cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 750
Obunachilar
-524 soatlar
-227 kunlar
+25730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የስራው መጠሪያ: የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ Frelance Sales Person (Home) የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ፍሪላንስ የስራው ዘርፍ: ሽያጭ_እና_ማስተዋወቅ የስራው ቦታ: Anywhere/remote የትምህርት ደረጃ: አስፈላጊ አይደለም የልምድ ደረጃ: መካከለኛ የተፈላጊ ሰው ብዛት: 9 የአመልካቾች ጾታ: ሁለቱም ደሞዝ/ክፍያ: ኮሚሽን የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: 09/07/2024 የስራው ዝርዝር: የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያ Frelance Sales Person (Home) - Networking or Digital promotion Great preformance - permanent commission + Target achievement bonus - permanently salary after target achivements - የኔትዎርክ እና ዲጅታል ማርኬቲንግ ልምድ ወይም እውቅና ያለው - ቋሚ ሽያጭ ሲይስመዘግቡ በ15 ቀን ክፍያ - በአላማ መሰረት ሲያስመዘግቡ ቦነስ - የአሰራር ሁኔታቸው እና አቺቨመንት ቋሚ ክፍያ ወደ ማግኝት እድል - 0905948535 0905332963 __ Aemad Marketing PLC አእማድ ማርኬቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር [የተመዘገበ ድርጅት ✅]
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
MOSE Engineering PLC wants to hire an accountant.
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ልጅ ከቤት ጠፍቶ ፉሪ የድሮው 04 ቀበሌ አካባቢ ነው ያለው። ቤተሰቦቹ 0922732744 ላይ ደውሉና ውሰዱት።
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጓቸው!
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ተገኝቷል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት ስሙ ኩመል ያሲን ሲሆን ዛሬ ሰኔ 22 ከምሽቱ 2:00 አከባቢ ከአዳማ ከተማ 03 ቀበሌ ፒኮክ አከባቢ ከቤት እነወደወጣ አልተመለሰም።ልጁ የአእምሮ በሽታ ያለበት እና ለህክምና ከክፍለሀገር በቅርብ የመጣ ነው። ሲወጣ የለበሰው ወደ ሎሚ ከለር የሚያደላ ሸሚዝ እና ካኪ ሱሪ ነው። ልጁን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በሚከተለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን። 0934927264 0923706478 0902742766
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ የሴት ኡስታዛ እንፈልጋለን መስፈርት 1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰች ወይም ግማሽ ድረስ ያሀፈዘች በተጅዊድ መቅራት የሚትችል 2 እስላማዊ ስነ ምግባርን  የምትከተል እና አለባበስ የምትለብስ 3 ከተማሪ ጋር መግባባት ምትችል እና ምትቆጣጠር ※ የቂርዓት ሰዓት፦ ከጠዋት2:30—6:00 ※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት ※ ብዛት፦ 3 ※ ደምወዝ፦ በስምምነት ※ አድራሻ፦ ሸጎሌ አንበሳ ገራጅ ጀርባ ስልክ፦ 0978642411            0940 218143
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ኡስታዝ እንፈልጋለን! ዓያ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ለመጪው ክረምት ኡስታዞችን በሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቻ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ብዛት 👉 5 ወንድ 👉 5 ሴት መስፈርት፦ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ/ የሀፈዘች መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ/የቀራች ማቅራት የሚችል/የምትችል እና መድረሳ ውስጥ አስቀርቶ/አስቀርታ የምታውቅ/የሚያውቅ ደሞዝ : በመድረሳው ስኬል መሰረት የስራ ሰዐት:  ከሰኞ-ቅዳሜ  4:00-10:00 የስራ ቦታ፦ ቤተል(ለመድረሳው ቅርብ ሰፈር ቢሆን ይመረጣል ) ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቱን የምታሟሉ ኡስታዞች ብቻ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 10 ቀናት በተጠቀሰው ስልክ በመደወል ወይም በቴሌግራም መመዝገብ ይችላሉ። ስልክ፦ 0911278182 ቴሌግራም:- @ayahquraniccenter
Hammasini ko'rsatish...
👍 5🔥 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.