ru
Feedback
Esdros S.C

Esdros S.C

Открыть в Telegram

እንኳን ወደ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ/ማህበር የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ፡፡ This is Esdros S.C's official Telegram channel. For more updates please visit www.Esdros.com

Больше
3 401
Подписчики
+1924 часа
+1457 дней
+23130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+117
в 0 каналах
июнь '26
+147
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+23
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+43
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '25
+38
в 9 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+28
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+80
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+156
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+93
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+45
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+46
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+38
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+62
в 17 каналах
Get PRO
декабрь '24
+60
в 7 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+64
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+77
в 7 каналах
Get PRO
август '24
+97
в 8 каналах
Get PRO
июль '24
+64
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+59
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+43
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+49
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+24
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+35
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+57
в 5 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+35
в 8 каналах
Get PRO
октябрь '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+110
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+194
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+90
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+47
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+29
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+93
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+77
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+103
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+106
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+52
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+142
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+107
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+44
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+79
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+432
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+60
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+175
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+40
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+11
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+37
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+44
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+92
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+94
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+50
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+25
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+36
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+37
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+39
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+967
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
05 июля+13
04 июля+19
03 июля+37
02 июля+21
01 июля+27
Посты канала
የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ይገኛሉ *********** ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን 563,50
የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል  መልቀቂያ ፈተና  እየወሰዱ ይገኛሉ *********** ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን 563,501 ተማሪዎች  በ607 የፈተና መስጫ ማዕከላት በበይነ መረብ (online)   እየተሰጠ  በሚገኘው ሀገር አቀፍ ፈተና 526 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች  ይፈተናሉ፡፡ ቁጥራቸው 269 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 526 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ  ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) እየተሰጠ የሚገኘውን  የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአዲስ አበባ እና ባሕርዳር የሚገኙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው በ5 ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ የነበሩ ቁጥራቸው 526  የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችም ፈተናቸውን በስኬት እና በውጤት እንዲያጠናቅቁ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን፤ በዚህም ከሥነ ልቦና ስልጠናዎች ጀምሮ በርካታ ፈተናዎችን በበይነ መረብ (online) እንዲወስዱ በማድረግ በርካታ ልምምድና ተግባራዊ ሥራዎች  መሠራቱን አስታውቋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት ያመጡትን ጨምሮ 99.7% ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ካስመዘገቡ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://es

2
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕ+6
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ በወልድያ እና በድሬደዋ)   ተማሪዎች   100% ማለፋቸው ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
1 259
3
አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤቶች በ8ኛ ክፍል 100% አሳለፈ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ እና በ+7
አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤቶች በ8ኛ ክፍል 100% አሳለፈ    በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  በአዲስ አበባ ከተማ  እና በድሬደዋ ከተማ  አስተዳደር ደረጃ  ይፋ በሆነ ውጤት መሠረት የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች 100% ተማሪዎችን ማሳለፋቸው ታወቀ።   ከሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለ2 ተከታታይ ቀናት  በተሰጠው የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  1,226 ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ወልድያ እና ድሬደዋ) ፈተናውን  የወሰዱ ሲሆን እስካሁን ውጤቱ ይፋ በተደረገባቸው በአዲስ አበባ እና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ሁሉም ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ማለፋቸው ነው ይፋ የሆነው፡፡
1 202
4
አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤቶች በ8ኛ ክፍል 100% አሳለፈ    በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  በአዲስ አበባ ከተማ  እና በድሬደዋ ከተማ  አስተዳደር ደረጃ  ይፋ በሆነ ውጤት መሠረት የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች 100% ተማሪዎችን ማሳለፋቸው ታወቀ።   ከሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለ2 ተከታታይ ቀናት  በተሰጠው የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  1,226 ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ወልድያ እና ድሬደዋ) ፈተናውን  የወሰዱ ሲሆን እስካሁን ውጤቱ ይፋ በተደረገባቸው በአዲስ አበባ እና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ሁሉም ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ማለፋቸው ነው ይፋ የሆነው፡፡
1
5
በ11 የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ቁጥራቸው 912 ወንድ እና 974 ሴት በድምሩ 1886 ተማሪዎች ለምረቃ ያዘጋጁትን መዝሙራት፣ ስነግጥም፣ ድራማ፣ ቲያ+7
በ11 የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ቁጥራቸው 912 ወንድ እና 974 ሴት በድምሩ 1886 ተማሪዎች ለምረቃ ያዘጋጁትን መዝሙራት፣ ስነግጥም፣ ድራማ፣ ቲያትር እና ውረብ ጭምር በማጥናት  ታዳሚውን ያስደመመ ዝግጅታቸውን አቅርበዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
1 493
6
+9
Нет текста...
