uk
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Закритий канал

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
548
Підписники
+224 години
+537 днів
+6130 день
Архів дописів
የቁርአን ግብዣ ሱረቱ አል-ከህፍ በቃሪዕ ኸሊፋህ አት-ቶናጂይ      የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Full_Quran_Collection

*ውዷ* *እህቴ* እውነተኛ ዉበት እና የተሟላ ጌጥ የምትፈልጊ ከሆንሽ? ይህን ቁንጅና እና ዉበት ልታንፀባረቂው ደግሞ የምትችይዉ በነዚህ ነገራቶች ላይ ሆነሽ ስትታይ ነው። ኢማን ፣ተቅዋ በአላህ ሱብሃ
*ውዷ* *እህቴ* እውነተኛ ዉበት እና የተሟላ ጌጥ የምትፈልጊ ከሆንሽ?  ይህን ቁንጅና እና ዉበት  ልታንፀባረቂው ደግሞ የምትችይዉ በነዚህ ነገራቶች ላይ ሆነሽ ስትታይ ነው። ኢማን ፣ተቅዋ በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ሸሪያ ፣ ድንጋጌዎች ህግጋትና ጥቆማዎችን  በመተግበር የሱን ፊት ብቻ በመፈለግ ነው። ይህ ነው ትክክለኛ ዉበትሽ ይህ ነው ትክክለኛ ደስታሽ ይህ ነው ለአንድ ሰው በዱኒያም በአኼራም ነፃ መውጫዉ።

‎የሴትልጅ ሚና፡፡ቻነልን በWhatsApp ላይ ይከተሉ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaPQOMv7oQhTfvoDye2r

አራት ነገሮች ሴቶችን ያጠፋሉ።       የትዳር ህይወትን ያበላሻሉ ። በዱንያና በአኼራ ደስታን ያርቃሉ። 4──────⊱◈◈◈⊰────── 1#ምላስ #ማስረዘም.   የሴት ልጅ ውበት ዝምታው አደቧ ሀያእዋ ነው። በተለይ ባል ላይ ከፍ ከፍ ማለት እኔ አውቃለሁ ማለት የትዳርንም የዱንያንም የአኼራንም ህይወት ያበላሻል።እንዳውም ይሄ ከምእራባውያን የመጣ የፌሚኒስት ሴቶች ባህሪ ነው። ──────⊱◈◈◈⊰────── 2#ስሞታ #ማብዛት ለትዳር ከማይበጁ ሴቶች ባህሪ ውስጥ──────⊱◈◈◈⊰────── አንዱ ባህሪ ስሞታ ማብዛት ምስጋና ቢስ መሆን በትልቅ በትንሹ መጨቃጨቅ ነው። ስግብግብ ሁሉ አማረሽ ያየችው ሁሉ የሚያምራት የምትፈልገውን ካላገኘች ወቀሳዋ ለሽማግሌ የሚያስቸግር ሴት ናት። ──────⊱◈◈◈⊰────── 3#ውለታን #መካድ ስንት አመት የተንክባከባትን ባልዋን አንድ ቀን ጥፋት ስታይ ምን አደረክልኝ ? ከአንተ ኸይር አይቸ አላውቅም የምትል ሴት ቤቷን ማፍረስ የፈለገች ሴት ናት። አኼራም ላይ እሳት የመግቢያ ሰበብ እንደሆነም ተንግሯል። ──────⊱◈◈◈⊰────── 4  ከአጋሯ ውጭ ለሆኑ ወንዶች የምትገላለጥ እዩኝ እዩኝ የምትል  እና ወጣ ገባ የምታበዛ ያለባሏ ፍቃድ የምትጓዝ ውጭ ላይ ውበትን የምታሳይ እቤት ውስጥ ዝርክርክ የሆነች ሴት ነብዩ እንዳሉት አኺር ዘመን ላይ የሚመጡ መጥፎ ሴቶች እንደሆኑ ተናግረዋል፡        ──────⊱◈◈◈⊰────── ሴቶች ሆይ  ይሄን እና ሌሎች መጥፎ ባህሪያቶች ተጠንቀቁ?! አላህ ሆይ እህቶቻች አስተካክልልን አሚንንንን፡

