cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot

Больше
Рекламные посты
4 454
Подписчики
+524 часа
-37 дней
+1 01730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል Our company Hambra Engineering plc wants to fulfill the following job position with qualified and experienced professional. All interested and competent applicants are invited to apply. Position:- Senior Office Engineer Job Requirements:- MSc/BSc degree in Civil Engineering or Construction Technology & Management. 2 years for second degree or 4 years for first degree relevant work experience in a Building construction company Or Construction Consultant Company. Quantity Required:- 02 Salary:- Negotiation Work Place:- Addis Ababa Applicants who fulfill the above-mentioned criteria submitting non-returnable applica¬tions letter, CV and relevant supporting documents in a word or PDF file within in 5 working days to the following email address: [email protected] by mentioning the job title in the subject line or interested applicants can apply in person at office Betel Leyla Building 3rd floor or Piyasa (Sumale Tera) Global Building 2nd floor. For additional Information you can call at: 0118547211, 0118547212 or 0703924341 Deadline for application: June 01 2024
Показать все...
👍 3
ግሬስ ሊድ ቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር የስራው መደብ:- ሞተረኛ እና ጉዳይ ስፈፃሚ           የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል የትምህርት መረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን በቴሌግራም አድራሻ @J7user በመላክ እስከ ግንቦት 23/2016 መመዝገብ ትችላላችሁ የስራ ቦታው፦ አዲስ አበባ 22 አካባቢ
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አፋልጉኝ ሙሉ ስሟ :- ኢክራም ፋአድ ከድር አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ቂሊንጦ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ታች ሰፈር አቡበከር መስጅድ አከባቢ ከምሽቱ 2:30 ነው ከቤት ወጥታ የጠፋችው የምትማረው ቂሊንጦ ቁ 2  1ኛ ት/ት ቤት  ሲሆን በሰዓቱ የለበሰችው  የለበሰችው ሂጃብ የሚመስል ሺቲ,  ቀይ ሂጃብ, ከላይ አረንጓዴ እጀ ሙሉ ዚፕ የሌለው ጃኬት ስልክ የላትም የቤተሰብ ስልክ ቁጥር 0954888282 0910423237 ደዉሉል
Показать все...
መኪናዋ ተገኝታለች። ደውላችሁ ያሳወቃችኋቸው አላህ ይጨምርላችሁ።
Показать все...
11
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኡስታዝ  እንልጋለን! አል ነህል የቁርአን ትምህርት ተቋም  ለ2016/2017 የቂርአት ጊዜ  ከታች የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች የሚያሟላ የሆነ የአዳር  ወንድ ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!! መስፈርቶች፦ 1ኛ፦ ቁርአንን ሙሉ ለሙሉ የሀፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል 2ኛ፦ መሰረታዊ የተጅዊድ እና ኢስላማዊ እውቀቶች ያለው 3ኛ፦ አረበኛ ቋንቋ  መፃፋ የሚችል/ትችል 4ኛ፦ አማርኛ እና ኦረመኛ ቋንቋ መናገር የሚችል - ብዛት 👉 3 ኡስታዝ - ደምዎዝ_7000ብር በወር - የቂርአት ሰአት ቀን 10:30 ገብቶ ጠዋት 1:30 መውጣት የሚችል ⚪️ አድራሻ_ሻሸመኔ ከተማ 06 ቀበሌ ከቀድሞ ህብረት ትምህርት ቤት ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ። ⬆️  ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ማንኛውም አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን አንስቶ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ከታች ባሉ የቴሌ ግራም ዩዘሮች እና ስልክ ቁጥሮች ማሙልከት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን። በቴሌግራም ለማመልከት👉 @Nehlm65 ስልክ ቁጥር፦ +251913557357 +251988693706
Показать все...
👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
አፋልጓቸው‼ ========= ✍ ይህቺ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ቪትስ 2000 ሞዴል፣ ታርጋ ቁጥር: 99684 ዛሬ አንድ አባት ዙህርን መስጅድ ሰግዴው ሲወጡ ከወለቴ ቀበሌው ጋ 03 ፊት ለፊት ተሰርቃባቸዋለች። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቋቸው። 0970622323 0965270619 0911221581 አቶ  ቡሴር ሱለይማን
Показать все...
Brolf Tech wants to hire a marketing and event organizer Job Type: On-site - Permanent (Full-time) Job Sector: Marketing_and_Advertisement Work Location: Addis Ababa, Ethiopia Education Qualification: Bachelor's Degree Experience Level: Entry level Applicant Needed: Female Salary/Compensation: Monthly How to Apply: Interested candidates are invited to send their resume and cover letter detailing their experience and why they are a good fit for this role by email to [email protected] or via telegram @infobrolftech Brolf Tech – Shaping Tomorrow’s Innovators
Показать все...
👍 1
bãbã logo! 👍 Logo ለማሰራት አስበዋል 👍 ለማንኛውም ማስታወቂያ እና post ሳቢ graphic designስ 👍 ባነር 👍 የ telegram premium ከፈለጉም ያውሩን 👍 Video, photo editing     👉 በተጨማሪም ማንኛው social media እንደራሶ ሆነን እናስተዳድራለን any social media management ምንም አያስቡ ለድርጅቶ social media እስካሁን ካልከፈቱ ያማክሩን። ማንኛውም የማስታወቂያ ስራ!! 24/7 አገልግሎታችንን ያገኛሉ ለፍጥነት አይጨነቁ በፍጥነት እናደርሳለን። "ስለማንኛውም ማስታወቂያ ጉዳይ ከጎኖ ነን ታማኝ፣ምቹ፣ቀልጣፋ!!!!!!" Contact as on:_ ☎️ 0974513054 Telegram ; @zade01 Instagram; https://www.instagram.com/zubyer_
Показать все...
👍 2 1