ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше3 589
Подписчики
+524 часа
+5667 дней
+97730 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+59
в 0 каналах
сентябрь '26
+1 091
в 1 каналах
Get PRO
август '26
+133
в 1 каналах
Get PRO
июль '26
+112
в 3 каналах
Get PRO
июнь '26
+101
в 3 каналах
Get PRO
май '26
+195
в 4 каналах
Get PRO
апрель '26
+193
в 6 каналах
Get PRO
март '26
+278
в 7 каналах
Get PRO
февраль '26
+590
в 7 каналах
Get PRO
январь '26
+363
в 5 каналах
Get PRO
декабрь '25
+129
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+394
в 8 каналах
Get PRO
октябрь '25
+570
в 9 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+710
в 8 каналах
Get PRO
август '250
в 4 каналах
Get PRO
июль '25
+48
в 2 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 01 октября | +59 |
Посты канала
+1
የድል ዜና ‼
"... አ.ፋ.ብ.ን ቴወድሮስ 2ኛ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር ሻንበል መማር ጌትነት 2ኛ ሻለቃ በጥላት ላይ ከፍተኛ ምት አሳርፋለች !
መስከረም 21/2019 ዓ/ም ሜጫ
"...የፋሽስቱ ዐብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊ ህዝብ ለመዝረፍ እና ለመግደል ለወረራ መነሻውን ማዳቀያ እና መሸቴ በማድረግ የፋኖ ቀጠና ወደሆነ ይፌሳ ሀሙሲት በጥዋት እየተግተለተለ ሲንቀሳቀስ የሻንበል መማር ጌትነት 2ኛ ሻለቃ አንድ አጋል የሆነች ሻንበል 1 ቅድማ መንገድ ላይ በመጠበቅ በደፈጣ ከባ ስታፈዳየው አርፍዳለች እንደኑግ የተወቀጠው ጥላት ተበታትኖ ወደመጣበት ሲመለስ ተጨማሪ ሀይል ከባህርዳር አበባ ምርት አካባቢ ያለው ቢመጣም እሱም የጎቻ አናብስቶች እንደ ንብ ሲነድፉት ቁስለኛውን
እና አስከሬኑን ሸክፎ ወደመጣበት ፈርጥጧል ።
"... መርዓዊ ከተማ ላይ የሰፈረው ካድሬ በከባድ ጭንቀት ውስጥ ገብቶ መውጣት መግባት አልችል ስላለ ፤ ከፋኖ ሰሞኑን በውስጥ ስራ ምክንያት ዘመቻ አልደረግባቸው ሲል ጊዜ ቆረቆንደዋ የድርቅ ከብት ኮሎኔል ይመር ገበየሁ ከልብ እንደነካው ውሻ ወደ ፋኖ ቀጠና ሰሞኑንን ጡል ጡል አብዝታ ነበር ነገር ግን ቅንድቧን እየተላጨች በገባችበት ቀጠና ሁሉ አስከሬን እየተሸከመች ነው የወጣችው ።
ግድ የለም ቀጣይ ሱናሜ ተነስቶ ጠራርጎ ስለሚወስዳችሁ አትክለፍለፉ !!
ድል ለተገፋው አማራ !
ድል ለአሳረኛው ፋኖ 💪!!
መስከረም 21/2019 ዓ/ም
| 2 | አስቻለው ደሴ ክፍለ ጦር አርማኒያ ላይ ድል መቀዳጀቱ ተገለፀ!!
መስከረም 21/2019 ዓ/ም
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር አስቻለው ደሴ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ ቃኝ በሰሩት ልዩ ኦፕሬሽን አርማኒያ ከተማ ልዩ ቦታው በርበሬና ኑሬአፋፍ ላይ ድል መቀዳጀታቸውን የኮሩ ቃል አቀባይ አስታወቀ።
በቀን 20/01/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በአርማኒያ ዙሪያ በርበሬና ኑሬአፋፍ በመሸገው የፀረ-ሕዝብ አገዛዝ ጥምር ጦር ላይ ፈጣን ጥቃት ተፈፅሞበታል። በዚሕ አውደ ውጊያ በምሽግና በእንቅስቃሴ የነበሩት የመከላከያና የሚሊሻ ሠራዊት በተፈፀመባቸው ፈጣን ጥቃት ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማስተናገዱ ተረጋግጧል።
በዚሕ አውደ ውጊያ ጠላት ጥምር ጦር ብሎ ከሚጠራው ሠራዊት 13 የሚሆኑት ሲገደሉ፡ 5 የሚሆኑት ደግሞ ከባድና ቀላል ቁስለኛ መሆናቸውን በደረሰው መረጃ አመላክቷል። በተጨማሪም ከከተማ ጭማሬ ኃይል ይዞ የመጣ መኪና በመመታቱ ከጥቅም ውጪ እንደሆነ አክሎ፤ ቁስለኛቹም ከሞት የመትረፍ እድላቸው ጠባብ እደሆነ በደረሰን መረጃ አረጋግጧል።
" ክብር ለትግሉ ሠማዕታት!
