ch
Feedback
ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

前往频道在 Telegram

የቀድሞ አበው እና እመት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ጥበብ... 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @behlateabew 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆 https://t.me/+RICJUxY54uwNbPXe

显示更多
8 406
订阅者
无数据24 小时
-47 天
-5830 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+4
在0个频道中
八月 '26
+48
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+30
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+31
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+38
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+36
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+23
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+32
在4个频道中
Get PRO
七月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+44
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+42
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+35
在4个频道中
Get PRO
十二月 '24
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+24
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+28
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+18
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+33
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+33
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+32
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+25
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+30
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+35
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+62
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+103
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+237
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+114
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+73
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+96
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+126
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+169
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+286
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+356
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+292
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+252
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+410
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+450
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+301
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+321
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+18 354
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 九月0
01 九月+4
频道帖子
"የኢየሱስን ቃል በእውነት የሚያይ ዝምታውን እንኳ ይሰማል" ቅዱስ አግናጥዮስ

2
没有文字...
1 348
3
"ሳይወሰን በማኅፀን ተወሰነ ሳይሰበሰብ በማኅፀን አደረ ሥጋዊ ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረ እርሱ በማኅፀን ኖረ፡፡ በኪሩቤል ላይ የሚኖር እርሱ በሥጋ ወተት አደረ፡፡ የሚያቃጥል እሳት እርሱ ሥጋን ተዋሐደ ከሥውር በግልጽ ተወለደ በማኅፀንም ሕፃናትን የሚፈጥራቸው እርሱ ሕፃን ሆነ ብርሃንን የሚጐናጸፍ እርሱን በጨርቅ ጠቀለሉት፡፡ እንደ ምስኪን በድሃ ቤት አደረ እንደ ንጉሥ እጅ መንሻን ከርቀት ያመጡለት ዘንድ ሐዋርያትን ላከ፡፡ ላህም ጌታውን እንዲያውቅ የሚያደርገው እርሱ በበረት ተኛው፡፡ እንደ ሕፃን አደገ የሁሉ ጌታ እንደ መሆኑ ሰገዱለት፡፡ እንደ እግዚአብሔርነቱ እየሠራ እንደ ሰው ተመላለሰ፡፡"    ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
1 698
4
​"ክርስቶስን መከተል ማለት መስቀሉን ተሸክሞ መጓዝ ነው፤ መስቀሉ ደግሞ የራስን ፈቃድ ለእግዚአብሔር ፈቃድ ማስገዛት ነው።" — አባ መቃርስ
1 411
5
ጽንዕት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችንጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን አእምሮዉን ለብዎዉን ሳይብን አሳድርቢን፡፡ ለቅዱስ ኤፍሬም ለአባ ሕርያቆስ የተለመነች እመቤታችን ዘወትር ትለመነን፤
