🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 376
Підписники
-124 години
+3337 днів
+63630 днів
Кількість дописів
Триває завантаження даних...
Реакції
Коментарі
Telegram Stars
ТОП дописів по
Триває завантаження даних...
Аналітика дописів
Дописи | Динаміка переглядів | |||||
ታላቁ መካሪ ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله
በቁርአን እራሱን ማከም ያልቻለ ሰው በሽተኛ ሆኖ ከመኖር መቼም አይወገድም ይላሉ። | 54 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
قال رسول (عليه السلام):
«كنا مع رسول الله صلى الله عليه وسلم ذات يوم في جنازة فجلسوا على شفير القبر فبكوا حتى جف التراب». ثم قالوا: إخواني! الاستعداد لمثل هذا اليوم.
صحيح ابن ماجه (3402)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ከእለታት አንድ ቀን ከረሱል (ﷺ) ጋር በአንድ ጀናዛ ላይ ነበርንና" ቀብሩ ጫፍ ላይ ተቀምጠው አፈሩ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ" ከዛ እንዲህ አሉ፦ ‘ወንድሞቼ ሆይ! ለእንዲህ ዓይነት ቀን ተዘጋጁ።
ሶሂህ ኢብኑ ማጃህ (3402) | 75 | 2 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
Немає тексту... | 304 | 4 | 1 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
-اتعجب من رجل اساس الزواج لديه الجمال!
بينما قال ﷺ"اظفر بذات الدين"
-اتعجب من امرأة اساس الزواج لديها المال!
بينما قال ﷺ "من ترضون دينه وخلقه"
فلا جمال المرأة باقي ..ولا مال ولا جاه الرجل باق ...
يبقى من فهم الزواج وأراد التعفف ...تبقى المودة والرحمة بينهم ..
فالعيب في قلة الدين وسوء الأخلاق...
فأحسنوا ،يُحسن الله اليڪم.
🔹የጋብቻ መሠረቱ ውበት የሆነ ወንድ ሲኖር እገረማለሁ፤ ነቢዩ ﷺ ግን፦«فاظفر بذات الدين»“የዲን ባለቤት የሆነችን ሴት አግባ” ብለዋል።
🔹የጋብቻ መሠረቷ ገንዘብ የሆነ ሴትም ስትኖር እገረማለሁ፤ ነቢዩ ﷺ ግን፦«من ترضون دينه وخلقه»“ዲኑንና ምግባሩን የምትወዱትን ሰው አግቡት” ብለዋል።
የሴት ውበት ዘላቂ አይደለም፤ የወንድ ገንዘብም ሆነ ዝናና ስልጣን ዘላቂ አይደሉም።
የሚቀረው ግን የጋብቻን እውነተኛ ዓላማ ተረድቶ ንጽሕናንና ክብርን ፈልጎ የተጋባ ሰው ነው። በመካከላቸውም ፍቅርና ርኅራኄ ይቀራል።
ችግሩ በውበት ወይም በገንዘብ እጥረት ሳይሆን፣ በዲን ድክመትና በመጥፎ ሥነ-ምግባር ነው።
ስለዚህ መልካም ሁኑ፤ አላህም መልካም ያደርግላችኋል።
https://t.me/Abuimran_alkemisse | 1 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል!
አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ እንገኛለን በፍጥነት ገባ ገባ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ።
በኡስታዝ አቡሀኒፋ ግሩፕ።
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris | 21 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
بسم الله الرحمن الرحيم
✨ ዳሩ-አል-ተውሒድ ኪታብ ቤት
(مكتبة دار التوحيد) ✨
(የሳዑዲ፣ የበይሩት፣ የኩዌት፣ የግብፅ...) ደረጃቸውን የጠበቁ ኦሪጅናል ጠብዐ (طباعة) ኪታቦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ፈላጊዎች የራሳችን ደሊቨሪ አለን ።
ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ቦታዎች ፈጠን በሆነ ደሊቨሪ ይላክለዎታል።
📲 በቀላሉ ለማዘዝ እና ለመከታተል
📢 የቴሌግራም ግሩፕ: t.me/daru_tewhid_mekteba
💬 በቀጥታ ለማዘዝ (Telegram): @Selefyaaaa6867
📞 በስልክ ቁጥር: 0914718800 | 238 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው? | 50 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
~✅ አዲስ ሙሓደራ☑
🎙በኡስታዝ አቡ አምር 🇧🇼
🌷ርዕስ ✔️⬅️أهمية التوحيد وخطر الشرك➡️
✅የተዉሒድ አሳሰቢነት እና የሽርክ አደገኝነት
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
▫️://t.me/Abu_Amar_Mohammed
▫️://t.me/Abu_Amar_Mohammed | 614 | 3 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ
ተጀምሯል
ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9 | 24 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ثلاث وردات في بستان واحد🌸
ሶስት አበቦች በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹
صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان
أميناة نورها ساطع في كل مكان
مكيا روحها حلوة كالعسل والريحان
إذا اجتمعوا صار الفرح إدمان።👑🌸 | 292 | 1 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል
ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው
👇👇 | 1 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
بسم الله الرحمن الرحيم
ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ!
እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል።
📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦
➠ የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ)
◈ አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለወንዶች፦
👉 @Hussein_cod018
👉 @Yufa4
ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት. ፦
🔹 ለሴቶች፦
👉 @bint_Adem15
👉 @Riiche1
📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!»
💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ! | 253 | 2 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ኮርስ ቀጥሏል
ከሶባ ቢላል መስጅድ
ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=1875d9ffa5b603a778 | 6 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
💗 የተከበራችሁ እህቶች በየትኛውም ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የሙስሊም ሴት ዓሚሮች ሁላችሁንም የምንፈልጋችሁ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩነ ከዚህ በታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን።
💗 የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸርርር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም።
👇👇👇
@umureyan_33 | 169 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
Немає тексту... | 333 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ሪዝቅ በትዳር ውስጥ ነው ቀለል
ባለመልኩ አግቡ ብለው የሚመክሩት
እንኳን ልጃቸው ለድሀ አይድሩም
ትክክለኛው እውቀት የሚናገረው
ሳይሆን የሚተገብረውጋ ነው ያለው
አሁን ላይ ሁሉም ነገር በገንዘብ ሆኗል
منقول
©https://t.me/Abuimran_alkemisse | 315 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
ሪዝቅ በትዳር ውስጥ ነው ቀለል
ባለመልኩ አግቡ ብለው የሚመክሩት
እንኳን ልጃቸው ለድሀ አይድሩም
ትክክለኛው እውቀት የሚናገረው
ሳይሆን የሚተገብረውጋ ነው ያለው
አሁን ላይ ሁሉም ነገር በገንዘብ ሆኗል
منقول
©https://t.me/Abuimran_alkemisse | 9 | 0 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
የሀዋላ አገልግሎት በወንድማችሁ
በአቡ ኢምራን
💸
ሳዉዲ
ዱባይ
በፈለጉት ቀን እና ስዓት ያናግሩኝ
📞+251903041105
በዋሳፕ
በኢሞ
🚀በቴሌግራም ያገኙኛል
@Abu_imraan10
⚡️ሸር አድርጉት | 314 | 1 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
🎤ኡስታዝ ሙርሰል ሰዓድ (ሀፊዘሁሏህ) ገብቷል
ሸር ሸር
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=f5e1a4051621764bdd | 229 | 2 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику | |
እውነተኛ ፍቅር ማለት የሚሰማ የሚነገር ቃል ብቻ አይደለም፤ ልብን የሚያረጋጋ ስሜት ነው።
የሚያሳምምህን ነገር ለማብራራት የማያስፈልግህን ሰው ማግኘት ነው። የተሰበረ ልብህን በአንድ እይታ ብቻ ተረድቶ ወደ አንተ መቅረብ፣ ያለምንም ጥያቄ ድካምህን መሰማት ነው።
ፍቅር ያለው ብዙ ቃላት ውስጥ አይደለም፤ በትክክለኛው ጊዜ በሚመጣ ጥያቄ፣ ሳትጠይቅ በሚደረግልህ እንክብካቤ፣ ሕይወት ሲጠብህ ወደ አንተ በሚዘረጋ እጅ ውስጥ ነው።
እውነተኛ ፍቅር ብቻህን እንዳልሆንክ እንዲሰማህ ማድረግ ማለት ነው፤ ለአንተ የሚጨነቅ እና ከአላህ በታቼ ከሀዘን የሚጠብቅህ ልብ እንዳለ ማወቅ ነው። ከህመም እንደሚጠብቅህ ከሀዘንም የሚጠብቅህ ሰው ማግኘት ነው።
እውነተኛ ፍቅር ንግግርህን ከመስማቱ በፊት ዝምታህን የሚያቅፍ፣ ከመጠየቅህ በፊት ፍርሃትህን የሚያረጋጋ፣ ምንም ሳይጠብቅብህ ደህንነትና መረጋጋት የሚሰጥህ ሰው ማግኘት ነው። | 452 | 7 | 0 | 0 | Увійдіть, щоб переглянути аналітику |