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ | 357 |
| 3 | Нет текста... | 348 |
| 4 | እንደምን አላችሁ የአማራ ልጆች ዛሬም የአብይ አህመድ አረመኔያዊ አገዛዝ የወንድሞቻችን ፒጅ እየመታ ስለሆነ የአርበኛ አማር ታዘዘን ፒጅ ይወዳጁት።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61595195091227&mibextid=ZbWKwL | 510 |
| 5 | ይህ የአርበኛ ዝናው የፊስቡክ አካውንት ነው ይወዳጁት።
https://www.facebook.com/share/1CJye5uCrz/ | 759 |
| 6 | አገዛዙ የአማራ ሕዝብን ጨምሮ ንፁኋን ኢትዮጵያውያንን የሚጨፈጭፍበት በአፋር ሰመራ በሚገኘው የድሮን ማዘዢያ ጣቢያ ላይ በተፈፀመ ጥቃት የኮሎኔልነት ማዕረግ ያለው አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንን ጨምሮ 11 የአገዛዙ ቁልፍ ወታደራዊ ሰዎች መገደላቸው ተረጋግጧል።
የሲቪል አውሮፕላን ማረፊያዎችን ለድሮንና ለጦር ጄት ማኮብኮቢያነት እየተጠቀመ የሚገኘው የብልፅግናው አገዛዝ፡ "በሰፈሩት ቁና ይሰፈራል" እንዲሉ አበው ዛሬ ቀኑ ደርሶ የጦር ጄቶቹና ድሮኖቹ እንዲሁም የራዳር ሲስተሞቹ እንደ ጧፍ መንደድ ጀምረዋል።
ጥቃቱ የተፈፀመው በትብብር ለሕልውና ጥምር ኃይሉ ነው የተባለ ቢሆንም፡ ትብብር ለሕልውና ኃይሉ ግን እስካሁን በግልፅ ኃላፊነቱን አልወሰደም።
ነገር ግን ጥቃቱን የፈፀመው የትብብር ለሕልውና ጥምር ኃይሉ ከሆነ፡ ይህ እርምጃው በምድር የተቀዳጀውን ወታደራዊ የበላይነት በሰማይም መድገም የሚያስችል አስደማሚ አቅም መፍጠሩን በግልፅ የሚያሳይ ነው ሲሉ መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው ወታደራዊ ተንታኞች ገልፀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የዲፕሎማቲክ መቀመጫና ርዕሰ መዲናዋ አዲስ አበባ ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ለሊት በከባድ ፍንዳታ ስትናጥ ማደሯን የከተማዋ ነዋሪዎችን በማነጋገር ፍንዳታው ከተሰማበት እኩለ ለሊት ጀምሮ በማህበራዊ ትስስር ገፆቹ መረጃዎችን ሲያሰራጭ ቆይቷል። | 762 |
| 7 | Нет текста... | 694 |
| 8 | ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ በቀን ስንጠብቅሽ ሌሊት መጣሽ ወይ !! የተከለከለችዉ ድሮን (የሰሜኗ ቱሪስት)ከልካዮች ሲተኙላት የምትፈልገዉን ወታደራዊ ቦታ ጎብኝታለች ስልህ!!
ከጀግኖቹ የኤፍራታ ይፋት ከሰባት ለሰባዎቹ የተላከልኝ ውብ መልክት!!
የአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር አርበኛ ዝናው በቀለ በሽዋ ሰማይ ስር!! Dave Amhara | 817 |
| 9 | አሁንም እየተንቀጠቀጡ ነው አሉ እነ ድል ቁርሱ! የማታው ምት በጣም አደገኛ ነበር አለኝ አንድ ወዳጄ።
ከድንጋጤያቸው መውጣት ስላልቻሉ እንጂ፣ ቆየት ብለውህዝቡን ማታ የሰማችሁት ፍንዳታ የአየር መቃወሚያችንን እየሞከርን ነበር” የሚሉ ይመስለኛል አለኝ። #Dave_Amhara | 821 |
| 10 | የደላንታ ወረዳ ኮከብ ስፖርተኛ የሆነው ፋኖን ተቀላቀለ!
በወረዳው እጅግ ጠንካራና ግዙፍ ስፖርተኛ የሆነው ገንዘብ አለምዬ የአፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 16ኛ ኮር 162ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀለ!
✔️በቲኳንዶና በከባድ ክብደት ስፖርቶች ኮከብ ስፖርተኛ የሆነው ገንዘብ አለምዬ ወደ ፋኖ ሲቀላቀል የ162ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አመራሮችና የደላንታ ወረዳ የህዝብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ደማቅ የእንኳን መጣህ አቀባበል ተደርጎለታል!
✔️እውቁ ስፖርተኛ ገንዚ በጠንካራ ጡንቻዎቹ፤ በጭምትና ስክን ፀባዩ በደላንታ ወረዳ ከልጅ እስከ አዋቂ እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈ የአንድ ማህበረሰብ አድባርም ጭምር ነው።ይህ ሰው ፋኖን ሲቀላቀል
♦️"የስቀቀንና የባርነት ህይዎት እጅጉን ይሰለቻል።የአገዛዙ ሰራዊቶች መልካችሁ አላማረንም በማለት በሚገሉበትና በሚጨፈጭፉበት ሁኔታ ሲቪል ሆኖ መኖር እጅ ከባድ ነው። ይሄንን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሁላችንም ታግለን ልንጥለው ይገባናል።" በማለት የአገዛዙን የከፋ አረመኒያዊ ድርጊት ገልፀዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
✔️ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 16ኛ ኮር ቃል አቀባይ!!
#መስከረም፦ 21/ 2019 ዓ/ም | 794 |
| 11 | Нет текста... | 756 |
| 12 | #ቻለው እንግዲህ ገጥመህ መሰለኝ ወዳጄ!!
ቴሌግራም ቻናሌን ጆይን አድደርጉማ አለ ነገር ዘንድሮ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk | 758 |
| 13 | ሰበር ዜና!
በአስደማሚው የነጻነት ኃይሎች ምት የተደቆሰው የአገዛዙ ሰራዊት በከባድ ቁስለኞች ተጨናነቀ የኮምቦልቻ ሆስፒታል አልጋዎች ሞልተው በግቢው ካርቶን ተነጥፏል፤ ተጎጂ አመራሮች በግዙፍ አንቶኖቭ ወደ ደብረዘይት እየተጓጓዙ ይገኛሉ!
በየግንባሩ በጀግኖቹ የ«ትብብር ለሕልውና» እና የፋኖ ኃይሎች በተሰነዘረው መብረቃዊ ማጥቃት መራራ የጦር ሜዳ ሽንፈት ያስተናገደው የፋሺስቱ አቢይ አሕመድ ሰራዊት፣ በደረሰበት ከፍተኛ የሰው ኃይል ውድመት ሳቢያ በከባድ ቁስለኞች በመጨናነቅ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ስነ-ልቦናዊና ወታደራዊ ውድቀት ውስጥ መውደቁ ተጋለጠ።