1 436
7
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅድመ አንደኛ ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት ተመረቁ ************* ************** ************ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች+1
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅድመ አንደኛ ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት  ተመረቁ ************* ************** ************ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች በአዲስ አበባ፣ በባሕርዳር፣ በድሬደዋ እና ወልድያ  ሰኔ 20 እና 21 በታላቅ ድምቀት  አስመረቀ:: የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለ3 ተከታታይ ዓመታት ሲከታተሉ የነበሩ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ወላጆች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የሥራ ኃላፊዎች እና በውድ መምህራን ታጅበው በታላቅ ሥነ ሥርዓት የምርቃት መርሐ ግብር  አካሂዳዋል፡፡
1 270
8
+9
Нет текста...
1 208
9
አስደሳች ዜና ለወላጆች ኩባንያችን ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ · በመሀል አዲስ አበባ በ22 አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ህንጻ አጠገብ ጥራቱን ጠብቆ እየተገነባ ያለውን ሪል እስቴት+1
አስደሳች ዜና ለወላጆች  ኩባንያችን  ኤስድሮስ  ኮንስትራክሽን ንግድ  እና ኢንዱስትሪ አ.ማ    · በመሀል አዲስ አበባ  በ22  አካባቢ ሌክስ ፕላዛ  ህንጻ አጠገብ   ጥራቱን ጠብቆ  እየተገነባ ያለውን ሪል እስቴት ቤት በመሸጥ ላይ ነው፡፡  ቤቶቹ በአብዛኛው የተሸጡ  ሲሆን  የተወሰኑ የቀሩ ቤቶችን በመግዛት ወይም ሌላ ሰው እንዲገዛ በማድረግ የመልካም እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ 1. ባለ 2 መኝታ ቤት  የገዛ ወይም ሌላ ሰው እንዲገዛ  ያደረግ ወላጅ  በ2019 የትምህርት ዘመን  በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት አንድ ልጅ በነጻ የማስተማር እድል ያገኛል፣ 2. ባለ3 መኝታ ቤት  የገዛ ወይም ሌላ ሰው እንዲገዛ  ያደረግ በ2019 የትምህርት ዘመን  ሁለት ልጆችን  በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት በነጻ የማስተማር እድል ያገኛል፣ 3. ሌላ ሰው እንዲገዛ አድርገው   የገዛው ሰው የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ከፈቀዱለት የገዛው ሰው በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት  አዲስ ልጅ ለማስመዝገብ  ቅድሚያ እንዲያገኝ እና በ2019 የትምህርት ዘመን ለባለ 2 መኝታ 1 ልጅ  እንዲሁ ለባለ 3 መኝታ 2 ልጆችን በነጻ የማስተማር እድል ያገኛል፡፡                         የቀሩን ቤቶች   ጥቂት ስለሆኑ  የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን   ይፍጠኑ !         ለተጨማሪ መረጃ         ስ.ቁ  0930363779  /0903020377
1 645
10
አስደሳች ዜና ለወላጆች ኩባንያችን ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ · በመሀል አዲስ አበባ በ22 አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ህንጻ አጠገብ ጥራቱን ጠብቆ እየተገነባ ያለውን ሪል እስቴት+1
አስደሳች ዜና ለወላጆች  ኩባንያችን  ኤስድሮስ  ኮንስትራክሽን ንግድ  እና ኢንዱስትሪ አ.ማ    · በመሀል አዲስ አበባ  በ22  አካባቢ ሌክስ ፕላዛ  ህንጻ አጠገብ   ጥራቱን ጠብቆ  እየተገነባ ያለውን ሪል እስቴት ቤት በመሸጥ ላይ ነው፡፡  ቤቶቹ በአብዛኛው የተሸጡ  ሲሆን  የተወሰኑ የቀሩ ቤቶችን በመግዛት ወይም ሌላ ሰው እንዲገዛ በማድረግ የመልካም እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ 1. ባለ 2 መኝታ ቤት  የገዛ ወይም ሌላ ሰው እንዲገዛ  ያደረግ ወላጅ  በ2019 የትምህርት ዘመን  በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት አንድ ልጅ በነጻ የማስተማር እድል ያገኛል፣ 2. ባለ3 መኝታ ቤት  የገዛ ወይም ሌላ ሰው እንዲገዛ  ያደረግ በ2019 የትምህርት ዘመን  ሁለት ልጆችን  በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት በነጻ የማስተማር እድል ያገኛል፣ 3. ሌላ ሰው እንዲገዛ አድርገው   የገዛው ሰው የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ከፈቀዱለት የገዛው ሰው በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት  አዲስ ልጅ ለማስመዝገብ  ቅድሚያ እንዲያገኝ እና በ2019 የትምህርት ዘመን ለባለ 2 መኝታ 1 ልጅ  እንዲሁ ለባለ 3 መኝታ 2 ልጆችን በነጻ የማስተማር እድል ያገኛል፡፡                         የቀሩን ቤቶች   ጥቂት ስለሆኑ  የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን   ይፍጠኑ !         ለተጨማሪ መረጃ         ስ.ቁ  0930363779  /0903020377
