🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Закритий канал
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
547
Підписники
-224 години
+207 днів
+5930 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+609
в 7 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 30 липня | +1 | |||
| 29 липня | 0 | |||
| 28 липня | +3 | |||
| 27 липня | +5 | |||
| 26 липня | +4 | |||
| 25 липня | +20 | |||
| 24 липня | +4 | |||
| 23 липня | +4 | |||
| 22 липня | +32 | |||
| 21 липня | 0 | |||
| 20 липня | +1 | |||
| 19 липня | +1 | |||
| 18 липня | +7 | |||
| 17 липня | +1 | |||
| 16 липня | +2 | |||
| 15 липня | +1 | |||
| 14 липня | +1 | |||
| 13 липня | 0 | |||
| 12 липня | +2 | |||
| 11 липня | +10 | |||
| 10 липня | +2 | |||
| 09 липня | +1 | |||
| 08 липня | +3 | |||
| 07 липня | +3 | |||
| 06 липня | +10 | |||
| 05 липня | +2 |
Дописи каналу
| 2 | Немає тексту... | 45 |
| 3 | ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ
አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ
በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ
አሁን እንደፊቱ _ በትልቅ በትንሽ
መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊትሽ
ጊዜ እየሰጠሽ ነው _ ለገዛ እኔነትሽ
ሳቅና ደስታሺን _ ከሰው አጠብቂም
ሰዎች መጡ ቀሩ _ ብዙ አትደነቂም
የመጣን መቀበል _ የሄደን መሸኜት
ቆዬ ሰነበተ _ ጎንሽ ከቻለበት | 48 |
| 4 | ሰው መሆን ተስኖኝ!!
ሰው አድርጎ ፈጥሮኝ ሰው መሆን ተስኖኝ
አንድ ነገር ሳይቀር አሳምሮ ፈጥሮኝ
እንደ ቀላል ነገር የተገኘሁ መስሎኝ
እኔማ ንፉግ ነኝ የተፈጠርኩለት አላማው ያልገባኝ።
እኔማ ጃሂል ነኝ ገና ይቀረኛል
ያልተማርኩት አለ ገና ብዙ መማር ይጠበቅብኛል።
የተፈጠርኩበ አላማው ከጠፋኝ
ለምን እንደመጣሁ አላማው ካልገባኝ
የዚህ ሁሉ ሚስጥር ከተደበቀብኝ
ሰው አድርጎ ፈጥሮኝ ሰው መሆን ካቃተኝ
በእውነቱ አሞኛል ፋርማሲ ውሰዱኝ።
አሳዩኝ ለዶክተር የበሽታውን ምንጭ ለይቶ ያስረዳኝ።
ዶክተሩ ካዘዘ ከፃፈ መድሀኒት
ስጡት ብሎ ካለ ኪንን የራስ ምታት
ዶክተራቹም ታሟል ከፍ ላለ ዶክተር እሱንም አሳዩት።
ሰው ሁኖ አለመሆን የተፈጠሩለት ምክኒያት አለማወቅ
የልብ ህመም እንጂ መቼ ሁኖ ያውቃል
እስኪ የራስ ምታታት?
