ሸሽቶ እኔም የከንቱ ከንቱነት ምንም ስላልገባኝ ከንቱ በሆነ ቀን ከንቱነት ከጠፋኝ ሰውነት እራሱ ከንቱ ከመሰለኝ ወይ አልኖሩኩም በቃ ወይ ደግሞ አልታወቀኝ ከ ልዑል መኮንን (@Liulmekonen)
3421Loading...
28
ሀ እና ለ ን ይኑሩ ፐ ን እየፈለጉ ከተሰደረበት ግዜ ከሚፈጁ ሀ እና ለን ይኑሩ ፐ ን ይደርሱበታል በጊዜው ሲያረጁ ልዑል መኮንን (Liulmekonen)
1 0528Loading...
29
✍✍✍🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3850Loading...
30
መቼ ትመጫለሽ?? በዔደን ታደሰ እና ኤልሻዳይ(ኤል ቶ) ተፅፎ እንደቀረበ✍🎤 @ediwub & @elshaday_23 @topazionnn @topazionnn
3784Loading...
31
መሰበር ከቅስም በላይ በልብ ይበረታል ያልሽኝን ታስታውሻለሽ አትረሽውም እንደ ቃልሽ ፀንተሽ አለሽ ከስሜት ምክንያታዊነት ለእምነት እጅ ከሰጠ የቱ ጋር ነው የእኛ ታሪክ የበለጠ ከስሜታችን መታረቅ ተስኖን በምኞታችን ቅዥት ሕልማችንን ለመኖር ኃይል ብርታቱን ካጣን ፍቅር ጀምረን እንጂ የታየን ከዘለቁት መች ተቆጠርን። ✍ አየሁ ነኝ @tekle_ayehu
3851Loading...
32
እንቆቅልሼ ነህ ያኔ በልጅነት ስንጠያየቅ መልሱን ለመመለስ ሁሉም ሲጨናነቅ እንታገል ነበር ፍችውን ለማወቅ : : ዛሬ በኔ ህይወት ይኸው በኔ ኑሮ ፍች አልተገኘልህ ጥያቄ ለወትሮ የልቤ ቅኔ ነህ የውስጤ እስትንፋስ እንቆቅልሼ ነህ የሌለህ ቋሚመልስ : : እባክህ ፍቅርዬ ሀገሬን ስሰጥህ እንቅቆቅልሽ ስልህ ምናውቅልሽ ብለህ ሳይህየማፈሬን የውስጤን መቅለስለስ የልቤን ጥያቄ ዛሬውኑ መልስ። ✍ ቤዛ (የተክልዬዋ) @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
3452Loading...
33
እያስተዋልን እንጂ የጊዜውን ነገር እናውራ ካልንማ ስንት አለ የሚነገር። ያየነውን ሁሉ በሆድ ይፍጀው ዜማ በማለፋችን ነው የኖርነው እኛማ።    @topazionnn @topazionnn @topazionnn
3430Loading...
34
ህሊና ሲመክር ........ 🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3545Loading...
35
Media files
10Loading...
36
Media files
10Loading...
37
Media files
10Loading...
38
ሰው ዋጋው ወደቀ የወደቀን ሁሉ ሰንፎ ነው እያልን ያለቀሰን ሁሉ አስመስሎ ብለን በሰው ቁስል ፈርደን ህመማቸው ርቆን ከመሃል ከተማ እስከ ዳር እያየን ሰው ከዕትብቱ ሲለይ ያልኖረው አለቀ ለድንጋይ ጌጥ ሲባል ሰው ዋጋው ወደቀ ልዑል መኮንን @Liulmekonen
3730Loading...
39
አብረን ከኖርንበት ፍቅር ልሰራ ስል መውደድ ላስማማ ስል የት ነበርሽ አንቺ ግን ተኝቼ እያለሁ በጡቶችሽ በኩል እርግጠኛ ነኝ የእኔ ማንነት ስያሜ አላገኘም ተብሎ አልተጠራም የሰውነት ክፍል በሕይወት ከኖረ ይሕን ዓመቱ ነው አልሰማሽም ሲባል😀 እውነት ለመናገር ነገረ ስራሽን ይዠው ቆይቻለሁ በሀሳቤ በኩል ነፍስ ከስጋ ጋር ስላላት መነጠል ከአንቺ የበለጠ ስለማላውቅ ይሕን ንገሪኝ በድንግል ሚዛን አይሰራም ለአንቺ መኖር ሲባል ረቂቅ ነሽና አብረን ባሳለፍነው በዚህ ሁሉ ዓመት ይሕንን ነው የተማርኩ ሳላይሽ ነው የኖርኩ ሳልጠግብሽ ነው የሞትኩ። ✍አየሁ ነኝ @tekle_ayehu
3521Loading...
