es
Feedback
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

Ir al canal en Telegram

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot

Mostrar más
7 743
Suscriptores
-324 horas
-287 días
+8230 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+154
en 6 canales
junio '26
+277
en 5 canales
Get PRO
mayo '26
+163
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+374
en 6 canales
Get PRO
marzo '26
+161
en 9 canales
Get PRO
febrero '26
+177
en 3 canales
Get PRO
enero '26
+368
en 3 canales
Get PRO
diciembre '25
+148
en 5 canales
Get PRO
noviembre '25
+74
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+200
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+219
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+127
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+438
en 4 canales
Get PRO
junio '25
+182
en 3 canales
Get PRO
mayo '25
+194
en 5 canales
Get PRO
abril '25
+1 411
en 8 canales
Get PRO
marzo '25
+120
en 1 canales
Get PRO
febrero '25
+137
en 4 canales
Get PRO
enero '25
+137
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+102
en 3 canales
Get PRO
noviembre '24
+89
en 3 canales
Get PRO
octubre '24
+160
en 8 canales
Get PRO
septiembre '24
+163
en 4 canales
Get PRO
agosto '24
+255
en 3 canales
Get PRO
julio '24
+211
en 4 canales
Get PRO
junio '24
+402
en 5 canales
Get PRO
mayo '24
+1 119
en 2 canales
Get PRO
abril '24
+131
en 8 canales
Get PRO
marzo '24
+55
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+155
en 6 canales
Get PRO
enero '24
+238
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+152
en 3 canales
Get PRO
noviembre '23
+101
en 4 canales
Get PRO
octubre '23
+174
en 3 canales
Get PRO
septiembre '23
+184
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+294
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+87
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+152
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+77
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+89
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+240
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+152
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+38
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+163
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+89
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+66
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+262
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+255
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+128
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+91
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+273
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+126
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+115
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+880
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+845
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
28 julio+1
27 julio+2
26 julio+1
25 julio+1
24 julio+2
23 julio0
22 julio+1
21 julio0
20 julio0
19 julio+1
18 julio+2
17 julio+1
16 julio+2
15 julio+5
14 julio+4
13 julio+13
12 julio+8
11 julio+3
10 julio+9
09 julio+3
08 julio+7
07 julio+11
06 julio+11
05 julio+22
04 julio+5
03 julio+5
02 julio+6
01 julio+28
Publicaciones del Canal
📢 VACANCY: Junior Check Writer & Cashier 🏢 Company: EMAROSH ENGINEERING 📍 Location: Addis Abeba 🕒 Type: Full-Time We are looking for a detail-oriented and reliable Check Writer and Cashier to join our finance team. You'll handle daily cash transactions, prepare and issue checks, and keep accurate financial records. Key Responsibilities: ✅ Prepare, verify, and issue checks for approved payments ✅ Receive, count, and record cash transactions accurately ✅ Maintain daily cash and check registers ✅ Reconcile cash/check balances at end of shift ✅ Ensure payments are properly authorized ✅ File supporting documents (invoices, receipts, vouchers) ✅ Assist with petty cash management ✅ Report discrepancies immediately to supervisor Requirements: 🎓 Degree in Accounting, Finance 📅 1 year experience 📊 Basic bookkeeping knowledge 💻 Proficiency in MS Office (especially Excel) 🔒 High integrity, attention to detail, trustworthy 🗣 Good communication skills How to Apply: 📩 Send your CV to: Telegram @motivated77

2
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ‼ በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡- https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! አፍሪካ ቲቪ
1 121
3
Sin texto...
