cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚መንሀጅ ሰለፍ የጄነት መንገዴ〰〰📝

احبكم في اللـّٰه يا أ هل السنت

Больше
Рекламные посты
449
Подписчики
+124 часа
+67 дней
+3230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የወንድ ልጅ ዉበቱ ሱናዉ እና ፂሙ ነው ወዶችየ ፂማችሁን እያሳደጋችሁ ኳስ ሜዳ አታስመስሉት ያስጠላል
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሐያእ የሚያመጣው ጥሩ ነገር ብቻ ነው።ሐያእ የእምነት አካል ነው ⇨ ሐያእ እውነትኛ ውበት ነው ⇨ አላህ ሆይ! የሐያዕን ካባ አላብሰን
Показать все...
ሕይወት ሁል ጊዜ ፍጹም አይደለችም! እንደ መንገድ ናት ብዙ መታጠፊያዎች ያሏት፣ ውጣ ውረድ የበዛባት ግን ያ ውበቷ ነው።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኒቃቢስቷ! ትሸፋፈናለች ደሊል ነው መስፈርቷ በሩቅ ትለያለች ፅኑ ነው እምነቷ የመንሀጅ እህቴ ያቺ ኒቃቢስቷ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
الصديق الحقيقى هو من يرى الألم فى عينيك، فى حين أن الآخرين يصدقون ابتسامتك እውነተኛ ጓደኛ ማለት በዓይንህ ውስጥ ያለውን ህመም የሚያይ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ፈገግታህን ያምናሉ🍃
Показать все...
ጊዜው የረዘመ ሁሉ የማይመጣ አይደለም። በምድር ህግ የማይሆኑ የተባሉት ሁሉ የማይሆኑ አይደሉም። የዘከርያን የአግራሞት ጥያቄ አብዝቼ እወደዋለሁ። ከእርጅና አመታት በኋላ ልጅ እንደሚኖረው ሲበሰር “ጌታዬ! እኔ እርጅና የደረሰብኝ ሆኜ፣ ባለቤቴም መካን ሆና ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል?” ብሎ ነበር። … “ታድያ ይህ የቁርአን አንቀፅ ለኔ ምን ያደርግልኛል?”  ብለህ አትጠይቀኝም ወይ? …  ከእለታት አንድ ቀን የደከምክለት ጉዳይ ከመርዘሙ የተነሳ  "በቃ ላይሆን ነው" ብለህ የፈራህለትንና እንቅልፍ ያጣህበትን የፀሎት ዋጋ የተመለከተው አላህ… ከምታስበው በላይ ያሳካልህና  በአግራሞት እንደ ዘከርያ ትጠይቀዋለህ። “ጌታዬ… እንዴት እንደዚህ አደረግክልኝ?”  … ያ አላህ። t.me/abdu_rheman_aman
Показать все...
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
3.90 MB
የእስልምናን ዉበት ፀጋ  አያቀዉም የገባበትና የቀመሰዉጂ  ። =
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢማም አል-ሻፊዒይ ሰዎችን ሁሉ ማስደሰት አትችልም ይላሉ! በአንተና በአላህ መካከል ያለውንም ጉዳዮችህን ሁሉ አስተካክል።በአንተና በሰዎች መሀል ያለውን አላህ ያስተካክለዋል።
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በእውነት የተመሰረተ ጓደኝነትን  የትኛውም ርቀት አይቆርጠውም ሃታ አኼራም ላይ ቢሆን ያገናኛል (የምር ለአሏህ ብለው ከሆነ)የተጎዳኙት ወዳጅነታቸውም የእውነት ወዳጄነት ከሆነ 👌✅
Показать все...
👍 5
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.