የሙሂ ማስታወሻዎች
Ir al canal en Telegram
የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah
Mostrar más4 874
Suscriptores
+124 horas
+27 días
-830 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+43
en 7 canales
septiembre '26
+176
en 10 canales
Get PRO
agosto '26
+79
en 6 canales
Get PRO
julio '26
+147
en 10 canales
Get PRO
junio '26
+131
en 16 canales
Get PRO
mayo '26
+123
en 15 canales
Get PRO
abril '26
+230
en 13 canales
Get PRO
marzo '26
+204
en 15 canales
Get PRO
febrero '26
+133
en 12 canales
Get PRO
enero '26
+219
en 13 canales
Get PRO
diciembre '25
+162
en 8 canales
Get PRO
noviembre '25
+333
en 17 canales
Get PRO
octubre '25
+271
en 12 canales
Get PRO
septiembre '25
+183
en 8 canales
Get PRO
agosto '25
+414
en 22 canales
Get PRO
julio '25
+246
en 13 canales
Get PRO
junio '25
+226
en 11 canales
Get PRO
mayo '25
+305
en 9 canales
Get PRO
abril '25
+249
en 4 canales
Get PRO
marzo '25
+88
en 4 canales
Get PRO
febrero '25
+91
en 3 canales
Get PRO
enero '25
+247
en 18 canales
Get PRO
diciembre '24
+245
en 14 canales
Get PRO
noviembre '24
+166
en 5 canales
Get PRO
octubre '24
+153
en 8 canales
Get PRO
septiembre '24
+297
en 7 canales
Get PRO
agosto '24
+171
en 12 canales
Get PRO
julio '24
+192
en 3 canales
Get PRO
junio '24
+147
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+127
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+50
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+102
en 3 canales
Get PRO
febrero '24
+35
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+83
en 4 canales
Get PRO
diciembre '23
+84
en 3 canales
Get PRO
noviembre '23
+31
en 2 canales
Get PRO
octubre '23
+89
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+227
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+28
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+33
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+95
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+21
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+61
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+18
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+59
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+239
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+94
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+70
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+68
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+96
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+64
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+94
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+76
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+49
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+67
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+55
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+48
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+106
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+132
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+187
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+388
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 18 octubre | +1 | |||
| 17 octubre | +3 | |||
| 16 octubre | +3 | |||
| 15 octubre | +7 | |||
| 14 octubre | +5 | |||
| 13 octubre | 0 | |||
| 12 octubre | +1 | |||
| 11 octubre | +6 | |||
| 10 octubre | +3 | |||
| 09 octubre | +1 | |||
| 08 octubre | +1 | |||
| 07 octubre | +2 | |||
| 06 octubre | +1 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | +3 | |||
| 03 octubre | +4 | |||
| 02 octubre | +1 | |||
| 01 octubre | +1 |
Publicaciones del Canal
ፎቶ ብቻ አይተህ ትዳር እንዳትወስን። ምክንያቱም ፎቶ ትክክለኛ ገፅታን አይገልፅም። አንቺም ቢሆን በዚህ ፍቃደኛ እንዳትሆኚ በትክክለኛው ገፅታ ላይ ሁነሽ(ሳትዋቢ)ነው መታየት ያለብሽ ምትጎጂው ራስሽን ነው።
የሙሂ @sun_flowere
| 2 | በመሃል ብዙ ነገር ተፈጠረ | 819 |
| 3 | አል ሃምዱ ሊላህ ጌታየ❕
ብዙ ነገር ነው የሰጠህን ብዙ ብዙ | 1 035 |
| 4 | የምር አድጌ ነው?… ወይስ ህይወት ገብቶኝ ይሆን?…አሁን ላይ ምንም ነገር በህይወቴ ቢፈጠር ዝም እምለው… ቢከፋኝም ቢደብረኝም ዝም… ለማንም ቢሆን ምንም አልልም…
ሙ @sun_flowere | 1 188 |
| 5 | እንደ ሌሎች ስላላስመሰል ጠሉን! ለምን ይሄን ታደርጋላችሁ ይጎዳቹሃል ስላልን!
