📚መንሀጅ ሰለፍ የጄነት መንገዴ〰〰📝
前往频道在 Telegram
قال مالك بن أنس رحمه ﷲ: «السنَّةُ سفينةُ نوحٍ مَن ركبها نجا ومن تخلَّف عنها غرق »[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ...🌸
显示更多4 873
订阅者
-1024 小时
无数据7 天
+2430 天
帖子存档
ውዷ…ብዙዎች ስላንች የሚጠይቁት ደህንነትሽ አሳስቧቸው ሳይሆን ውድቀትሽን ለመስማት ጓጉተው ነው።
ስለዚህ… ፈገግ ብለሽ አልሐምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ በያቸው (በጣም እያመመሽ እንኳ ቢሆን)።
(አልሐምዱሊላህ…)🎀Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሓደራ ቁጥር 241
ክፍል 5
ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ
"መስዓለቱል ዑዝር ቢል ጀሕል''
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ቢኖራቸውም
ለአንድ አማኝ ግን ከቁርአን በላይ መካሪ የለውም!!!
በላጩ የአላህ ቃል ቁርዐን ነው!!
ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው📖🌹።
-
لا تتزوجي إلا بمن تُحبين!
نعوذُ باللهَ أن نجعلَ من الزواجِ سِجنًا ونحوِّل المودةَ والرحمةَ لحقٍ وواجبٍ بعد زواجٍ لم يقمْ على الحبِّ _القبولِ _بيننا..
حتى وإن كان شخصًا يراه الجميعُ مُناسبًا لكِ ولم يصلْ إلي قلبك أنتِ،
فمن حقك الرفض بدون أي تأنيبٍ أو مُحاسبة لنفسِك!
هذا ليس ظلمًا،
إنما الظلمُ الحقيقي أن تلقيَ بعمرِك لا لشيءٍ إلا لأنَّك خالفتي شعورَكِ واتبعتي شعورَ من حولك...
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
🍂🍂✍️አላህዬ…!!ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ ምስጋና ይገባህ ። "Alhmdulillah" 🌸🌾☕ https://t.me/MENHAJSElEFlYA