2 164
4
የመስጂዳችን ጀመአ የሆነው አፋልጉን ስም ዑመር ሁሴን ጁመኣ ከ10በኃላ እንደ ወጣ አልተመለሰም የለበሰው ከታች ሱሪ ሽሮ ከለር ቱታ እና ጥቁር ሹራብ ነው ያየው ሰው በነዚህ ስልክ ይደውል 0913590
የመስጂዳችን ጀመአ የሆነው አፋልጉን ስም ዑመር ሁሴን ጁመኣ ከ10በኃላ እንደ ወጣ አልተመለሰም የለበሰው ከታች ሱሪ ሽሮ ከለር ቱታ እና ጥቁር ሹራብ ነው ያየው ሰው በነዚህ ስልክ ይደውል 0913590058 አብድል ሀዚዝ ሁሴን 0907050570 ከሊፋ ሁሴን
28 602
5
አድሜው 10 ነው የጠፋበት ቦታ ፉሪ (ባቡር ጣቢያ )አካባቢ በቀን 5 አሱር ሶላት አካባቢ የቁም ፎቶውን እየፈለኩ ነው አንልክልሃለን ሀቢቢ ስልክ +251927405576 +251907383338 +2519
አድሜው 10 ነው የጠፋበት ቦታ ፉሪ (ባቡር ጣቢያ )አካባቢ በቀን 5  አሱር  ሶላት አካባቢ የቁም ፎቶውን እየፈለኩ ነው አንልክልሃለን ሀቢቢ ስልክ +251927405576 +251907383338 +251914686079
27 802
6
አፋልጉን‼ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ መሀመዲን ኡመር ይባላል ከ ክፍለ ሀገር ከመጣ አንድ ሳምንቱ ሲሆን ከዳለቲ ኑር መስጂድ አካባቢ በቀን 02/11/2018 ዓል ከቀኑ 11 ሰዐት ከቤት እ+1
አፋልጉን‼ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ መሀመዲን ኡመር ይባላል ከ ክፍለ ሀገር ከመጣ አንድ ሳምንቱ ሲሆን ከዳለቲ ኑር መስጂድ አካባቢ በቀን 02/11/2018 ዓል ከቀኑ 11 ሰዐት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ያያቹት ካላቹ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በ አላህ ስም እንጠይቃለን ። 09-86-26-13-58 09-35-54-07-72 09-39-47-60-82 ከጠፉ 2 ቀናቸው ነው።
31 031
7
አፋልጉን‼ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ መሀመዲን ኡመር ይባላል ከ ክፍለ ሀገር ከመጣ አንድ ሳምንቱ ሲሆን ከዳለቲ ኑር መስጂድ አካባቢ በቀን 02/11/2018 ዓል ከቀኑ 11 ሰዐት ከቤት እ
አፋልጉን‼ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ መሀመዲን ኡመር ይባላል ከ ክፍለ ሀገር ከመጣ አንድ ሳምንቱ ሲሆን ከዳለቲ ኑር መስጂድ አካባቢ በቀን 02/11/2018 ዓል ከቀኑ 11 ሰዐት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ያያቹት ካላቹ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በ አላህ ስም እንጠይቃለን ። 09-86-26-13-58 09-35-54-07-72 09-39-47-60-82 ከጠፉ 2 ቀናቸው ነው።
1
8
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ** ማሬክሶ ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ (Marexo Engineering and Trading PLC) ብቁ እና ታታሪ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። * የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ባለሙያ (Salesman) * የሚፈለግ ብዛት፡ 2 (ሁለት) * የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ፣ በሴልስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ያላት * የስራ ልምድ፡ በሽያጭ ስራ ላይ ተገቢ የስራ ልምድ ያለው/ያላት * ተጨማሪ ክህሎቶች፡ ጥሩ የመግባባት አቅም ያለው/ላት፣ ደንበኞችን የማሳመን እና የማስተናገድ ክህሎት ያለው/ላት * የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ * ደመወዝ፡ በስምምነት እንዴት ማመልከት ይቻላል? አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል ቢሯችን በመገኘት ወይም ከታች ባለው የኢሜል አድራሻችን መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። * አድራሻ፡ አዲስ አበባ ሐጂ ለገሰ ህንፃ፣ 9ኛ ፎቅ * ስልክ ቁጥር፡ 0922867098 * ኢሜል፡ marexo2525@gmail.com