@sun_flowere | 1 236 |
| 6 | አላህን አፊያ ጠይቁት በዱንይም በአኼራም…
@sun_flowere | 1 295 |
| 7 | ቁርአንን አስተንትነህ መቅራት ችለህ ብቸኝነት ሊሰማህ አይችልም።! ዱንያም ላይ ሌላ የተሻለ መፅናኛም ልታገኝ አትችልም።! ምንም ነገር ከመፈለጋችን በፊት አላህጋ እንተዋወቅ። ካሆነ በሰው፣ በሃብት ተከበን ብቸኝነት ይሰማናል።!
የሙሂ @sun_flowere
Jo in & Sha re | 1 472 |
| 8 | በሃራም ግኑኝነት(ወሬዎች)ውስጥ አንድ ሃገር አለመሆናችን አያዘናጋን ተራርቀን ያወራናቸው ስልኮች፣ የተፃፃፍናቸው ፁሁፎች ትልቅ ተፅዕኖ በመፍጠር የመገናኘት እድል ሲኖረን በቀላሉ ሃራም ላይ እንድንወድቅ ያደርገናል።!
Join & share
የሙሂ @sun_flowere | 3 906 |
| 9 | አንዳንድ ሰው አላህ ከድህነት አውቶት ግን አሁንም ድረስ ሚታየው ድህነት ነው። እሱ ሚያስበው ስራ ስለሰራ ብቻ እንዳለፈለት ነው ነገር ግን ሪዝቅ አከፋፋዩ አላህ መሆኑን ረስቶታል።!
አላህ ሆይ የልብ ሃብት ስጠን!
የሙሂ @sun_flowere | 2 010 |
| 10 | እንቅልፍ ማጣቴ እንቅልፍ አሳጣኝ | 2 004 |
| 11 | ሃያዕ ያላት(አላህን ምትፈራ)ሴት ጓደኛየ ልታገባ ነው ጠርታኛለች ብላ ብቻዋን(ያለ መህረም)ተነስታ ወደ ሌላ ሃገር አትሄድም።!
ሙሂ @sun_flowere | 2 100 |
| 12 | ንግድ ላይ በአቋራጭ መክበር… ሚባል ነገር ይቅርባችሁ! ነገር ግን ሰበብ ስታደርሱ ትላልቅ ነገር ላይ አድርጉት…
ሙ @sun_flowere | 2 148 |
| 13 | በሂደት ብዙ ነገር እየገባን ነው አስመሳዩ ብዙ እንደሆነም…
ሙሂ @sun_flowere | 2 181 |
| 14 | ይገርማል አንዳንድ ሰው ራሱ አጥፊ ራሱ አኩራፊ ይሆናል።! ከዛ ደግሞ ይቅርታ ከመጠየቅ ምክንያት ፈልጎ ጥፋተኛ ሊያደርግህ ይሞክራል።
ሙሂ @sun_flowere | 2 387 |
| 15 | የሆነ ነገር ስንሆን ወደ አላህ እንጂ መሄድ ያለብን ችግራችንን ሰው እንዲያቅልን ፕሮፋይል ሚደረግ ጥቅስ ፍለጋ መሆን የለበትም።!
የሙሂ @sun_flowere | 2 250 |
| 16 | የግል ህይወታችንን ሚስጥር እናድርገው! ይሄን ልሰራ ነው፣ ይሄን ሰርቻለሁ፣ ይሄ አለኝ አንበል።
እየከበደን ያለ ነገር ቢሆንም ለተቆጣጠረው ግን ትርፉ ብዙ ነው።!
የሙሂ @sun_flowere | 4 719 |
| 17 | ያለ ሰው መኖር መልመድ አለብሽ እሽ ማማየ ሁሉም ሰው አይቆይም!
ሙሂ @sun_flowere | 2 264 |
| 18 | ነፍሳችንን ረሳንና በሰው ወንጀል ቢዚ ሆን!
@sun_flowere | 2 472 |
| 19 | «مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً وَاحِدَةً، صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا»
“በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት የላከ፣ አላህ በሱ ምክንያት በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል።”
📚 ተዘግቧል በ Sahih Muslim (ሐዲስ ቁጥር 408)
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
Share
@sun_flowere | 2 624 |
| 20 | ግዴለም አልተኛም እያልኩ ላልተኛ እተኛለሁ… | 2 217 |
