uk
Feedback
ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Відкрити в Telegram

የቀድሞ አበው እና እመት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ጥበብ... 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @behlateabew 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆 https://t.me/+RICJUxY54uwNbPXe

Показати більше
8 527
Підписники
-324 години
-247 днів
-9130 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+17
в 0 каналах
травень '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+30
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+29
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+31
в 2 каналах
Get PRO
січень '26
+35
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+38
в 2 каналах
Get PRO
листопад '25
+36
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '25
+23
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+32
в 4 каналах
Get PRO
липень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+44
в 1 каналах
Get PRO
квітень '25
+42
в 2 каналах
Get PRO
березень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+35
в 4 каналах
Get PRO
грудень '24
+26
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+24
в 2 каналах
Get PRO
вересень '24
+28
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+18
в 2 каналах
Get PRO
червень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+33
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+33
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+49
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+32
в 4 каналах
Get PRO
грудень '23
+25
в 1 каналах
Get PRO
листопад '23
+30
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+20
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+41
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+45
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+35
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+24
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+62
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+37
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+15
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+103
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+237
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+114
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+73
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+54
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+29
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+96
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+126
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+169
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+286
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+356
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+292
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+252
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+410
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+450
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+301
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+321
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+18 354
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
22 червня0
21 червня+1
20 червня0
19 червня+2
18 червня+1
17 червня0
16 червня+1
15 червня0
14 червня+1
13 червня0
12 червня+2
11 червня0
10 червня0
09 червня+2
08 червня0
07 червня+1
06 червня+1
05 червня+1
04 червня+2
03 червня+2
02 червня0
01 червня0
Дописи каналу
''ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡                    ''ትርጉም''' #አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን። የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን። ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።              ( መልክአ ሚካኤል) እንኳን ለሊቀ መላእክት  ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ  ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።       