ጽንዕት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችንጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን አእምሮዉን ለብዎዉን ሳይብን አሳድርቢን፡፡ ለቅዱስ ኤፍሬም ለአባ ሕርያቆስ የተለመነች እመቤታችን ዘወትር ትለመነን፤ የልጇ ቸርነት የእርሷ አማላጅነት ዘወትር አይለየን አሜን፡፡ 🙏🙏🙏 ሰባኤውን የበረከት የረድኤት የቸርነት የበጎ ነገሮች ሁሉ ፍጻሜ ታድርግልን አሜን 🙏🙏🙏
1 493
6
没有文字...
1 333
7
​"ጠላቶቻችን ንብረታችንን ሊዘርፉን ይችላሉ፣ ከአገር ሊያሰድዱን ይችላሉ፣ ሥጋችንንም ሊያሰቃዩት ይችላሉ። ነገር ግን በልባችን ውስጥ ያለውንና የሕይወታችን ምንጭ የሆነውን ክርስቶስን ሊነጥቁን የሚችል አንድም ምድራዊ ኃይል የለም።" ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ​"ልብህን ከመልካም ሐሳብና ከእግዚአብሔር ፍቅር በቀር ሌላ ነገር እንዳይገባበት በጥንቃቄ ጠብቀው። ክርስቶስ በልብህ ውስጥ የነገሠ ዕለት፣ ውጫዊው ዓለም ቢናወጥ እንኳ አንተ በውስጥህ የሚጸና መንግሥት ይኖርሃል።" ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ አምላኬ ሆይ! ልቤን ለአንተ ሰጥቻለሁ፤ ምክንያቱም አንተ ለእኔ ስትል ራስህን ሰጥተሃልና። ልቤ ከአንተ በቀር ሌላ ማረፊያ እንዳያገኝ ፍቅርህን በውስጡ አውርድበት።" አውግስጢኖስ
1 268
8
​"የምወደው ኢየሱስ፣ አዳኜ፣ በልቤ ውስጥ እጅግ በጥልቀት ተጽፏል፤ ልቤ ተከፍቶ በየቁርጥራጩ ቢከተከት እንኳ፣ በእያንዳንዱ ቁራጭ ላይ የኢየሱስ ስም ተጽፎ እንደሚገኝ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ።" ቅዱስ ኢግናጥዮስ ​"በልብህ ውስጥ የክርስቶስን ስም እንደ ማኅተም አኑረው፤ በሄድክበት ሁሉ እርሱ ከአንተ ጋር ይኖራል። ፍቅሩ በልብህ ከቀረጸ፣ መከራና ስቃይም ቢሆን ከዚያ ፍቅር ሊለይህ አይችልም።" — ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ​"ሥጋዬን ሊገድሉት ይችላሉ፤ በልቤ ውስጥ ያለውን ክርስቶስን ግን ሊነጥቁኝ አይችሉም። እኔ የምኖረው ለራሴ አይደለም፣ በውስጤ ለሚኖረው ለክርስቶስ ነውና።" — ቅዱስ ቆጵሪያኖስ ​"ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ምንም ነገር እንዳይሞላው ልብህን ጠብቀው። ልብህ በክርስቶስ ፍቅር ከተሞላ፣ ዓለም ሙሉ በሙሉ ብትቃወምህ እንኳ አንተ ፍጹም ሰላም ይኖርሃል።" — ቅዱስ መቃርስ
1 104
9
‛‛የእግዚአብሔር ምሕረቱ እንጂ ቁጣው እንዳያገኛችሁ በበጎነት እራሳችሁን አስጊጡ።’’ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
‛‛የእግዚአብሔር ምሕረቱ እንጂ ቁጣው እንዳያገኛችሁ በበጎነት እራሳችሁን አስጊጡ።’’ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
1 434
10
没有文字...
1 631
11
''ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡                    ''ትርጉም''' #አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን። የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን። ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።              ( መልክአ ሚካኤል) እንኳን ለሊቀ መላእክት  ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ  ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።       
2 296
12
没有文字...
1 735
13
“ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።’’ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
“ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።’’ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
1 656
14
“የተዘጋውን በር ሁሉ የሚከፍት ቁልፍ እግዚአብሔር ነው።’’ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
“የተዘጋውን በር ሁሉ የሚከፍት ቁልፍ እግዚአብሔር ነው።’’            አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
1 912
15
“የተዘጋውን በር ሁሉ የሚከፍት ቁልፍ እግዚአብሔር ነው።’’ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
1
16
“ጸሎት ገንዘብ ሊያስገኝ ይችላል፤ ገንዘብ ግን ጸሎትን ሊያመጣ አይችልም።’’ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
2 048
17
#ስለ #ዓለማዊ #ግርግርና #ስለ #ነፍስ>>_* "ነፍስህ ከሥጋህ እንደምትበልጥ ሁሉ፣ ለነፍስህ የምታደርገው ጥንቃቄም ለሥጋህ ከምታደርገው መብለጥ አለበት። ለሰውነትህ ምግብ ትፈልጋለህ፣ ለነፍስህስ ቃለ እግዚአብሔርን ትመግባታለህ? ለሰውነትህ ልብስ ትገዛለህ፣ ነፍስህንስ በምግባርና በሃይማኖት ታስጌጣታለህ? ይህ ዓለም እንደ ሆቴል ነው፤ ጥቂት ቆይተህ ትወጣዋለህ። *እንደ እንግዳ እንጂ እንደ ባለቤት* አትኑር። ንብረትህንም ቢሆን እንደ አደራ እንጂ እንደ ቋሚ ሀብት አትቁጠረው፤ ምክንያቱም ስትሄድ ይዘኸው የምትሄደው *በልብህ የሰነቅከውን ፍቅር ብቻ ነው።"* ቅዱስ ባሲልዮስ
1 589
18
没有文字...
1 739
19
‛‛በኃጢአትህ ብዛት አትደንግጥ፣ የእግዚአብሔር ምህረት ከባህር የሰፋ ነውና።’’           ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
1 480
20
‛‛እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ አለ፤ ነገር ግን ትሑት በሆኑት ልብ ውስጥ ያድራል።’’ ቅዱስ አትናቴዎስ
‛‛እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ አለ፤ ነገር ግን ትሑት በሆኑት ልብ ውስጥ ያድራል።’’ ቅዱስ አትናቴዎስ
1 669