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡

مَتْنُ ثَلَاثَةِ الْأُصُولِ وَأَدِلَّتُهَا ]ኪታብ ደርስ ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ ኸድር ቢን አህመድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0

⤵️የተለመደ የሚመስለን ሁሉ ቀላል አይደለም... በየቀኑ የምንተነፍሰው አየር፣ የምናየው ንጋት፣ የልባችን ምት፣ ጤንነታችን፣ ቤተሰባችን... እነዚህ ሁሉ ከአላህ ﷻ የተሰጡ ኒዕማዎች ናቸው። በተደጋጋ
⤵️የተለመደ የሚመስለን ሁሉ ቀላል አይደለም... በየቀኑ የምንተነፍሰው አየር፣ የምናየው ንጋት፣ የልባችን ምት፣ ጤንነታችን፣ ቤተሰባችን... እነዚህ ሁሉ ከአላህ ﷻ የተሰጡ ኒዕማዎች ናቸው። በተደጋጋሚ ስለምናያቸው ብቻ ዋጋቸውን እንዘነጋለን፤ እነሱም የተለመዱ ነገሮች ይመስሉናል። ግን አንድ ቀን ከእነዚህ አንዱ ቢጎድል ያኔ የነበረው ኒዕማ ምን ያህል ታላቅ እንደነበር እንረዳለን። ስለዚህ ዛሬ፣ ከመጥፋቱ በፊት ኒዕማዎቻችንን እንውቅ፤ በምስጋናም እንጠብቃቸው።
🤲 አልሐምዱ ሊላህ የዛሬን ንጋት ስላሳየኸን፣ አልሐምዱ ሊላህ ለእያንዳንዱ የማንቆጥረው ኒዕማ። "وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا" "የአላህን ኒዕማ ብትቆጥሩ ልታቆጥሯት አትችሉም።"
አላህ ﷻ ኒዕማዎቹን የሚያስተነትኑና የሚያመሰግኑ ባሮቹ ያድርገን። አሚን። https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0

👑 እራስሽን እንደ ንግስት ተመለከቺ ንግስት መሆን ዘውድ መልበስ አይደለም፤ ራስን በክብር መያዝ ነው። እራስሽን አክብሪ፣ ዋጋሽን እወቂ፣ ማንም ክብርሽን እንዲቀንስ አትፍቀጂ። በንግግርሽ ጨዋ ሁኚ፣
👑 እራስሽን እንደ ንግስት ተመለከቺ ንግስት መሆን ዘውድ መልበስ አይደለም፤ ራስን በክብር መያዝ ነው። እራስሽን አክብሪ፣ ዋጋሽን እወቂ፣ ማንም ክብርሽን እንዲቀንስ አትፍቀጂ። በንግግርሽ ጨዋ ሁኚ፣ በባህሪሽ ምሳሌ ሁኚ፣ በእምነትሽ ጽኚ። እውነተኛ ንግስት ሰዎችን አታንቋሽሽም፤ በትህትና ትኖራለች፣ በክብር ትራመዳለች፣ ልቧንም ለአላህ ታስረክባለች። ክብርሽ ከሰዎች አይጀምርም፤ ከራስሽ ይጀምራል። 🌹

​ረሱል (ﷺ) አላህን ጠቅሰው (በሀዲሰል ቁድሲ) እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ ፍጥረታትን በፈጠረ ጊዜ በራሱ ላይ (በመጽሐፉ)፦ 'በእርግጥ #እዝነቴ (ቁጣዬን) ቀደመች' ሲል ጻፈ።     ሶሂህ ቡኻሪ ዘግበውታል (7404)