1
11
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ሰኔ 20 እና 21 በድምቀት ይመረቃሉ ************* ************** ************ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤ
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ሰኔ 20 እና 21  በድምቀት ይመረቃሉ ************* ************** ************   የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን ሰኔ 20 እና 21 በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል:: በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ከጀማሪ የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ትምህርታቸውን ለ3 ተከታታይ ዓመታት ሲከታተሉ የነበሩ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ወላጆች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የሥራ ኀላፊዎች እና ለዚህ ክብር እንዲደርሱ እንደ ወላጅ ተንከባክበው ባስተማሯቸው መምህራን ታጅበው በታላቅ ሥነ ሥርዓት የምርቃት መርሐ ግብር የፊታችን ቅዳሜና እሑድ ይካሄዳል፡፡ በዚሁ የ2018 ዓ.ም የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምረቃ  በ 11 የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ቁጥራቸው 912 ወንድ እና 974 ሴት በድምሩ 1886  ተማሪዎች በክብር ይመረቃሉ፡፡ በዚሁ የምረቃ መርሐ ግብርም ተመራቂ ተማሪዎች ለምረቃ በዓላቸው የተለያዩ ዝግጅቶችን እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በአዲስ አበባ፣ በባሕርዳር፣ በድሬደዋ እና ወልዲያ በሚገኙ ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን  ወደ መደበኛ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚሸጋገሩ ይጠበቃል፡፡   ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወ
2 132
12
የአቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ለመቄዶኒያ 2.125ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ አካውንት ቁጥር 7979 በተጨማሪ ከመምህራን እና ከወ
የአቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች  ለመቄዶኒያ 2.125ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ አካውንት ቁጥር 7979 በተጨማሪ ከመምህራን እና ከወላጆች   ያሰባሰቡትን 2.125 ሚሊዮን ብር ድጋፍ    ለመቄዶንያ የዐረጋውያን እና አእምሮ ሕሙማን በጎ አድራጎት ድርጅት ገቢ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረጉ፡፡ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን በተለይም ደግሞ እራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መመገብ እና መጸዳዳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑና የሰው ድጋፍ የሚያፈልጋቸው  ከ9 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዐረጋዊያን እና የአእምሮ ሕሙማንን ከወደቁበት ጎዳና ላይ በማንሳት አዲስ አበባን ጨምሮ በ56 ቅርንጫፎች የበጎ አድራጎት ሥራውን እያከናወነ ይገኛል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ተማሪዎች በተለያየ ጊዜ በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እየሠሩ እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን መቄዶንያ በቅርቡ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ላይ በመገኘት ከመቄዶንያ አካውንት 7979  በተጨማሪ   ከተማሪዎች፣ መምህራን እና ወላጆች ያሰባሰቡትን 2.125( ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር ለመቄዶንያ የዐረጋውያን እና አእምሮ ሕሙማን በጎ አድራጎት ድርጅት  ገቢ አድርገዋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ተምህርት ቤቶች ተማሪዎች በጎ አድራጎት ክበብ ከወላጆች ፣ ከመምህራን እና  ተማሪዎች አልባሳት፣ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የገንዘብ ድጋፍ  በመቄዶንያ፣ በሙዳይ እና ስለ እናት በጎ አድራጎት ማእከል በመገኘት  በልደት እና በትንሣኤ በዓላት ላይ ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ እየሠሩ እንደሚገኝ ከቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮ
5 425
13
ኤስድሮስ ለጀማሪ እኅት ወንድም እና ለዝውውር ማመልከቻ በበይነመረብ መሆኑን አስታወቀ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የትመህርት ዘ