40
✍✍✍🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3245Loading...
ናፍቆት! ናፍቆት እሳት የመጠበቅ ቁንጣን ፍጅት እሳት እየፈጀህ ቁንጣን እያፈነህ የምትናፍቀው እስኪገባ ካይንህ እሳቱ ያንድድህ ቁንጣኑም ይጭነቅህ ናፍቆት ድሮም ይሄን አይደል የምትውልህ ልዑል መኮንን (Liulmekonen)
Показати все...
Показати все...
music .aac1.00 MB
👏 3😁 1
00:44
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#ያልታደለች_እናት💔 TikTok :- @Tirrubel በኪሩቤል አሰፋ @Ebuh_bhr @Topazionnn @Topazionnn
Показати все...
15.27 MB
1
ዝናብ -ገበሬ-ሊስትሮ (በላይ በቀለ ወያ) ገጠር ዝናብ ነጥፎ..... ከተማ ምድር ላይ ፣መዝነቡ እንደታየ የከተማው ኗሪ እንዲህ ፀለየ "ከተማ ምድር ላይ፣ዶፍ ዝናብን ጥለህ                               ሒያጅ ከምታቆሽሽ... በየጎዳናው ላይ ፣ጭቃ፤ጎርፍ አብቅለህ እዚህ ሚዘንበውን..... ገጠር ላለው ኗሪ ፣ውሰደው ጠቅልለህ። አብቅ ነው ሚዘራው.... እኛ እየሸመትን የምንመገበው ዝናብህን ሁሉ ፣ገጠር ላይ አዝንበው" እያለ ሲማፀን፣የከተማው ኗሪ "መንገዱን ጭቃ አርገህ.... ጫማ ምታቆሽሽ፣ተመስገን እያለ" ብሎ ሚያመሰግን ፣የቆሸሸ ጫማን እየወለወለ ለካስ ከተማም ላይ... ከገበሬው እኩል ዝናብ ሚያስፈልገው ፣ጫማ ጠራጊ አለ።                          @semetnbegtm @semetnbegtm
Показати все...
👍 4 1
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
Показати все...
መርዙ በአፉ.m4a10.21 KB
👌 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከጎርፍ አለም ገፈት ከጥልቁ ሊያተርፈኝ ደክሞት የታገለ የትከሻው ጉልበት በመከራው ብዛት ስለኔ የዛለ ሞቶ የሚያኖረኝ ይህ ነው አባቴ ህልሞቼን ያዘለ፡፡ ፡ መልካም የአባቶች ቀን #ልብ_አልባው_ገጣሚ @topazionnn
Показати все...
👍 4 1🔥 1
✨አባትነት✨ . . . ድርብ ልብሱ ፥ ህብረ ዉበት፤ ስዉር ጥበብ ፥ ልባዊነት፤ በፍቅር መቀነት ፥ የታሰረ፤ በእምነት ሀቅ ፥ የከበረ፤ አርቆ የማሰብ ፥ ማዕረግ ከፍታ፤ የሰዉነት ልኬት ፥ ልዕልና ስጦታ፤ በስሌት አይን ፥ የማናየው፤ በእጅ ዳብሰን ፥ የማነካዉ፤ አባትነት መንፈስ ነው፤ አባትነት ህይወት ነው። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ✍✍✍ዔደን #Share @ediwub @topazionnn @topazionnn
Показати все...
🥰 6 2
የልብ ወዳጅ እንደሌለኝ ከነገርኩሽ ቀን አንስቶ ምን ነበር ባትሄጂ ከምጎዳ ፍቅሬ ፀንቶ ምን ሳላውቅ አንድም ነገር ተካተትኩ ወደ ልብሽ መቼ አውቄ ቻው ልትይኝ እንደከጀልሽ በል ደህና ሁን መባባሉ መች ከበደሽ ክቡር ቃሉ ዝም ረጭ እንዳልሽ ደብዛሽን እንዳጠፋሽ ፍቅሩ ሳያልቅ አንቺ ጨረስሽ። ✍ አየሁ ነኝ @tekle_ayehu
Показати все...
🥰 1
እንደ ቀትር ጸሀይ እንደምታቃጥል እኔስ ይመስለኛ ፍቅር የሚያከስል ካጋደለኝማ እንደ ሚናከሱት እንደ አናብስቶቹ ሳላፈቅር ላፍቅር ሳልራመድ ልሩጥ ልለይ ከሟቾቹ ልዑል መኮንን @Liulmekonen
Показати все...
ለማታዉቀኝ 2 ገጣሚ እና አንባቢ✍ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
Показати все...
ለማታዉቀኝ 2 ✍️በዔደን.mp31.21 MB
👍 6