Esdros S.C
الذهاب إلى القناة على Telegram
እንኳን ወደ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ/ማህበር የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ፡፡ This is Esdros S.C's official Telegram channel. For more updates please visit www.Esdros.com
إظهار المزيد4 103
المشتركون
-624 ساعات
-127 أيام
-3930 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+17
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+891
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+147
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+19
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+43
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+38
في 11 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+28
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+80
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+156
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+93
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+23
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+62
في 17 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+60
في 7 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+64
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+77
في 7 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+97
في 8 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+64
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+59
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+49
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+24
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+35
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+57
في 5 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+35
في 8 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+33
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+110
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+194
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+90
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+44
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+34
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+47
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+93
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+77
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+103
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+106
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+52
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+142
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+107
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+432
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+175
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+37
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+92
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+94
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+50
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+36
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+37
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+967
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 23 أكتوبر | 0 | |||
| 22 أكتوبر | +1 | |||
| 21 أكتوبر | 0 | |||
| 20 أكتوبر | 0 | |||
| 19 أكتوبر | +1 | |||
| 18 أكتوبر | +1 | |||
| 17 أكتوبر | +1 | |||
| 16 أكتوبر | +1 | |||
| 15 أكتوبر | 0 | |||
| 14 أكتوبر | +2 | |||
| 13 أكتوبر | +4 | |||
| 12 أكتوبر | +1 | |||
| 11 أكتوبر | 0 | |||
| 10 أكتوبر | +1 | |||
| 09 أكتوبر | 0 | |||
| 08 أكتوبر | 0 | |||
| 07 أكتوبر | 0 | |||
| 06 أكتوبر | +1 | |||
| 05 أكتوبر | +1 | |||
| 04 أكتوبر | 0 | |||
| 03 أكتوبر | +1 | |||
| 02 أكتوبر | +1 | |||
| 01 أكتوبر | 0 |
منشورات القناة
+3
ለሁለት ቀናት በተካሄደው ስልጠና የሕክምና እና የሥነ ልቦና ባለሙያ በሆኑት በዶ/ር እንግዳ ግርማ ‘’School Partnership and Communication Skill’’ በሚል ርእስ ፣የኤስድሮስ የዳሬክተሮች ቦርድ አባል እና የትምህርት ባለሙያ በሆኑት በዶ/ር ቴዎድሮስ ሀብቴ ‘’Instructional Leadership’’፣ የኤስድሮስ የዳሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ በአቶ ታምሩ ለጋ ‘’Decision Making and Delegation’’ እና በኤስድሮስ የዳሬክተሮች ቦርድ ም/ሰብሳቢ አምባሳደር ዓለም ፀሐይ መሠረት አማካኝነት ‘’ Planning, KPIS and Accountability ‘‘ በሚሉ ርእሶች ተግባራዊ ስልጠና ተካሄዷል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com. በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ::
| 2 | ለኤስድሮስ ማኔጅመንት እና ርእሳነ መምህራን ስልጠና ተሰጠ
************* ************** ************
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የማኔጅመንት አባላት እና የሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች ርእሳነ መምህራን የተሳተፉበት የአመራር ክህሎት እና ተግባራዊ የመሪነት ሥነ ልቦናን ያካተተ ስልጠና ተካሄደ፡፡
ጥቅምት 7 እና 8 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተካሄደ ስልጠና የኤስድሮስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፉ አለማየሁ በመክፈቻ ንግግራቸው “ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በትውልድና በሀገር ግንባታ ላይ የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል፡፡ በተለይም በኢትዮጵያዊ ማንነቱ የሚኮራ ሌሎችን መሆን የማይሻ ትውልድ ለማፍራት ተግቶ እየሠራን ነው፡፡ በትምህርት እና ሪል እስቴት ዘርፎች የላቀ አገልግሎት እያከናወ ይገኛል፡፡ የዚህ ስልጠና ዓላማ የትምህርት ሥራ የሚመራው በዋናነት በርእሳነ መምህራን በመሆኑ እና ትኩረት የሚሻ ጉዳይ በመሆኑ ይህንን ሥልጠና መስጠት በማስፈለጉ ነው፡፡ ” በማለት መርሐ ግብሩን ያስጀመሩ ሲሆን ከዚህ ስልጠና ትልቅ ልምድና ተሞክሮ የሚገኝበት እንደሚሆን ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡ | 1 680 |