ኤስድሮስ ለጀማሪ እኅት ወንድም እና ለዝውውር  ማመልከቻ በበይነመረብ መሆኑን  አስታወቀ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የትመህርት ዘመን ጀማሪ እኅት ወንድም እና ዝውውር ማመልከቻ ጊዜ እስከ ሰኔ15 ቀን 2018 ዓ.ም  በበይነመረብ ብቻ እንደሚያከናውን ነው ያስታወቀው፡፡ በዚህም ወላጆች  እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ለእኅት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) https://esdros.com/a/admission-request/ ሊንክ በመጠቀም እንድታመለክቱ የተገለጸ ሲሆን ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር አመልካቾች (Transfer requesting)    https://esdros.com/a/transfer-request እስከ ሰኔ 15 /10/2018 ዓ.ም ብቻ ማመልከት እንደምትችሉ  ያስታወቀ ሲሆን በቀጣይ በምዝገባ ወቅት በሚኖር ቦታዎች ላይ ምዝገባ የሚያካሄድ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በ29 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች  ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዳዲስ  እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ በቀጣይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የክልል ትምህርት ቢሮዎች በሚያወጡት መርሐግብር መሰረት ምዝገባ ለማከናወን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን  ያስታወቀው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
4 856
14
የ8ኛ ክፍል ፈተና መሰጠት ጀመረ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫ
የ8ኛ ክፍል  ፈተና መሰጠት ጀመረ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  በአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ደረጃ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡ በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለ2 ተከታታይ ቀናት  በሚሰጠው የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 1,226 ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ወልዲያ እና ድሬደዋ) ፈተናውን እየተፈተኑ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡ በ6 የትምህርት ዓይነት የሚሰጠውን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጅት የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የተለያዩ የመለማመጃ ፈተናዎችን እንዲሁም ሁለንተናዊ የስነልቦና ዝግጅት “Exam success mind set and skillset”  ሥልጠናዎችን ሲወስዱ መቆየታቸው ታውቋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  ያስፈተናቸውን ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ በወልዲያ እና በድሬደዋ)  1,056 ተማሪዎች   100% ማለፋቸው ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
2 075
15
የ2018ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶ
የ2018ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና  በአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ደረጃ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡ በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ከሰኔ 8 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ቀናት  በሚሰጠው የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 11 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 1,600 ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ባህርዳር፣ ወልዲያ እና ድሬደዋ) ፈተናውን እየተፈተኑ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡ በ5 የትምህርት ዓይነት የሚሰጠውን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጅት የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የተለያዩ የመለማመጃ ፈተናዎችን እንዲሁም ሁለንተናዊ የስነልቦና ዝግጅት ሥልጠናዎችን ሲወስዱ መቆየታቸው ታውቋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ባህርዳር፣ በወልዲያ እና በድሬደዋ)  1,335 ተማሪዎች   98.2% ማለፋቸው ይታወሳል፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
2 156
16
Нет текста...
