cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Addis Ketema Education Office

The offical Addis ketema education information is avilable.

Більше
Рекламні дописи
9 975
Підписники
+924 години
+507 днів
+21630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ለ2016ዓ.ም የቅድመ 1ኛ /KG ተመራቂዎች፦ አርብ በ28/10/16ዓ.ም 8:00 ሰዓት ላይ ለአሰላ እና ደ/ብርሃን ተመራቂዎች በአራዳ ክ/ከተማ አደራሽ ኦረንተሽን ስለሚሰጥ በቦታው እንድትገኙ እያሳቅን ኦረንተሺኑ ላይ ተገኘቶ ባጅ ያልወሰደ ተመራቂ መግባት የማይችል መሆኑን እናሳውቃለን።
Показати все...
ለክ/ከተማችን የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች፦ የመ/ራንና አመራሮች ለ2016 ክረምት ስልጠና ካሁን በፊት በየትምህርት ዓይነቱ መላካችሁ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የቀረንን ኮታ እንድንጠቀም ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሜ እድሉን ስለሰጠን በየት/ቤታችሁ ስማቸው ያልተላከ (የሒሳብ፣ Chem, Phy, Bio) መ/ር ካላችሁ ብቻ ተጠባባቂ በማለት በባለፈው ፎርማት በየትምህርት ዓይነቱ ለይታችሁ እስከ አርብ 21/10/16ዓ.ም 4:00 ብቻ በግል የቴሌግራም አድራሻ እንድትልኩልን ስንል እናሳውቃለን፡፡                                                                                                        ማሳሰቢያ፡ መረጃው በእንግሊዝኛ መሞላቱን እንዳትዘነጉ
Показати все...
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለምትሠሩ ተደራጅታችሁ የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በመመዝገብ ላይ ያላችሁ መ/ራን በሙሉ፦ ስም ዝርዝራችሁ ስለመጣ፣ ከማክሰኞ 18/10/2016 ዓ.ም ምዝገባው ስለሚቀጥል በክ/ከተማችን 6ኛ ፎቅ ላይ ህብረት ስራ ፅ/ቤት መረጃችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለምትሠሩ ተደራጅታችሁ የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በመመዝገብ ላይ ያላችሁ መ/ራን በሙሉ፦ ከዛሬ ሰኞ 10/10/16 እስከ 22/10/2016 ዓ.ም ድረስ በድጋፍና ክትትል ምክንያት ምዝገባ የሌለ እና በ24/10/16 ምዝገባው በክ/ከተማ 6ኛ ፎቅ ላይ የሚቀጥል መሆኑን እያሳወቅን እስከዛው ድረስ የሚጠበቅባችሁን መረጃዎች  እያሟላችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
Показати все...
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለምትገኙ የግል ቅድመ 1ኛ (KG) ት/ቤቶች በሙሉ፦ በቀን 10/10/2016ዓ.ም ዕለተ ሰኞ ለዋና ር/መምህራን በት/ቢሮ አስተባባሪነት ስልጠና ስለሚሰጥ ከጠዋቱ 3:00 በወንድራድ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
Показати все...
በሁለት ወር የመኬና ባለቤት የሚረግ መሐበር በኢትዮጽያ ከላይ ያለው ነው ተቀላቀል አባቴ በቃላቸው የተገኝ መሐበር ነው ተቀላቀል ፍጠን
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንግዲህ እንደምንም ተሟሙተን እዚህ ደርሰናል
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.