ከሆስፒታል ምንጮች እንደተገኘው ታማኝ መረጃ፣ ከወልዲያ ጀምሮ እስከ ኮምቦልቻ ያሉ ሁሉም ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ የወደቁ የአገዛዙን ቁስለኞች በማከም አገልግሎት ላይ ተጠምደው ውለዋል።
በኮምቦልቻ ሆስፒታል የሕክምና አልጋዎች ሙሉ በሙሉ በመያዛቸው ሳቢያ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጨቋኙ ሰራዊት አባላት በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ ካርቶን ተነጥፎላቸው በየሜዳው ተዘርረው ይገኛሉ።
በተጨማሪም አገዛዙ የደረሰበትን የኪሳራ መጠንና የከፍተኛ አመራሮቹን መጎዳት ከህዝብ እይታ ለመሸፈን ሲል፣ በኮምቦልቻ የሚገኘውን የ«ያፒ መርከዚ» የባቡር ፕሮጀክት ካምፕ ወደ ምስጢራዊ የቁስለኞች ማከማቻነት ቀይሮታል።
በየግንባሩ ተመተው የሚመጡ የአገዛዙ ከፍተኛ የጦርና የፖለቲካ አመራሮች በዚህ ካምፕ ውስጥ ተደብቀው የሚገኙ ሲሆን፣ አገዛዙ በዛሬው ዕለት ባሰማራው ግዙፍ የ«አንቶኖቭ» የጦር አውሮፕላን ቅድሚያ የተሰጣቸውን ቁስለኛ አመራሮች ወደ ደብረዘይት ሲያጓጉዝ ውሏል።
ይህን አሰቃቂ ጉድ ለመሸፈን ሲል ከኮምቦልቻ ከተማ ጤና ጣቢያዎች ተመድበው በካምፑ ጊዜያዊ እርዳታ ሲሰጡ የነበሩ የሕክምና ባለሙያዎች ዛሬ እንዳይመጡ ተከልክለዋል። በየግንባሩ እየተደቆሰ ያለው የአራት ኪሎው አገዛዝ የቆሰሉ አመራሮቹን በአየር ለማሸሽ ቢታገልም፣ በሕዝባዊ ኃይሎች የተቀናጀ ክንድ መቃብሩ መቆፈሩ አልቀረም። | 950 |
| 14 | Нет текста... | 933 |
| 15 | ሰላም ዴቭ ወንድሜ… ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ የታዘብኩት ነገር ልቤን በኃዘን ሰብሮታል። ዛሬ፣ ቀን 20/01/2019 ዓ.ም. የተጠራው የነጋዴዎች ስብሰባ ይዞ የመጣው ከባድ የሃዘንና የጭንቅ ደመናን ነበር።
የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ የሆኑት በአቶ በድሉ ውብሸት በሚመራው የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መካሻ አለማየሁ በተሸረበው ሴራ አማካኝነት በጠራው በዚህ ስብሰባ ላይ፣ በየቀኑ ለወገባቸው የሚታገሉና የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት የሚታትሩት የአማራ ነጋዴዎች በአንድ አዳራሽ ተሰብስበው የተነገራቸው መመሪያ ልባቸውን በቅጽበት አቆስሎታል ለአብይ አህመድ ሰው በላው አረመኔያዊ መከላከያ ኃይል ሬሽን የሚሆን ከ100,000 ብር ጀምሮ እንዲያዋጡ ተገደዋል።
የኑሮው ውድነት አንገታቸውን ባስደፋበት፣ ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዳደር በሚታገሉበት በዚህ በጨለመ ጊዜ፣ ይህ የተቀመጠባቸው ከባድ እዳ ህልማቸውንና ተስፋቸውን ፈጽሞ ጨልሞባቸዋል።
በየሰው ፊት ላይ የሚታየው ፍርሃት፣ የውስጥ እቅታ እና የዓይን እምባ "ይህን ያህል ገንዘብ ከየት አምጥተን እንከፍላለን?" የሚል አሳዛኝ ህመም ሆኖ አዳራሹን ሞልቶታል። በመጨረሻም የአማራ ባንዳ አለበት እዳ…
ይህንን የህዝብ እንባና የልብ ስብራት ለሚመለከተው አካል ሁሉ ያደርስልኝ ዘንድ በከባድ ኃዘንና በጭንቅ ውስጥ ሆኜ አበክሬ እጠይቃለሁ ሴሉ የደብር ብርሃን ነጋዲዎች መርጃውን በውስጥ አድርሰውኛ… እኛም ሰምተናል እነ ሆድ አደሮቹ በትብብር ኃይሉ ቅድብህን ትባላለህ በህዝባችን ቀልድ አናቅምና!!
