🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 100
المشتركون
+2524 ساعات
+997 أيام
+37430 أيام
أرشيف المشاركات
+7
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች
ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ
ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓደኞቻችሁ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
አድራሻ ደሴ
ስልክ ፦ 0910017068
* 0910017068 ይደውሉ ይዘዙ
ወይም
በቴሌግራም ያናግሩን
@umu_ametellah_ahla
@umu_ametellah_ahla
@umu_ametellah_ahla
ባሉበት እናደርሳለን
እንድሁም በቴሌግራም ግሩፖችን ገብታችሁ የእጅ ስራዎቻችንን ማየት ትችላላችሁ👇👇
https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk
https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk
قال رسول (عليه السلام):
«إذا مات الإنسان انقطع عمله إلا من (ثلاثة): صدقة جارية، أو علم ينتفع به الناس، أو ولد صالح يدعو له».
صحيح مسلم (1631)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አንድ ሰው ሲሞት (ከሶስት) ነገሮች በስተቀር ስራው ሁሉ ይቋረጣል፦ ቀጣይነት ካላት (ሰደቃ ጃሪያ)፣ ሰዎች ከሚጠቅሙበት እውቀት፣ ወይም ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ።
#ሶሂህ ሙስሊም (1631)
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ተዋት»
አንተ በሀያዕ "ሰባት' አመት ከሰጠሀት ክብር ..ይልቅ ሌላው አንድ ቀን የሰጣት ቁስ በልጦባት #ድሀ ብላህ ከሄደች ተዋት ።
..ቀድሞም የቅፅበታዊ ቀን እንጅ የእድሜ ሚስጥር አልገባትምና !
ቀድሞም የሆድን እና የልብን መኖር እንጅ የሁለቱን ርቀት እና ጥልቀት አታውቅም ማለት ነው!
" ወደ ገደል ከሚጎትትህ ወዳጅ ሜዳ ላይ ጥሎህ የሄደ ጠላት ይሻልሀል ! ለምን ?
ከሚጎተት ወይም ከሚያስነክስ እግር የተቆረጠ እግር እንድትዘል ያደርግሀል ። የዘለለ አንድ ቀን መስፈንጠሩ አይቀርም !
በማጣትህ ያገኘኸውን ስትመዝነው ሁሌም በማግኘትህ ያጣኸውን ይበልጠዋል ። ይህን ልዩነት ያመጣልህ ብቻህን መቆምህ ነው ። ብቸውን የቆመ ብቻውን ይዳኛል ።
ብቸኛ ደግሞ ትክክለኛ መንገድ ነው !
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና
➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ
💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ
❤️🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵
✅:ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ
🎀 :-በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ( 🕋)
✅ :-ርዕስ: ጥፍጥና ቆራጩ ሞት
〰〰〰〰〰
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ
ሊዳመጥ የሚገባው ሙሀደራ 👂
https://t.me/sobabilelmesjide
https://t.me/sobabilelmesjide
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ ዉሰዱ
@Riiche1
قال رسول (عليه السلام):
«إن عشت ما شئت مت، وإذا أحببت ما شئت فرقت عنه، ووجدت أجر ما شئت، واعلم أن عز المؤمن قيام الليل، وفضله مما عنده».
السلسلة الصحيحة (831)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ የፈለግከውን ብትወድ (ሟች ነህና) ትለያየዋለህ፣ የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኘዋለህ፣ እወቅ የሙእሚን (ክብሩ) የሌሊት "ሶላት መስገዱ ነው" የበላይነቱም ደግሞ ባለው ነገር ከሰዎች (መብቃቃቱ) ነው፡፡
((ሲልሲለቱ ሶሂህ (831))
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
ሁሌም እውነተኛ ሁን
◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦
➭አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ!
➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል!
➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
👆✅✍ ሶሂህ
ዘረኝነት ሲባል አማራ ኦሮሞ ብቻ አይደለም ። የግሩፕ፣ የቻናል ፣ የዳእዋ የብዙነገር ዘረኝነት ተስፋፍቶብናል💧 አሏህ ልባችንን ካለበት መጣበብ ካረፈበት ክፉ ጠባሳ ያንፃልን ያስተካክለን ጀሊሉ
🪴ማራኪ ቲላዋ🪴
የጌታችን የአላህን ቁርዓን እንቅራው📖
ከልቻልን እናዳምጠው 🎧
🎤ቃሪእ ኡመር ሂሻም🍃
ሱረቱል~ አረህማን
http://t.me/UmuAbais