2 679
17
Нет текста...
1
18
ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡ ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ  አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ  ፡፡ ☞ @esdros_shareholders_service_bot በመቀጠልም /Start  ብለው ያስገቡ፡፡ ☞ባስመዘገቡን_ስልክ_ቁጥር_የቴሌግራም_አካውንት_መሆን_ይኖርበታል፡፡ ☞ አድራሻዬን አጋራ የሚለውን በሚነኩ ጊዜ ማረጋገጫ ይደርስዎታል፡፡ ስለ ጊዜዎ እናመሰግናለን፡፡ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ
3 242
19
ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡ ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ  አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ  ፡፡ ☞ @esdros_shareholders_service_bot በመቀጠልም /Start  ብለው ያስገቡ፡፡ ☞ባስመዘገቡን_ስልክ_ቁጥር_የቴሌግራም_አካውንት_መሆን_ይኖርበታል፡፡ ☞ አድራሻዬን አጋራ የሚለውን በሚነኩ ጊዜ ማረጋገጫ ይደርስዎታል፡፡ ስለ ጊዜዎ እናመሰግናለን፡፡ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ
3 243
20
በዚሁ መርሐ ግብርም የ2ኛው መንፈቀ ዓመት የተቋሙን ዋና ዋና ስኬቶችን እና ቁልፍ ተግባራትን የሚያሣዩ ፎቶ የግራፎች አውደርዕይ በወላጆች የተጎበኘበት፣ ተማሪዎች ፈጠራ ሥራዎች የሥዕል፣ ቅርጻ ቅርጽ+4
በዚሁ መርሐ ግብርም የ2ኛው መንፈቀ ዓመት የተቋሙን ዋና ዋና ስኬቶችን እና ቁልፍ ተግባራትን የሚያሣዩ ፎቶ የግራፎች አውደርዕይ በወላጆች የተጎበኘበት፣ ተማሪዎች ፈጠራ ሥራዎች የሥዕል፣ ቅርጻ ቅርጽ እና የ“ICT” ለወላጆች ቀርበዋል፡፡ በየክፍሉ የልጆችን ባሕሪ ለመለየት ከወላጆች ጋር ስኬታማ የሆነ ውይይቶችን ያደረጉበት፣ ወላጆች በተቋሙ አገልግሎት ላይ ያላቸውን አስተያየቶች የሰጡበት እና የወላጆች የአገልግሎት እርካታ የዳሰሳ ጥናት መጠይቆች ተዘጋጅተው በወላጆች እንዲሞሉ የተደረገበት ከመርሐ ግበሩ መካከል ይገኙበታል፡፡ ይኸው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች እሴትን መሠረት በማድረግ የተካሄደው መርሐ ግብር ሁለንተናዊ ግንኙነትን ከማሳደጉም በላይ የመማር ማስተማር ሥራውንም በቅርበት በመከወን ድርሻው ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል፡፡ የወላጆችና የመምህራን የገጽ ለገጽ ውይይት (ወላጅና መምህራን) መርሐ ግብር በየመንፈቀ ዓመቱ አጋማሽ ላይ የሚደረግ በመሆኑ የተማሪዎችን የ2ኛውን መንፈቀ ዓመት ውጤታቸውን ለማሳደግ የሚረዳ ያለመ እንደነበር ታውቋል፡፡ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በ2004 ዓ.ም ዘመኑን በዋጁ 12 መሥራች አባላት ሥራ የጀመረ እና በአሁኑ ወቅት በ29 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች 25,632 ተማሪዎችን ከቅድመ አንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል በማስተማር ለ1,979 ሠራተኞችም የሥራ ዕድል መፍጠር የቻለ ኩባንያ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ::
3 303