የአቶ ነጋሽ ጋሻውበዛ ስልክ ቁጥር-
+251923077465
መካሽ አለማየሁ - +251927166533/+251913535380
ሌሎቹ ስልክ ቁጥር ይዘን እንመለሳለን
👉 ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ቶሎ ቀጥታውን ከግንባር መረጃዎችን እንዲደርሳችሁ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk | 1 114 |
| 16 | Нет текста... | 1 019 |
| 17 | ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በጄኔራል ወዲ አንጥሩ: የተከዜ ዘብን በTigray peace Force የመቀየር ስምምነት ተደረሰ
የ Tigray peace force (TPF) አዛዥ የሆነው ብርጋዴር ጄኔራል ገብረ እግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) የወልቃይቱን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ለመተካት በኦህዴድ ብልፅግና መወሰኑ ተሰምቷል:: ወልቃይትን ከህወሃት ወረራ ይጠብቃል የተባለው የተከዜ ዘብ ታጣቂ ፈርሶ በምትኩም በትግራዩ ታጣቂ TPF ቦታውን እንደሚይዝ ታውቋል::
TPF በአከራካሪዎቹ የወልቃይትና ራያ ግዛቶች አካባቢ የሚንቀሳቀሱትን የአማራ ብልፅግና ታጣቂዎች ለመተካት በኦህዴድ ብልፅግና የተመሰረተ የትግራይ ተወላጅ ታጣቂዎች ስብብብ ነው:: ይሄው በወዲ አንጥሩ የሚመራው TPF ታጣቂ ቡድን ሰሞኑን በሰቆጣ ግንባር ከብልፅግና ጎን በመሰለፍ ፋኖን እየወጋ መሆኑ ይታወቃል::
በዚህም በሰሞኑ ውጊያ ነፃ ከወጡት የራያ አካባቢ በአማራ ብልፅግና የሚደገፉት የአካባቢው (የራያ አማራ ማንነት አስመላሽ) ታጣቂዎችና የፖለቲካ ሰዎች ከራያ ምድር ተጠርገው እንዲወጡ በኦህዴድ ብልፅግና ትዕዛዝ ተሰጥቷል::
በምትኩም TPF የተሰኘው የትግራይ ታጣቂ የአከራካሪውን የራያ አካባቢ የፀጥታና አስተዳደር ስራ ከብልፅግና ሰራዊት ተረክቧል::
በወልቃይት ግንባር በሚደረገው ጦርነት የኦህዴድ ብልፅግና ድል ከቀናውም የተከዜ ዘብ ታጣቂን በመምታትና በመበተን: በትግራዩ TPF ታጣቂ ቡድን ለመተካት ኦህዴድ ብልፅግና ወስኗል:: የተከዜ ዘብ አዛዥ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱም በTPF አዛዥ በጄኔራል ወዲ አንጥሩ ይተካል::
ከፕሪቶሪያ ስምምነት ማግስት ህወሃት ፋኖን ደምስሰህ ወልቃይትንና ራያን ውሰድ የሚል ጥሪ በኦህዴድ ብልፅግና ደርሶት የነበር ቢሆንም: ህወሃት ጥሪውን አለመቀበሉ የሚታወስ ነው::
በዚህም ከመቀሌ ሸሽተው አዲስ አበባ የመሸጉት እነ ጄኔራል ፃድቃንና ጌታቸው ረዳ ህወሃት ያልተቀበለውን የሁለቱን ህዝቦች ዳግም ደም መፋሰስ በመቀበል የአማራ ፋኖን እየወጉ ይገኛል:: ለኦህዴድ ብልፅግናም እኛ በጦርነት እናግዛችሁ: እናንተ ቅድመ የሰሜን ጦርነት የነበረችውን ትግራይ አስረክቡን ስምምነት ፊርማ አስቀምጠዋል::
የፖለቲካ ፆመኛው ብአዴን ብልፅግና በተቃራኒው ይሄን ስምምነት እንዳልሰማ ታውቋል:: ለዚህ ማሳያውም ሰሞኑን ከራያ የተባረሩት የራያ ማንነት አስመላሽ ታጣቂዎችና የቀድሞ አስተዳዳሪዎች ከራያ ምድር ወጥተው: በምትኩ የTPF ታጣቂዎችና የፖለቲካ መሪዎች ቦታውን መረከባቸው ነው::
ብአዴን ብልፅግና ግን አልፎ ተርፎ የአማራ ፋኖን የአማራን ግዛቶች ለህወሃት አሳልፎ ለመስጠት እየሰራ ነው በማለት ይወነጅላል::
የፋኖ እና የህወሃት ስምምነት ግን ከለውጥ በሗላ አካባቢው በህዝቦች ነፃ ውይይት ይወሰናል የሚል ጠንካራ አቋም መሆኑ በአደባባይ ተነግሯል:: | 1 092 |