2 425
9
#አፋልጉን #ሼር ትላንት ጠዋት በኬሚሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት ህጻናት ልጆቻችን ወደ ኹለፋኡራሽዲን መስጂድ መድረሳ እንደወጡ እስካሁን ድረስ አልተመለሱም። 1ኛ ሁዳ ሰይድ ዕድሜ፡ 14 ዓመት 2ኛ ህጻን
#አፋልጉን #ሼር ትላንት ጠዋት በኬሚሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት ህጻናት ልጆቻችን ወደ ኹለፋኡራሽዲን መስጂድ መድረሳ እንደወጡ እስካሁን ድረስ አልተመለሱም። 1ኛ  ሁዳ ሰይድ ዕድሜ፡ 14 ዓመት 2ኛ ህጻን ሊና ሰይድ ዕድሜ፡ 10 ዓመት   የለበሱት ልብስ ጥቁር ጅልባብ 📞 መረጃ ለማድረስ ስልክ ቁጥሮች ህጻናቱን ያያችሁ ያለቡበትን የምታውቁ ወይም ጥቆማ ያላችሁ ደግ ሰብዕና ያላቸው ወገኖች በነዚህ የስልክ ቁጥሮች በማንኛውም ሰዓት ደውላችሁ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንለምናችኋለን፦ 09 19 91 93 52 09 60 74 08 53 09 14 73 02 64
17 875
10
🏗 We're Hiring! Join Our Construction Team We are looking for experienced and qualified professionals to fill the following positions: 1. Finishing Foreman — 2 Positions Diploma in Construction Minimum 6 years of relevant experience   2. Structural Foreman — 3 Positions Diploma in Construction Minimum 6 years of relevant experience   3. Quality & Safety Engineer — 1 Position Diploma or BSc in Building Construction Minimum 8 years (Diploma holders) / 6 years (BSc holders) of relevant experience   4. BIM Engineer — 1 Position BSc in Civil Engineering with BIM training Minimum 2 years of relevant experience 📩 Interested and qualified candidates are invited to apply.  Send your cv through telegram @motivated77
2 835
11
⚠️አፋልጉኝ ይህን መልእክት ሼር እናድረገው ከላይ በፎቶ የምታዩት ወንድም ዘይኔ ፈድሉ ይባላል ትናትና 2:00 አካባቢ አሞኛል መድሀኒት ገዝቼ ልምጣ ብሎ ከቤት እንዳ ወጣ አልተመለሰም የሚኖርበት አከ
⚠️አፋልጉኝ ይህን መልእክት ሼር እናድረገው ከላይ በፎቶ የምታዩት ወንድም ዘይኔ ፈድሉ ይባላል ትናትና 2:00 አካባቢ አሞኛል መድሀኒት ገዝቼ ልምጣ ብሎ ከቤት እንዳ ወጣ አልተመለሰም የሚኖርበት አከባቢ ወርቁ ሰፈር (ቃሊቲ መስመር) ጉሊት ነው። ሚስቱም ነብሰ ጡር ናት በትልቅ ጭንቀት ውስጥ ትገኛለች መልእክቱን ሼር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስ ቤተሰቦቹ ተጨንቀዋል ካያቹትም ከታች ባለው ስልክ ይደውሉሉልን 0966125715 0954892250
31 899
12
ተገኝታለች።
2 991
13
Sin texto...
