cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

"ኡማ ቲቪ " Tv

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Больше
Рекламные посты
43 470
Подписчики
-2724 часа
-457 дней
-28030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ልዩ የ1 ወር ስልጠና በሳምንት ለ2 ቀናት! 🎯በትዳር ውስጥ ያሉብንን ሀላፊነቶች መወጣት 🎯 የሰላምና የፍቅር ቤትን ጠብቆ ማቆየት 🎯ልጆች ወደቤት መግባትን የሚናፍቁበትና የሚኮሩበት ቤትን መመስረት 🎯 ለሀገርና ለኢስላም ኩራት የሆኑ ልጆችን ማብቃት 🎯አላህ የሚወደውና ለሌሎች አርዓያ የሆነ ትዳር  ማድረግ የምንችለው እኛው ነን። ለዚህም የሚያግዘዎ ለሁሉም እርከን የሚመጥን የስልጠና ፓኬጆችን ለማግኘት ወደ ሂላል ኪድስ ይደውሉ ። - በቅድመ ጋብቻ - ድህረ ጋብቻ እና - የልጅ አስተዳደግ 📍 አድራሻ፦ ጦርሀይሎች 📋 ማስታወሻ፦ 2 ሰው ያስመዘገበ የ1 ሰው ነፃ እድል ያገኛል። ለበለጠ መረጃ በ0944189366/0940912291 ይደውሉ። መማር - መተግበር - ውጤታማ መሆን ሂላል ቤተሰብ ለተሻለ ነገ
Показать все...
👍 8
👍 40 10🤣 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአቂዳ የፊቅህ የተጅዊድ የሲራ የሀዲስ እና የአዳብ ተርቢያን ያካተተ! ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት ልዩ የአያ ኢስላማዊ ሴንተር የክረምት ኮርስ እና ተርቢያ ለመመዝገብ ዛሬውኑ ይደውሉ ! ለሁሉም የእድሜ ክልል የተዘጋጁ ፕሮግራሞችን አሰናድተን አቅርበናል:: ለበለጠ መረጃ በ0903525352/ 0911278182 ይደዉሉ :: ቴሌግራም  @ayahquraniccenter ላይ ያናግሩን እንዲሁም ማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ @ayahterbiya @ayahislamiccenter ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
Показать все...
👍 4🥰 2 1
እባካችሁ እባካችሁ ህይዎታችሁን ለአደጋ አጋልጣችሁ ስደት አትውጡ :: በተለይ እገታ ያለበት ሊቢያ አድርጋችሁ የምትሄዱ ራሳችሁንም ቤተሰባችሁንም አደጋ ላይ አትጣሉ ይበቃል !!!
Показать все...
👍 34
👍 12
የቢላል ማይዶ እስር እና የመንግስት መዋቅሩ ምላሽ አስገራሚው የሀሰት ውንጀላHarunMedia https://youtu.be/4SP-znsnecI ከ Harun media ሃሩን ሚዲያ 🙏
Показать все...
የተስተካከለው ሙሉ ወሳኝ ዝግጅት ስለቢላል ማይዶ ዝም አንልም ||አስገራሚው የሀሰት ውንጀላ ||ሃሩን ሚዲያ||

HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !

https://www.cognitoforms.com/HarunMediaNetworkInc/HarunMediaMembershipApplicationFormየሀሩንሚዲያአባልነትማመልከቻፎርም3

👍 13 1
00:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
9.44 MB
👍 25
Фото недоступноПоказать в Telegram
መርከዝ አል ኢህሳን የአዳሪ ቁርአን ትምህርት ቤት የሚሰጣቸው የትምህርት አይነቶች:– * ከቃኢደቱኑራንያ ጀምሮ * ቁርአን በተጅዊድ ሂፍዝና ነዞር * አዝካር * ሲራ * ተርቢያህ * ፊቂህ * አርበዒን አን–ነወዊያህ ለሁለቱም ፆታዎች (ለሴቶች በሴት ኡስታዛዎች)  አገልግሎት እየሰጠ ለ8 አመታት ቆይቷል አሁንም በምዝገባ ላይ ነን ለክረምትም ለበጋም ምዝገባ ላይ ነን የምዝገባ ግዜ የሚያበቃው ለክረምት ተመዝጋቢዎች  ሀምሌ 5 /2016 ነው አድራሻ :– ወለቴ ቶታል ማደያ ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ በ0930905454/51 0912932314 ይደውሉ
Показать все...
👍 15
በፊሊፒንስ የሚገኘው ኡበይ ቢን ካአብ የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ተማሪዎችን በድምቀት አስመረቀ! በሀገረ ፊሊፒንስ ሱልጣን ኩድራት የሚገኘው የኡበይ ቢን ካአብ የቁርዓን ሂፍዝ ማዕከል  ለ13ኛ ዙር ያስተማራቸውን የቁርዓን ሂፍዝ ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ በሚገኘው አዳራሽ በድምቀት አስመርቋል። . በፊሊፒንስ ከ12 ሚሊየን በላይ ሙስሊሞች የሚኖሩ ሲሆን አብዛኛው ሙስሊሞች የሚኖሩት በደቡባዊ ሚንዳናኦ ደሴት እንዲሁም በፓላዋን እና በሱሉ ደሴቶች የሚገኙ መሆናቸው ተገልጿል። .
Показать все...
👍 51 13💯 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ በሸህ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ እየተማሩ እየተዝናኑ እየተሸለሙ ያሳልፉ ከልጅ እስከ ትልቅ ወሳኝ የሆነ ፕሮግራም ነው
Показать все...
👍 24
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.