2
Немає тексту...
1 510
3
“ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።’’ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
“ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።’’ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
1 518
4
“የተዘጋውን በር ሁሉ የሚከፍት ቁልፍ እግዚአብሔር ነው።’’ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
“የተዘጋውን በር ሁሉ የሚከፍት ቁልፍ እግዚአብሔር ነው።’’            አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
1 817
5
“የተዘጋውን በር ሁሉ የሚከፍት ቁልፍ እግዚአብሔር ነው።’’ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
0
6
“ጸሎት ገንዘብ ሊያስገኝ ይችላል፤ ገንዘብ ግን ጸሎትን ሊያመጣ አይችልም።’’ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
2 048
7
#ስለ #ዓለማዊ #ግርግርና #ስለ #ነፍስ>>_* "ነፍስህ ከሥጋህ እንደምትበልጥ ሁሉ፣ ለነፍስህ የምታደርገው ጥንቃቄም ለሥጋህ ከምታደርገው መብለጥ አለበት። ለሰውነትህ ምግብ ትፈልጋለህ፣ ለነፍስህስ ቃለ እግዚአብሔርን ትመግባታለህ? ለሰውነትህ ልብስ ትገዛለህ፣ ነፍስህንስ በምግባርና በሃይማኖት ታስጌጣታለህ? ይህ ዓለም እንደ ሆቴል ነው፤ ጥቂት ቆይተህ ትወጣዋለህ። *እንደ እንግዳ እንጂ እንደ ባለቤት* አትኑር። ንብረትህንም ቢሆን እንደ አደራ እንጂ እንደ ቋሚ ሀብት አትቁጠረው፤ ምክንያቱም ስትሄድ ይዘኸው የምትሄደው *በልብህ የሰነቅከውን ፍቅር ብቻ ነው።"* ቅዱስ ባሲልዮስ
0
8
Немає тексту...
0
9
‛‛በኃጢአትህ ብዛት አትደንግጥ፣ የእግዚአብሔር ምህረት ከባህር የሰፋ ነውና።’’           ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
0
10
‛‛እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ አለ፤ ነገር ግን ትሑት በሆኑት ልብ ውስጥ ያድራል።’’ ቅዱስ አትናቴዎስ
‛‛እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ አለ፤ ነገር ግን ትሑት በሆኑት ልብ ውስጥ ያድራል።’’ ቅዱስ አትናቴዎስ
0
11
Немає тексту...
0
12
«ጌታ ሆይ! አንተ በመስቀል ላይ ሆነህ የሰቀሉህን ሰዎች በይቅርታ ተመለከትካቸው፤ እኔ ግን ከእኔ የተሻለውን ሰው እንኳ በቅናት እመለከታለሁ። አንተ ለእኔ ስትል የሞት ፍርድን በጸጥታ ተቀበልክ፤ እኔ ግን ጥቂት ስድብን እንኳ ችዬ ማሳለፍ አቃተኝ። አቤቱ የተሰቀልከው ስለ እኔ፣ የሞትከው ስለ እኔ ነውና፣ ይህን ደንዳና ልቤን በፍቅርህ ችንካር ውጋው፤ ከዓለም ፍቅር ለይተህ፣ ከመስቀልህ ሥር አስጠጋኝ» ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
0
13
ክርስቶስ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ነኝ፤ ስለዚህ እናንተ በኃጢአት የረከሳችሁ የሰው ወገኖች ሁሉ ኑና የኃጢአትን ይቅርታ ተቀበሉ። እኔ ነፃነታችሁ ነኝና። እኔ የመዳኛችሁ ፋሲካ ነኝ፤ ስለ እናንተ የታረድ
ክርስቶስ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ነኝ፤ ስለዚህ እናንተ በኃጢአት የረከሳችሁ የሰው ወገኖች ሁሉ ኑና የኃጢአትን ይቅርታ ተቀበሉ። እኔ ነፃነታችሁ ነኝና። እኔ የመዳኛችሁ ፋሲካ ነኝ፤ ስለ እናንተ የታረድኩ በግ እኔ ነኝ፤ እኔ ቤዛችሁ ነኝ፤ እኔ ሕይወታችሁ ነኝ፤ እኔ ብርሃናችሁ ነኝ፤ እኔ መድኃኒታችሁ ነኝ፤ እኔ ትንሳኤያችሁ ነኝ፤ እኔ ንጉሣችሁ ነኝ። በቀኝ እጄ ወደ ላይ አነሣችኋለሁ፤ ወደ ሰማያዊው ከፍታ እመራችኋለሁ፤ በዚያም የዘላለም አባትን አሳያችኋለሁ።” ቅዱስ ሜሊጦ ዘሰርዴስ
0
14
​"ጥቂት ደም ዓለምን ሁሉ ዳነ፤ እርሱ በገዛ ደሙ እኛን ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከምድር ወደ ሰማይ አሻገረን።" ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዝናዙ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!
​"ጥቂት ደም ዓለምን ሁሉ ዳነ፤ እርሱ በገዛ ደሙ እኛን ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከምድር ወደ ሰማይ አሻገረን።" ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዝናዙ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!
0
15
ሞት ሆይ! መውጊያህ ወዴት አለ? ሲዖል፥ መቃብርም ሆይ! ድል መንሣትህ ይዞም ማስቀረትህ ወዴት አለ? #ክርስቶስ_ተነሣ፤ ሞት ሆይ፥ አንተም ጠፋህ! #ክርስቶስ_ተነሣ፣ አጋንንትም አዘኑ! #ክርስቶስ_ተነሣ፤ መላእክትም ሐሴት አደረጉ! #ክርስቶስ_ተነሣ፤ የሰው ሕይወትም ነጻ ወጣች! #ክርስቶስ_ተነሣ፤ መቃብርም ባዶ ኾነች! ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለአንቀላፉት ኹሉ በኵር ኾኖላቸዋልና፡፡ (#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ)
0
16
​"ክርስቶስ ተነሥቷል፤ ሞትም ተሸንፏል! ክርስቶስ ተነሥቷል፤ ሕይወትም ነግሣለች! በመቃብርም አንድም ሙት አልቀረም፤ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በመነሣቱ ለሞቱት ሁሉ በኩር ሆኖላቸዋልና።" ቅዱስ ዮሐን
​"ክርስቶስ ተነሥቷል፤ ሞትም ተሸንፏል! ክርስቶስ ተነሥቷል፤ ሕይወትም ነግሣለች! በመቃብርም አንድም ሙት አልቀረም፤ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በመነሣቱ ለሞቱት ሁሉ በኩር ሆኖላቸዋልና።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
0
17
​"የሁሉ ጌታ የሆነው እርሱ የሁሉንም ዕዳ ይከፍል ዘንድ ሥጋውን ለሞት አሳልፎ ሰጠ፤ በዚህም በሥጋው አማካኝነት ለሁላችንም የትንሣኤን መንገድ ከፈተልን።" ቅዱስ አትናቴዎስ ዘእስክንድርያ
​"የሁሉ ጌታ የሆነው እርሱ የሁሉንም ዕዳ ይከፍል ዘንድ ሥጋውን ለሞት አሳልፎ ሰጠ፤ በዚህም በሥጋው አማካኝነት ለሁላችንም የትንሣኤን መንገድ ከፈተልን።" ቅዱስ አትናቴዎስ ዘእስክንድርያ
0
18
​"ቤተክርስቲያን በዚህ ዓለም ውስጥ እንደ ገነት ተተክላለች።" ​ ቅዱስ ኢራኒየስ
0
19
​"ስለ ስሙ (ስለ ክርስቶስ) የታሰርኩ ብሆንም እንኳ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ገና ፍጹም አልሆንኩም።" ​ ቅዱስ ኢግናጥዮስ
0
20
​"ትዕቢት ማለት ዓለምን በራስህ ሃሳብ ለመፍጠር መሞከርና በዚያው ውስጥ መኖር ነው። ትሕትና ግን ዓለምን እግዚአብሔር እንደፈጠራት አድርጎ መቀበል ነው።" ቅዱስ ሶፍሮኒ ዘኤሴክስ
0