9 806
14
Garlic Pharmacy   we are looking a proffession on this Position: Pharmacist  & casheir ※ Experience: From 6 moth work in dispensary (pharmacy) ※ Sex: Female ※ Address: Birchiqo 40/60 condominium we apprciate near by location ※ Salary: Negotiable Contact: 0911878957
2 825
15
➥ አሊፍ-ባ የቁርዓን እና የተጅዊድ ማዕከል ካሜራ ማን እና ኤዲተር እንፈልጋለን * ብዛት - 1 * የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ የወሰደ ወይም ልምድ ያለው * የራሱን ጥራት ያለው ካሜራ አልያም ስልክ መጠቀም የሚችል ( ከiphone 13 ጀምሮ ) * ነዋሪነቱ - አዲስ አበባ * ለቁርዓን ቅርብ የሆነ እና ሸሪዓዊ እውቀት ያለው * ደሞዝ በስምምነት * በዚህ ያመልክቱ @mamel_kecha
3 011
16
🌸 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌸 📢 ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ 📍 አዲስ አበባ፣ አለም ባንክ – ስልጤ ሰፈር 🌺 የቅጥር ማስታወቂያ ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ 3 (ሶስት) ሴት ኡስታዛዎችን
🌸 አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌸 📢 ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ 📍 አዲስ አበባ፣ አለም ባንክ – ስልጤ ሰፈር 🌺  የቅጥር ማስታወቂያ ዓኢሻ መስጂድ መድረሳ 3 (ሶስት) ሴት ኡስታዛዎችን ለመቅጠር ይፈልጋል። ✅ መስፈርቶች    ✨ቁርዓንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ የምትችል። አጫጭር ደርሶችን የአቂዳ የተርቢያ የተጅዊድ  መሠል ደርሶችን መስጠት የምትችል። የማስቀራት ልምድ ያላት። የመድረሳውን ሕግና ሥርዓት የምታከብር። ከመድረሳው አካባቢ ቅርብ የምትኖር ትመረጣለች። (ግዴታ አደለም ) 🕒 የደርስ ሰዓት  (ለክረምት): ከጠዋቱ 2:30 እስከ ዙህር 💰 ደመወዝ: በስምምነት 📞 ለበለጠ መረጃ: 0967 494 979 @abduuu000
3 550
17
አቡበከር አክመል ይባላል። ትውልዱ ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ነው፣ የጠፋው ከሐረር ነው። አፋልጉን። 0921275308
አቡበከር አክመል ይባላል። ትውልዱ ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ነው፣ የጠፋው ከሐረር ነው። አፋልጉን። 0921275308
8 274
18
Sin texto...
33 585
19
አፋልጉን‼ ወንድማችን ዐብዱልሃዲ ኸይረዲን ኑሪ በ19/10/2018 አንፎ ደንበል መስጂድ አካባቢ ከሚገኘው ቤታቸው እንደወጣ አልተመለሰም። አቶ ዐብዱልሃዲ ኸይረዲን የልጆች አባት ነው። ቤተሰቡ በጣም
አፋልጉን‼ ወንድማችን ዐብዱልሃዲ ኸይረዲን ኑሪ በ19/10/2018 አንፎ ደንበል መስጂድ አካባቢ ከሚገኘው ቤታቸው እንደወጣ አልተመለሰም። አቶ ዐብዱልሃዲ ኸይረዲን የልጆች አባት ነው። ቤተሰቡ በጣም ተጨንቋል። እባካቸሁ በማፈላለግ ተባበሩን። ስልክ: 0911235477።
13 964
20
አፋልጉኝ ‎ ‎ይህ በምስሎ የምትመለከቱት ታዳጊ አብድራህማን ከንዙ አብድልባሪ ይባላል ። ‎ ‎ከአንድ አመት በላይ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የታክሲ ረዳት ሆኖ ይሰራ ነበር እናም የዛሬ ሶስት ወር
አፋልጉኝ ‎ ‎ይህ በምስሎ የምትመለከቱት ታዳጊ አብድራህማን ከንዙ አብድልባሪ ይባላል ። ‎ ‎ከአንድ አመት በላይ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የታክሲ ረዳት ሆኖ ይሰራ ነበር እናም የዛሬ ሶስት ወር አካባቢ ጠዋት ከቤት እንደ ወጣ አልተመለሰም ‎እስካሁን ወላጆቹ በፍለጋላይ ቢሆኑም ማግኘት ስላልቻሉ በከፍተኛ ሀዘን እና ጭንቀት ላይ ናቸው ። ‎ዉድ ኢትዮጵያዊያን ሺር በማድረግ እና የትኛዉንም መረጃ በማሳወቅ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን !!!! ‎ ‎0902648048 ‎0959022013 ‎
2 746