ሰዎች አንተን ያልተረዱህ ረቂቅና ከባድ ስለሆንክ ሳይሆን አንተ በጣም ግልፅ እውነተኛና ቀጥተኛ በመሆንህ ነው ​ነገሮችን ያወሳስባሉ ሰዎች በተንኮልና በጥርጣሬ ስለሚኖሩ የአንተን ንፁህና ቀጥተኛ ባህሪ
ሰዎች አንተን ያልተረዱህ ረቂቅና ከባድ ስለሆንክ ሳይሆን አንተ በጣም ግልፅ እውነተኛና ቀጥተኛ በመሆንህ ነው ​ነገሮችን ያወሳስባሉ ሰዎች በተንኮልና በጥርጣሬ ስለሚኖሩ የአንተን ንፁህና ቀጥተኛ ባህሪ መቀበል ይከብዳቸዋል ከጀርባው ምን አሲሯል ብለው ስለሚጠረጥሩ አንተን ለመረዳት ይቸገራሉ ​በራሳቸው መነፀር ያዩሃል እነሱ ራሳቸው ውስብስብ ስለሆኑ አንተንም እንደነሱ ውስብስብ አድርገው ይገምቱሃል ​ዋናው መልዕክት አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን ግራ የሚያጋባው ያንተ አስቸጋሪነት ሳይሆን ማመን የሚያቅታቸው የማንነትህ ፍፁም ቀላልና ግልፅ መሆን ነው

🌸አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ​ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እና የቁርአን ወዳጆች! 📢​ቁርአን መሐፈዝ ትልቅ ኒዕማ ቢሆንም የሐፈዝነውን ደግሞ ሳያመልጠን ጠብቆ ማቆየት እና መደጋገም (ሙራጀዓ ማድረግ) የበለጠ ትኩረትና ጥረት የሚፈልግ ታላቅ ኢባዳ ነው ብዙዎቻችን ብቻችንን ስንሆን በስንፍና፣ በጊዜ እጥረት ወይም በትኩረት ማጣት ምክንያት ሙራጀዓችን ሊበላሽብን ወይም ሊቋረጥብን ይችላል ፤ 🌸​ስለዚህም ቁርአናቸውን በአንድነት በመሆን፣ በትኩረት እና በጠንካራ ቁርጠኝነት መከለስ የሚፈልጉ ሰዎችን ለመሰብሰብ የሙራጀዓ ግሩፕ ለመክፈት አስበናል ። ​⚠️ አንድ ግልጽ ልናደርገው የሚገባ ነገር አለ! ፦​ይህ ግሩፕ የሚከፈተው ቀጥ ለጥ ብለን፣ ወለም ዘለም ሳንል በቁርጠኝነት ለሚቀሩ ሰዎች ብቻ ነው! ​፣ ምንም ዓይነት ስንፍናን አናስተናግድም ስንቀር ምክንያት ማብዛት አይቻልም ፣​ገባ ወጣ ማለት ዛሬ አሰማሁ ነገ ተወኩ ማለት አይሰራም!!! 🎀​ግባችን እስከ መጨረሻው በጠንካራ ዲስፕሊን አብሮ የሚራመድ አንዱ ሌላውን የሚያበረታታበት ንቁ ጀማዐ መፍጠር ነው። ... ቁርአናችንን በጥብቅ አጥብቀን የምንይዝበት ለወለም ዘለም ቦታ የሌለው ጠንካራ ጀመዓ ان شاء الله!!! 🔖N.B ለሙራጀዓ የግድ ማኽተም የለብንም Okay! 🎀​እስኪ ቁርጠኛ የሆናችሁ እስከ መጨረሻው በትዕግስት እና በጠንካራ ዲስፕሊን እቀጥላለሁ የምትሉ ካላችሁ ኑ በዚህ ↪️@Umu_zubeyrr

ሀቢብቲ "ብትስቂ ብታለቅሽ ህይወት መንገዷን አታቆምም...ነፍስሽን ጭንቀት አታሸክሚያት ከጭንቀትሽ ምንም አታተርፊም ! ከሌሎች ሰዎች የተሻልሽ ለመሆን አታስቢ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርሽበት ማንነት
ሀቢብቲ "ብትስቂ ብታለቅሽ ህይወት መንገዷን   አታቆምም...ነፍስሽን ጭንቀት አታሸክሚያት ከጭንቀትሽ ምንም አታተርፊም ! ከሌሎች ሰዎች የተሻልሽ ለመሆን አታስቢ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርሽበት ማንነትሽ የተሻለች ለመሆን ጣሪ'' ጀግኒት አይደለሽ አብሽሪ!!! ውዷየ መልካም ቀን አሏህ ያርግልሽ ብሩህ ንጋት ብሩህ ቀን ተመኘሁልሽ የሱናዋ እህቴ ውደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም ቀን

لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ እረ ጎበዝ ህዝቡን እዳለ ተክፊር ሊያደርጉት ነው ሄዱ እኮ አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ ሀቂቃ ሲነግሩ አቸዉ ቅናት ይመስላቸዋል የሚያሳዝኑ
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ እረ ጎበዝ ህዝቡን እዳለ ተክፊር ሊያደርጉት ነው ሄዱ እኮ አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ ሀቂቃ ሲነግሩ አቸዉ ቅናት ይመስላቸዋል የሚያሳዝኑ ወላጆቻችሁ ካፊር መባላቸው

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው [ مَتْنُ ثَلَاثَةِ الْأُصُولِ وَأَدِلَّتُهَا ]ኪታብ ደርስ ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ ኸድር ቢን አህመድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/UstazKedirAhmed?livestream=dd9699c6955fe3e12e

ለመጣል ብለሽ አትግፊ የገፉት ሁሉ አይወድቅም ለመጣል ብሎ ሲገፋ መውደቅም እንዳለ አስቢ ቅን ልብ ይኑርሽ ሰወች ምን አሉኝ ብለሽ አትጨነቂ በቻልሽው መልካምን አድርጊ መልካምን እዳደርጉልሽ አጠብቂ በ
ለመጣል ብለሽ አትግፊ የገፉት ሁሉ አይወድቅም ለመጣል ብሎ ሲገፋ መውደቅም እንዳለ አስቢ ቅን ልብ ይኑርሽ ሰወች ምን አሉኝ ብለሽ አትጨነቂ በቻልሽው መልካምን አድርጊ መልካምን እዳደርጉልሽ አጠብቂ በቃ ውስጥሽን ንፁህ አድርጊው ፈገግ በይ ለምታደርጊውን ነገር ሁሉ ምላሹን ከሀያሉ ጌታ ጠብቂ እህ በቃ ልብሽ ለሁሉም መልካም ይሰብ ለከፉብሽም ለበደሉሽም በቃ አለ አይደል እንደዛ ያነየ የለማም ህይወት ትኖሪያለሽ