| 3 | በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰንሻይን ቅርንጫፍ በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል 100% በማሳለፍ ተሸለመ
************* ************** ************
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን 100% ወደ ቀጣይ ክፍል በማሳለፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ከሚገኙ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች መካከል በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 100% ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በማሳለፍ ሰንሻይን ቅርንጫፍ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ትምህርት ቢሮ አዳራሽ በተካሄደ የትምህርት ጉባኤ የሰንሻይን አንደኛ እና መካከለኛ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ትምህርት ቢሮ ኀላፊ እጅ የዋንጫ እና ሰርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ:: | 1 916 |
| 4 | በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ ቅርንጫፍ በ12ኛ ክፍል 100% በማሳለፍ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተሸለመ
************* ************** ************
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አካላት በተዘጋጀ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ላይ ከግል ትምህርት ቤቶች መካከል 100% ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በማሳለፍ ለቡ ቅርንጫፍ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት በተካሄደው የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ለቡ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ርእሰ መምህር ከዕለቱ የክብር እንግዳ ከሆኑት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እጅ የዋንጫ እና የሰርተፍኬት ሽልማት ተረክበዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ:: | 3 563 |
| 5 | لا يوجد نص... | 4 135 |
| 6 | የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ
************* ************** ************
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም በሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች በታላቅ ድምቀት ተጀመረ፡፡
ሰኞ መሰከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ በሚገኙት 30 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት፣ የትምህርት ባለሙያዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎች በተገኙበት በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር ተካሄዷል፡፡
በመክፈቻ መርሐ ግብሩ በአዋሬ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የተገኙት ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል መምሪያ ሥራ አስኪያጅ ለተማሪዎች ቡራኬና አባታዊ ምክር ሰጥተዋል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩም በርእሳነ መምህራን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እቅድና የትኩረት አቅጣጫ የቀረበ ሲሆን በወላጅ ኮሚቴ አማካይነትም በትምህርት ዘመኑ ለመስራት የታቀዱ ስራዎች ቀርበዋል፤ ተማሪዎች የተለያዩ ዝማሬዎችና ለመርሐ ግብሩ የተዘጋጁትን ሥራዎች አቅርበዋል፡፡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች የችቦ ቅብብሎሽ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ:: | 7 834 |
| 7 | የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ
************* ************** ************
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም በሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች በታላቅ ድምቀት ተጀመረ፡፡
ሰኞ መሰከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ በሚገኙት 30 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት፣ የትምህርት ባለሙያዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ ወላጆች እና ተማሪዎች በተገኙበት በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር ተካሄዷል፡፡
በመክፈቻ መርሐ ግብሩ በአዋሬ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የተገኙት ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል መምሪያ ሥራ አስኪያጅ ለተማሪዎች ቡራኬና አባታዊ ምክር ሰጥተዋል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩም በርእሳነ መምህራን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እቅድና የትኩረት አቅጣጫ የቀረበ ሲሆን በወላጅ ኮሚቴ አማካይነትም በትምህርት ዘመኑ ለመስራት የታቀዱ ስራዎች ቀርበዋል፤ ተማሪዎች የተለያዩ ዝማሬዎችና ለመርሐ ግብሩ የተዘጋጁትን ሥራዎች አቅርበዋል፡፡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች የችቦ ቅብብሎሽ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ:: | 1 |
| 8 | የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ

| 9 | የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ

| 10 | የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ

| 11 | لا يوجد نص... | 4 645 |
| 12 | መስከረም 4 የ2019 ዓ.ም ትምህርት በይፋ ይጀመራል
************* ************** ************
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 04 ቀን 2018 ዓ.ም በሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይጀመራል፡፡
ሰኞ መሰከረም 04 ቀን 2018 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ በሚገኙት 30 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የማኔጅመንት አባላት፣ ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች፣ የትምህርት ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር እንደሚከፈት ይጠበቃል፡፡
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው በ2019 የትምህርት ዘመን ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111575954/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ:: | 430 |
| 13 | የተከበራችሁ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች
የ2018 ዓ.ም የትም/ዘመን 12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን
የተማሪዎቻችን ወላጆችና ቤተሰቦች
መምህራንና ሠራተኞች
የትምህርት አመራሮች
የዳይሬክተሮች ቦርድ እና አባላት የማኔጅመንት
እንኳን ደስ አላችሁ! ደስ አለን!
Congratulations!