ነገር ግን ካሏችሁ ውሰዱት ይሄን ሰው አድርሱት መድረሳ
እስኪ ይመርምረው ይወቀው ደረሳ
እውነትን ብለዋል ጠብ የማትል ምክር
ውሃ ምታነሳ።
ደረሳው ካዘዘ ከከተበ ብእር
መድሀኒት ከፃፈ ካስከተለ ምክር
በየ ቀኑ ይወሰደ ካለ በማተኮር
ሪፈር ከፃፈ
ከዛን በ15 ቀን ወይ በሚመጣው ወር
ወሰዱት ሸይሁ ጋር ቀጣዩን እንዲማር
ከዛም ይረዳዋል ሊያውቅ ሊገነዘብ
ለተፈጠረለት አላማ ለማወቅ ካለ በመጨመር
ጥሩ ደረሳ ነው አስተዋይ መምህር።
ማስታገሻ ብሎ ለጊዜው ከሰጠ
በቀን ሁለተየ አሊፍ ፣ባ፣ታን ይውሰደ
ከዛ በቀን አንዴ መክተብንም ይለመድ
ብሎ ካዘዛችሁ ይህን ሁሉ ይውሰድ
አደራ አትለዩኝ የታዘዘልኝን ጨርሼ እሰከምወስድ። | 1 |
| 5 | አጠር ያለ ምክር
🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሑሰይን | 97 |
| 6 | አጠር ያለች ምክር
🎙 በወንድም ሙሀመድ አያሌዉ | 99 |
| 7 | ስለ ጀርህ ወታዕድል የተዳሰሰበት
🎙በኡስታዝ አቡ ሻኪራ | 97 |
| 8 | በኡስታዝ አቡ ረያን
ርዕስ ተክፊርን በተመለከተ | 90 |
| 9 | ጥያቄዎችና መልሶቻችሁ ናቸዉ
🎙በኡስታዝ አወል አሕመድ
ከልብ ሆናችሁ አዳምጡ
!! | 47 |
| 10 | Немає тексту... | 222 |
| 11 | 🎚 🎙:- በወንድም አቡ አመቲ ረህማን አድስ ሙሀደራ ➡️➡️➡️➡️➡️➡️
✅ ርዕስ:- የባልና የሚስት ሀቅ▫️
⬅⬅⬅⬅
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 60 |
| 12 | 🌿 ምርጥ ምክር 🌿
ልብህን በቁርኣን አብራ፣
ምላስህን በዝክር አርጥብ፣
ሥራህን በኢኽላስ አስውብ።
ያኔ አላህ ሕይወትህን በበረካ ይሞላዋል።
ከአላህ የራቀ ልብ ይደክማል፤
ወደ አላህ የቀረበ ልብ ይረጋጋል። | 54 |
| 13 | 🌿 ምርጥ ምክር 🌿
ልብህን በቁርኣን አብራ፣
ምላስህን በዝክር አርጥብ፣
ሥራህን በኢኽላስ አስውብ።
ያኔ አላህ ሕይወትህን በበረካ ይሞላዋል።
ከአላህ የራቀ ልብ ይደክማል፤
ወደ አላህ የቀረበ ልብ ይረጋጋል። | 7 |
| 14 | ይመሻል ይነጋል!!! ...........
የከፋው ሰው እንጂ ህግን ያጓደለ፣
ከፈጣሪ እርቆ አድሮ የቀለለ፣
ግዜማ ቁጥር ነው ይመሻል ይነጋል፣
የተፈጥሮ ህጉን ጠብቆ ይጓዛል።
ጥፋቱ የሰው ነው ህግ የተላለፈ፣
በደልን በጉያው ደጋግሞ ያቀፈ።
ግዜ ነው አትበሉ ግዜ ምን አጠፋ?
ሰው እኮ ነው ዛሬም በቢጤው የከፋ።
እ............ | 63 |
| 15 | Немає тексту... | 70 |
| 16 | Немає тексту... | 67 |
| 17 | ግዙ እዘዙ ወሎ ሁሉም ቦታ ትልካለች የፈለጋችሁት እዘዙ🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🎁🎁🎁
🎁 ለባላችሁ
🎁ለልጃችሁ
🎁ለሚስታችሁ
🎁ለቤተሰብ
🛍ሰርፕራይዝ ማድርግ የፈለገ ጎራ በሉ
ስልክ ቁጥር 0947356572👈
ቴሌግራም መስመር @merym1235👈 | 82 |
| 18 | ከፈጂር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ ሱና ሶላት ከዱኒያም ዱኒያ ውስጥ ከለችውም ሁሉ ትበልጣለች አሉ የአሏህ መልእክተኛ ሙሀመድ ሶለሏህ ዓሌይሂ ወሰለም
ስለዚህ ከፈጂር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ ሱና ሶላትን እናዘውትር | 74 |
| 19 | Немає тексту... | 72 |
| 20 | Немає тексту... | 71 |