በወሎ ወረባቦ ገጠራማ መንደሮች የተደረገ የደዕዋ ስብስብ 🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ ሙ/ቁ 001 ሺርክ… t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019 ሙ/ቁ 002 አሏህ ለምን ፈጠረን t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021 ሙ/ቁ 003 ሺርክ ምንድን ነዉ? t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026 ሙ/ቁ 004 የኢማን ፀጋና የአማኞች ባህሪ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029 ሙ/ቁ 005 ላኢላሐ ኢለሏህ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030 ሙ/ቁ 006 ጥያቄና መልስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032 ሙ/ቁ 007 ሶላት ሶላት t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033 ሙ/ቁ 008 አሏህ በባሮቹ ላይ ያለዉ ሃቅ ምንድን ነዉ? t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034 ሙ/ቁ 009 ተዉሂድ ነብያት አደራ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047 ሙ/ቁ 010 ተዉሂድና ሺርክ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048 ሙ/ቁ 011 ላኢላሐ ኢለሏህ ትርጉምና መስፈርት t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049 ሙ/ቁ 012 የመስጂድ ሰዎች t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051 ሙ/ቁ 013 ሶስቱ የተዉሂድ ክፍል t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057 ሙ/ቁ 014 እስልምናን ማወቅ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7060 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7060 ሙ/ቁ 015 የኢብራሂም "ዓለይሂ ሰላም" ጥሪ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7068 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7068 ሙ/ቁ 016 የሰለፎችን መንገድ መከተል t.me/abu_reyyis_arreyyis/7097 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7097 ሙ/ቁ 017 ላኢላሃ ኢለሏህ 1 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7123 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7123 ሙ/ቁ 018 ሱረቱል ፋቲሃ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7124 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7124 ሙ/ቁ 019 ላኢላሃ ኢለሏህ 2 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7125 ሙ/ቁ 020 ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች t.me/abu_reyyis_arreyyis/7126 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7126 ሙ/ቁ 021 ኢልምን መፈለግ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7153 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7153 ሙ/ቁ 022 በቁርአን ውስጥ ታላቋ ሱራ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176 ሙ/ቁ 023 ተውሂድ የደስታ ሚስጥር ነው t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184 ሙ/ቁ 024 ከሽርክና ከሙሽሪኮች የሚያስጠነቅቁ ቁርአናዊ አንቀፆች t.me/abu_reyyis_arreyyis/7191 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7191 ሙ/ቁ 025 ከታዳሚዎች ለቀረበ ጥያቄ መልስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7193 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7193 ሙ/ቁ 026 ወደአሏህ መመለስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7194 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7194 ሙ/ቁ 027 ስለ ላኢላሃ ኢለሏህ 3 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7199 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7199 ሙ/ቁ 028 ከታዳሚዎች ለመጣ ጥያቄ መልስ 2  t.me/abu_reyyis_arreyyis/7203 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7203 ሙ/ቁ 029 ሱረቱል ቃፍ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7208 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7208 ሙ/ቁ 030 ለምን ተፈጠርን t.me/abu_reyyis_arreyyis/7209 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7209 ሙ/ቁ 031ተውሂድ የስኬት ምንጭ ነው t.me/abu_reyyis_arreyyis/7212 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7212 ሙ/ቁ 032 የሶላት አሳሳቢነት t.me/abu_reyyis_arreyyis/7213 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7213 ሙ/ቁ 033 ለልጆች ምክር t.me/abu_reyyis_arreyyis/7215 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7215 ሙ/ቁ 034 ላኢላሃ ኢለሏህ 4 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7216 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7216 ሙ/ቁ 035 ኢልም ከመነሳቱ በፊት ተማሩ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7217 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7217 ሙ/ቁ 036 ተውሂድ በገጠር ክፍል1 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7236 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7236 ሙ/ቁ 037 ስለ ድግምት ክፍል2 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7243 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7243 ሙ/ቁ 038 ተውሂድ በገጠር ክፍል 3 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7249 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7249 ሙ/ቁ 039 ተውሂድ በገጠር ክፍል 4 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7250 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7250 ሙ/ቁ 040 ተውሂድ በገጠር ክፍል 5 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7252 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7252 ሙ/ቁ 041 በመውሊድ ዙሪያ ለተጠየቀ ጥያቄ መልስ t.me/abu_reyyis_arreyyis/7256 t.me/abu_reyyis_arreyyis/7256

☑️ እጅ ማሳከክና መጥፎ እምነት 📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ተራው ማህበረሰብ ከሚያምናቸው አልባሌ እምነቶችና መጥፎ ጥርጣሬዎች ውስጥ አንዱ ቀኝ እጅ ባሳከከ ጊዜ ሪዝቅ (ገንዘ
☑️ እጅ ማሳከክና መጥፎ እምነት 📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ተራው ማህበረሰብ ከሚያምናቸው አልባሌ እምነቶችና መጥፎ ጥርጣሬዎች ውስጥ አንዱ ቀኝ እጅ ባሳከከ ጊዜ ሪዝቅ (ገንዘብ) ለመምጣት ማብሰሪያና ግራ እጅ በሚያሳክክ ጊዜ ደግሞ ገንዘቢ ሊጠፋ መሆኑ ያመላክታል ብለው የሚያምኑት ነው። ምናልባት የሆነ ጊዜ በድንገት ይህ ነገር ቢከሰት ይህ ትክክለኛና የተረጋገጠ ነው ብለው ያምናሉ። ይህ በገድ ማመን ነው። በገድ ማመን ደግሞ በአላህ ላይ ማጋራት ሽርክ ነው። ልክ በሀዲስ እንደፀደቀው፦ «ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው።» አቡ ዳውድ ዘግቦታል። የዚህ ብልሹ እምነት ባለቤት በነብዩ ሀዲስ ውስጥ «ገድ ያለ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።» በሚል በተጠቀሰው ዛቻ ውስጥ ይገባል። 📚 " صحيح التّرغيب والتّرهيب للألباني  ( ٣\١٧٠ )

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት ቁርዓን በየትኛው ቀን ላይ ነው መውረድ የጀመረው ? ነቢዩላህ ኢብራሂም ዓለይሂ ሰላም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው፡፡