ru
Feedback
📚መንሀጅ ሰለፍ የጄነት መንገዴ〰〰📝

📚መንሀጅ ሰለፍ የጄነት መንገዴ〰〰📝

Открыть в Telegram

قال مالك بن أنس رحمه ﷲ: «السنَّةُ سفينةُ نوحٍ مَن ركبها نجا ومن تخلَّف عنها غرق »[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ...🌸

Больше
4 871
Подписчики
-624 часа
-77 дней
+630 день
Архив постов
ጥያቄ: ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል?

👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት

بروالدين
ለወላጆች መልካም መዋል በሚል ርዕስ  በኡስታዝ አቡ አምር   https://t.me/Alhemidulilahh

መለያየት ልክ እንደ መብረቅ ነዉ እደማይነጋ ጨለማ ነዉ ልክ እደማያቋርጥ ዝናብ ብርድ ለግዜዉ ፍዝዝ ድንዝዝ የሚያደርግ የሚያልፍ የማይመስል ልብን የሚያደማ የመለየት ማዕበል ቢያስፈራም የመራራቅ ጨለማ ቢከብድም ህይወት ግን ትቀጥላለች...ኢሻ አሏህ

⚠️በመንሐጅ ላይ መቀያየር ሰበቦቹና አደጋው። 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ውድ ነገር ያለቦታከ ርካሽ ነው እህቴ እራስሽን ከሚያረክስሽ ቦታ አትገኝ እራስሽን ከፍ ለማድረግ ሞክሪ እራስሽን እንደምርጫ ከሚያደርጉሽ ተቆጠቢ መንገድሽን በሚያዘልቅሽ ምረጭ። ገንዘብሽን ያዥ ለራስሽ
ውድ ነገር ያለቦታከ ርካሽ ነው እህቴ እራስሽን ከሚያረክስሽ ቦታ አትገኝ  እራስሽን ከፍ ለማድረግ ሞክሪ እራስሽን እንደምርጫ ከሚያደርጉሽ ተቆጠቢ መንገድሽን በሚያዘልቅሽ ምረጭ። ገንዘብሽን ያዥ ለራስሽ ተጠቀሚበት። ገንዘብ ከለለሽ ፍቅርም ያልቃል። ማንም ቢሆን ያለ አንድ ነገር አይፈልግሽ።   👌ስለዚህ ያለቦታሽ አትገኝ።

Голосовое сообщение00:51

Голосовое сообщение00:56

ውዷ…ብዙዎች ስላንች የሚጠይቁት ደህንነትሽ አሳስቧቸው ሳይሆን ውድቀትሽን ለመስማት ጓጉተው ነው። ስለዚህ… ፈገግ ብለሽ አልሐምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ በያቸው (በጣም እያመመሽ እንኳ ቢሆን)። (አልሐ
ውዷ…ብዙዎች ስላንች የሚጠይቁት  ደህንነትሽ  አሳስቧቸው ሳይሆን  ውድቀትሽን ለመስማት ጓጉተው ነው።   ስለዚህ… ፈገግ ብለሽ አልሐምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ በያቸው (በጣም እያመመሽ እንኳ ቢሆን)። (አልሐምዱሊላህ…)🎀

ሙሓደራ ቁጥር 241 ክፍል 5 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱል ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

በሰውፊት የምትመስለውን ያህል ለብቻህ ስትሆን አትሆንም!?

የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ቢኖራቸውም ለአንድ አማኝ ግን ከቁርአን በላይ መካሪ የለውም!!! በላጩ የአላህ ቃል ቁርዐን ነው!! ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘ
የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ቢኖራቸውም ለአንድ አማኝ ግን ከቁርአን በላይ መካሪ የለውም!!! በላጩ የአላህ ቃል ቁርዐን ነው!! ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው📖🌹።

اللهم صلِّ وسلّم على نبينا محمد.

እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን‥ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች ።
እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን‥ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች ።

ስለ ለተምዮች
በኡስታዝ አወል አህመድ