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተማሪዎቻችን ባስመዘገቡት የላቀ ውጤት የተሰማንን ልባዊ ሐሴትና ደስታ እንገልጻለን።
በየቅርንጫፎቻችን ያላችሁ መምህራን፥ የትምህርት ቤት አመራሮች፥ ተማሪዎቻችን፥ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች፥ ወላጆች እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት እና የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ላደረጋችሁት ያልተቆጠበ እና ያላሰለሰ ጥረት በእግዚአብሔር ስም ከልብ ለማመስገን እንወዳለን።
ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ5 ቅርንጫፎቻችን በ12ኛ ክፍል ለፈተና ከተቀመጡ 525 ተማሪዎች መካከል በአጠቃላይ 92 ፐርሰንት ተማሪዎቻችን በቀጥታ ወደ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት አስመዝግበዋል። በቅርንጫፍ ደረጃ የተመዘገበውን ውጤት፡
ለቡ ቅርንጫፍ ት/ቤት 100% ተማሪዎችን፤
ባሕርዳር ቅርንጫፍ ት/ቤት 100% ተማሪዎችን፤
መሪ ት/ቤት 97 ፐርሰንት ተማሪዎችን፤
አዋሬ ቅርንጫፍ ት/ቤት 86.4% እንዲሁም፤
ቃሊቲ ት/ቤት 74 ፐርሰንት ተማሪዎችን በቀጥታ አሳልፈዋል ፤
በአጠቃላይ፡
የተቋሙ የዘንድሮ ከፍተኛ ውጤት 560፤
500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 71 ተማሪዎች ፤
400 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት 261 ናቸው፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ
አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች | 6 084 |
| 14 | በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ቢዘህ ውጤት መሰረት መቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ደረጃ፡-
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 138 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 18 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባህርዳር 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ 80 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 30 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 140 ተማሪዎችን በማስፈተን 121 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ 9 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 83 ተማሪዎችን በማስፈተን 81 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ ሲሆን 9 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ 2ኛ ቅርንጫፍ ደረጃ 84 ተማሪዎችን በማስፈተን 60 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ 1 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት ያመጡትን ጨምሮ 99.7% ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ካስመዘገቡ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡
ለበለጠመረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታ | 446 |
| 15 | የሪሚዲያል ውጤትን ሳይጨምር 92% የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ተማሪዎች አልፈዋል
***********
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነ መረብ (online) በተካሄደው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን ሀገር አቀፍ ፈተና 525 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 91.43% ተማሪዎች ከ300 በላይ እና 8.57% ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት በማምጣት በግል ትምህርት ተቋም ቀዳሚ ሆኗል፡፡፡
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ በተደረገው ውጤት መሰረት ቁጥራቸው 268 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 525 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) እየተሰጠውን የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአዲስ አበባ ለቡ፣አዋሬ፣ቃሊቲ ፣መሪ እና ባሕርዳር 480 (92%)የሚሆኑ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ማለፊያውን 300 እና ከዛ በላይ በማግኘት አልፈዋል፡፡ 67(13%)ተማሪዎች 500 እና ከዛ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ | 446 |
| 16 | በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው በዚህ ውጤት መሰረት በቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ደረጃ፡-
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ደረጃ 138 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 18 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባህርዳር ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 80 ተማሪዎችን በማስፈተን 100% ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ 30 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 140 ተማሪዎችን በማስፈተን 121 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 83 ተማሪዎችን በማስፈተን 81 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት ሲያስመዝግቡ ሲሆን 9 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤትአስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ ቅርንጫፍ 2ኛ ደረጃ 84 ተማሪዎችን በማስፈተን 60 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት ያመጡትን ጨምሮ 99.7% ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ካስመዘገቡ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡
ለበለጠመረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 1 |
| 17 | የሪሚዲያል ውጤትን ሳይጨምር 91.43% የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ተማሪዎች አልፈዋል
***********
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነ መረብ (online) በተካሄደው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውን ሀገር አቀፍ ፈተና 525 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 91.43% ተማሪዎች ከ300 በላይ እና 8.57% ተማሪዎች የሪሚዲያል ውጤት በማምጣት በግል ትምህርት ተቋም ቀዳሚ ሆኗል፡፡፡
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ በተደረገው ውጤት መሰረት ቁጥራቸው 268 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 525 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) የተሰጠውን የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአዲስ አበባ ለቡ፣አዋሬ፣ቃሊቲ ፣መሪ እና ባሕርዳር 480 (91.43%) የሚሆኑ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ማለፊያውን 300 እና ከዛ በላይ በማግኘት አልፈዋል፡፡67(12.76%) ተማሪዎች 500 እና ከዛ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ | 1 |
| 18 | የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ተማሪዎች ነሐሴ 23 ይመረቃሉ
ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች፣ መምህራን እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃሉ፡፡
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቁጥራቸው 269 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 526 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) ፈተና የተፈተኑት እነዚህ ተማሪዎች ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል ቁጥር 2 በልዩ ልዩ ዝግጅት ይመረቃሉ፡፡
በዘንድሮ በ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,960 ሲሆን 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን ሲወስዱ፤ 70,544 ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል፡፡ ከተፈጥሮ ሳይንስ 16.6% እና ከማህበራዊ ሳንይስ 8.3% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል፡፡
ለበለጠመረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 5 365 |
| 19 | የ12ኛ ክፍል የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ተማሪዎች ነሐሴ 23 ይመረቃሉ
ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች፣ መምህራን እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃሉ፡፡
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናውና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቁጥራቸው 269 ወንድ እና 257 ሴት በድምሩ 526 የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በበይነ መረብ (online) ፈተና የተፈተኑት እነዚህ ተማሪዎች ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል ቁጥር 2 በልዩ ልዩ ዝግጅት ይመረቃሉ፡፡
በዘንድሮ በ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,960 ሲሆን 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን ሲወስዱ፤ 70,544 ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል፡፡ ከተፈጥሮ ሳይንስ 16.6% እና ከማህበራዊ ሳንይስ 8.3% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ ያመለክታል፡፡
ለበለጠመረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 1 |
| 20 | የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል።
📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም.
🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል።
የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/88944190251?pwd=DTLSeT8VSIm2YKwUxIU4cIA4CHgArm.1
Passcode ፡
Meeting ID: 889 4419 0251
Passcode: 191919 | 8 523 |