ch
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 137
订阅者
+5524 小时
+1447 天
+41030 天
帖子存档
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓ
+7
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች  በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓደኞቻችሁ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን አድራሻ   ደሴ ስልክ ፦ 0910017068           * 0910017068 ይደውሉ ይዘዙ        ወይም በቴሌግራም ያናግሩን @umu_ametellah_ahla @umu_ametellah_ahla @umu_ametellah_ahla ባሉበት እናደርሳለን እንድሁም በቴሌግራም ግሩፖችን ገብታችሁ የእጅ ስራዎቻችንን ማየት ትችላላችሁ👇👇 https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk

قال رسول (عليه السلام): «إذا مات الإنسان انقطع عمله إلا من (ثلاثة): صدقة جارية، أو علم ينتفع به الناس، أو ولد صالح يدعو له».
قال رسول (عليه السلام): «إذا مات الإنسان انقطع عمله إلا من (ثلاثة): صدقة جارية، أو علم ينتفع به الناس، أو ولد صالح يدعو له».      صحيح مسلم (1631) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ​"አንድ ሰው ሲሞት (ከሶስት) ነገሮች በስተቀር ስራው ሁሉ ይቋረጣል፦ ቀጣይነት ካላት (ሰደቃ ጃሪያ)፣ ሰዎች ከሚጠቅሙበት እውቀት፣ ወይም ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ።     #ሶሂህ ሙስሊም (1631)

«ተዋት» አንተ በሀያዕ "ሰባት' አመት ከሰጠሀት ክብር ..ይልቅ ሌላው አንድ ቀን የሰጣት ቁስ በልጦባት #ድሀ ብላህ ከሄደች ተዋት ። ..ቀድሞም የቅፅበታዊ ቀን እንጅ የእድሜ ሚስጥር አልገባትምና ! ቀድሞም የሆድን እና የልብን መኖር እንጅ የሁለቱን ርቀት እና ጥልቀት አታውቅም ማለት ነው! " ወደ ገደል ከሚጎትትህ ወዳጅ ሜዳ ላይ ጥሎህ የሄደ ጠላት ይሻልሀል ! ለምን ? ከሚጎተት ወይም ከሚያስነክስ እግር የተቆረጠ እግር እንድትዘል ያደርግሀል ። የዘለለ አንድ ቀን መስፈንጠሩ አይቀርም ! በማጣትህ ያገኘኸውን ስትመዝነው ሁሌም በማግኘትህ ያጣኸውን ይበልጠዋል ። ይህን ልዩነት ያመጣልህ ብቻህን መቆምህ ነው ። ብቸውን የቆመ ብቻውን ይዳኛል ። ብቸኛ ደግሞ ትክክለኛ መንገድ ነው ! t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና ➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ 💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ ❤️‍🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers
       🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵

✅:ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ 🎀 :-በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ( 🕋) ✅ :-ርዕስ: ጥፍጥና ቆራጩ ሞት 〰〰〰〰〰 كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ሊዳመጥ የሚገባው ሙሀደራ 👂 https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ ዉሰዱ @Riiche1

قال رسول (عليه السلام): «إن عشت ما شئت مت، وإذا أحببت ما شئت فرقت عنه، ووجدت أجر ما شئت، واعلم أن عز المؤمن قيام الليل، وفضله
قال رسول (عليه السلام): «إن عشت ما شئت مت، وإذا أحببت ما شئت فرقت عنه، ووجدت أجر ما شئت، واعلم أن عز المؤمن قيام الليل، وفضله مما عنده».    السلسلة الصحيحة (831) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ የፈለግከውን ብትወድ (ሟች ነህና) ትለያየዋለህ፣ የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኘዋለህ፣ እወቅ የሙእሚን (ክብሩ) የሌሊት "ሶላት መስገዱ ነው" የበላይነቱም ደግሞ ባለው ነገር ከሰዎች (መብቃቃቱ) ነው፡፡    ((ሲልሲለቱ ሶሂህ (831))

ሁሌም እውነተኛ ሁን ◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦ ➭አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ! ➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል! ➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!
ሁሌም እውነተኛ ሁን ◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦ ➭አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ! ➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል! ➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!

👆✅✍ ሶሂህ ዘረኝነት ሲባል አማራ ኦሮሞ ብቻ አይደለም ። የግሩፕ፣ የቻናል ፣ የዳእዋ የብዙነገር ዘረኝነት ተስፋፍቶብናል💧 አሏህ ልባችንን ካለበት መጣበብ ካረፈበት ክፉ ጠባሳ ያንፃልን ያስተካክለን ጀሊሉ

🪴ማራኪ ቲላዋ🪴 የጌታችን የአላህን ቁርዓን እንቅራው📖 ከልቻልን እናዳምጠው 🎧 🎤ቃሪእ ኡመር ሂሻም🍃 ሱረቱል~ አረህማን http://t.me/UmuAbais