| 18 | Нет текста... | 1 009 |
| 19 | በደራ ወረዳ ከአገዛዙ ነፃ በወጡ ቀጠናዎች ሕዝባዊ ውይይቶችና የአፋብን አደረጃጀት መዋቅር ዝርጋታዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ!!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
መስከረም 20/2019 ዓ.ም
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ ደራ ወረዳ ከአገዛዙ ነፃ በወጡ ቀጠናዎች፣ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሰፊ ሕዝባዊ ውይይቶችን በማካሄድ ተቋማዊ አደረጃጀቶችን እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የብልፅግና አገዛዝ ሥርዓት አማራ እንደ ሕዝብ እንዳይኖር የፈረደ ፀረ-ህዝብ አገዛዝ በመሆኑ፤ ፋኖ የህልውና ማስከበር ትግል ውስጥ እንድገባ ያደረገ አገዛዝ ነው።
በዚህም በማንነቱ ምክንያት መፈናቀልና መሳደድ ከደረሰበት ህዝብ አንዱ የሆነው ቀጣና መካከል አንዱ የደራ ወረዳ ግንባር ቀደሙ መሆኑ ይታወቃል።
ከዚህ ወረዳ በፋኖ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ አካባቢዎች አንዱ የሆነው የቱቲ ቀበሌ ማኅበረሰብ፣ የአገዛዙን ፀረ-ሕዝብነትና ግፍ በታላቅ ጀግንነት ሲከላከል ቆይቶ፣ በአሁኑ ወቅት ከታጋይ ልጆቹ ጋር በመሆን አካባቢውን ከተጫነበት መከራ በማስለቀቅ ራሱን በራሱ እያስተዳደረ ይገኛል።
በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የአፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር እና የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በአካል በመገኘት ስለ ቀጣዩ የህልውና ትግል አቅጣጫና ስትራቴጂ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አመራሮቹ በንግግራቸውም ትግሉ የጠቅላላው ሕዝብ መሆኑን በማስመር፣ ፋኖ የሕዝብ ልጅነቱንና ሕዝባዊነቱን በተግባር እያረጋገጠ ቀጠናውን እንደሚያስተዳድር ገልጸዋል።
በዚሁ መድረክ ዕዙ ያወረደውንና የታቀደውን አደረጃጀት በመዘርጋት፣ የሕዝቡን የነገ እንደ ሰው የመኖር ተስፋ የሚያለምልሙና ተቋማዊ አሠራርን የሚያስፍኑ ሕዝባዊ አስተዳደሮች በሕግና በመርሕ ላይ ተመስርተው እንዲዋቀሩ ተደርጓል።
ይህም እንቅስቃሴ ከፍተኛ ሕዝባዊ መነቃቃትን የፈጠረና የትግሉን አቅጣጫ ወደ ተሻለ ደረጃ ያሸጋገረ ሆኖ ተግኝቷል።
የቱቲ ማኅበረሰብ አባላት በበኩላቸው በብልፅግና አመራሮች ያለአግባብ ሲሰቃዩና ሀብት ንብረታቸው ሲዘረፍ መቆየቱን በማስታወስ፣
"አማራ እንደ አማራ ተደራጅቶና ታግሎ ፍትህን ካላረጋገጠ ቀጣይ ዕጣ ፈንታው የብልፅግና የፖለቲካ ቁማር መጫዎቻ መሆን፤ ካልሆነም ከምድረ ገጽ እንደሚጠፋ አይተን አረጋግጠን የተረፍን ምስክሮች ነን" ሲሉ በውይይቱ ወቅት ገልጸዋል።
በመጨረሻም፣ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች ሁሉ ድርጅታዊ መዋቅሮችን በመዘርጋት፣ ሕዝባዊ አስተዳደሮችን በፍትሐዊ አሠራር እያዋቀረ የትግሉን ጉዞ እያፋጠነ እንደሚገኝና ሕዝባዊ ውሳኔዎችንም እያስፈጸመ መቀጠሉን አረጋግጧል።
━━━━━━━━━━━━━━
"ክብር ለትግሉ ሠማዕታት!
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ | 1 094 |
| 20 | Нет текста... | 1 075 |
