Esdros S.C
Ir al canal en Telegram
እንኳን ወደ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ/ማህበር የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ፡፡ This is Esdros S.C's official Telegram channel. For more updates please visit www.Esdros.com
Mostrar más3 206
Suscriptores
+1024 horas
+317 días
+3230 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+63
en 0 canales
mayo '26
+21
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+21
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+19
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+23
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+43
en 2 canales
Get PRO
diciembre '25
+38
en 9 canales
Get PRO
noviembre '25
+28
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+14
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+80
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+31
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+156
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+93
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+45
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+46
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+23
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+38
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+62
en 17 canales
Get PRO
diciembre '24
+60
en 7 canales
Get PRO
noviembre '24
+46
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+64
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+77
en 7 canales
Get PRO
agosto '24
+97
en 8 canales
Get PRO
julio '24
+64
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+46
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+59
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+43
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+49
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+24
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+35
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+57
en 5 canales
Get PRO
noviembre '23
+35
en 8 canales
Get PRO
octubre '23
+33
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+110
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+194
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+90
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+44
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+34
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+47
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+40
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+17
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+29
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+93
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+77
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+103
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+106
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+52
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+142
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+107
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+44
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+79
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+432
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+60
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+175
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+40
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+11
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+37
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+44
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+92
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+94
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+50
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+25
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+36
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+37
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+39
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+967
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 23 junio | +5 | |||
| 22 junio | +10 | |||
| 21 junio | +2 | |||
| 20 junio | +5 | |||
| 19 junio | +9 | |||
| 18 junio | +1 | |||
| 17 junio | +4 | |||
| 16 junio | +4 | |||
| 15 junio | +5 | |||
| 14 junio | 0 | |||
| 13 junio | +4 | |||
| 12 junio | +5 | |||
| 11 junio | +4 | |||
| 10 junio | +1 | |||
| 09 junio | +2 | |||
| 08 junio | +1 | |||
| 07 junio | 0 | |||
| 06 junio | 0 | |||
| 05 junio | 0 | |||
| 04 junio | 0 | |||
| 03 junio | 0 | |||
| 02 junio | +1 | |||
| 01 junio | 0 |
Publicaciones del Canal
የአቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ለመቄዶኒያ 2.125ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ አካውንት ቁጥር 7979 በተጨማሪ ከመምህራን እና ከወላጆች ያሰባሰቡትን 2.125 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመቄዶንያ የዐረጋውያን እና አእምሮ ሕሙማን በጎ አድራጎት ድርጅት ገቢ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረጉ፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ምንም ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን በተለይም ደግሞ እራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ፣ መመገብ እና መጸዳዳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑና የሰው ድጋፍ የሚያፈልጋቸው ከ9 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዐረጋዊያን እና የአእምሮ ሕሙማንን ከወደቁበት ጎዳና ላይ በማንሳት አዲስ አበባን ጨምሮ በ56 ቅርንጫፎች የበጎ አድራጎት ሥራውን እያከናወነ ይገኛል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በተለያየ ጊዜ በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እየሠሩ እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን መቄዶንያ በቅርቡ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ላይ በመገኘት ከመቄዶንያ አካውንት 7979 በተጨማሪ ከተማሪዎች፣ መምህራን እና ወላጆች ያሰባሰቡትን 2.125( ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር ለመቄዶንያ የዐረጋውያን እና አእምሮ ሕሙማን በጎ አድራጎት ድርጅት ገቢ አድርገዋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ተምህርት ቤቶች ተማሪዎች በጎ አድራጎት ክበብ ከወላጆች ፣ ከመምህራን እና ተማሪዎች አልባሳት፣ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና የገንዘብ ድጋፍ በመቄዶንያ፣ በሙዳይ እና ስለ እናት በጎ አድራጎት ማእከል በመገኘት በልደት እና በትንሣኤ በዓላት ላይ ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ እየሠሩ እንደሚገኝ ከቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮ
| 2 | ኤስድሮስ ለጀማሪ እኅት ወንድም እና ለዝውውር ማመልከቻ በበይነመረብ መሆኑን አስታወቀ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የትመህርት ዘመን ጀማሪ እኅት ወንድም እና ዝውውር ማመልከቻ ጊዜ እስከ ሰኔ15 ቀን 2018 ዓ.ም በበይነመረብ ብቻ እንደሚያከናውን ነው ያስታወቀው፡፡
በዚህም ወላጆች እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ለእኅት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) https://esdros.com/a/admission-request/ ሊንክ በመጠቀም እንድታመለክቱ የተገለጸ ሲሆን ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር አመልካቾች (Transfer requesting) https://esdros.com/a/transfer-request እስከ ሰኔ 15 /10/2018 ዓ.ም ብቻ ማመልከት እንደምትችሉ ያስታወቀ ሲሆን በቀጣይ በምዝገባ ወቅት በሚኖር ቦታዎች ላይ ምዝገባ የሚያካሄድ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በ29 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዳዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ በቀጣይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የክልል ትምህርት ቢሮዎች በሚያወጡት መርሐግብር መሰረት ምዝገባ ለማከናወን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ያስታወቀው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 2 434 |
| 3 | የ8ኛ ክፍል ፈተና መሰጠት ጀመረ
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡
በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለ2 ተከታታይ ቀናት በሚሰጠው የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 1,226 ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ወልዲያ እና ድሬደዋ) ፈተናውን እየተፈተኑ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡
በ6 የትምህርት ዓይነት የሚሰጠውን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጅት የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የተለያዩ የመለማመጃ ፈተናዎችን እንዲሁም ሁለንተናዊ የስነልቦና ዝግጅት “Exam success mind set and skillset” ሥልጠናዎችን ሲወስዱ መቆየታቸው ታውቋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ በወልዲያ እና በድሬደዋ) 1,056 ተማሪዎች 100% ማለፋቸው ይታወሳል፡፡
ለበለጠመረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 1 290 |
| 4 | የ2018ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ
የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡
በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ እንዳስታወቀው ከሰኔ 8 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ቀናት በሚሰጠው የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 11 ቅርንጫፍ የአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 1,600 ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ባህርዳር፣ ወልዲያ እና ድሬደዋ) ፈተናውን እየተፈተኑ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡
በ5 የትምህርት ዓይነት የሚሰጠውን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጅት የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የተለያዩ የመለማመጃ ፈተናዎችን እንዲሁም ሁለንተናዊ የስነልቦና ዝግጅት ሥልጠናዎችን ሲወስዱ መቆየታቸው ታውቋል፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ባህርዳር፣ በወልዲያ እና በድሬደዋ) 1,335 ተማሪዎች 98.2% ማለፋቸው ይታወሳል፡፡
ለበለጠመረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 1 828 |
| 5 | Sin texto... | 2 434 |
| 6 | Sin texto... | 1 |
| 7 | ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡
ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ ፡፡
☞ @esdros_shareholders_service_bot
በመቀጠልም /Start ብለው ያስገቡ፡፡
☞ባስመዘገቡን_ስልክ_ቁጥር_የቴሌግራም_አካውንት_መሆን_ይኖርበታል፡፡
☞ አድራሻዬን አጋራ የሚለውን በሚነኩ ጊዜ ማረጋገጫ ይደርስዎታል፡፡
ስለ ጊዜዎ እናመሰግናለን፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ | 3 233 |
| 8 | ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡
ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ ፡፡
☞ @esdros_shareholders_service_bot
በመቀጠልም /Start ብለው ያስገቡ፡፡
☞ባስመዘገቡን_ስልክ_ቁጥር_የቴሌግራም_አካውንት_መሆን_ይኖርበታል፡፡
☞ አድራሻዬን አጋራ የሚለውን በሚነኩ ጊዜ ማረጋገጫ ይደርስዎታል፡፡
ስለ ጊዜዎ እናመሰግናለን፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ | 3 243 |
| 9 | በዚሁ መርሐ ግብርም የ2ኛው መንፈቀ ዓመት የተቋሙን ዋና ዋና ስኬቶችን እና ቁልፍ ተግባራትን የሚያሣዩ ፎቶ የግራፎች አውደርዕይ በወላጆች የተጎበኘበት፣ ተማሪዎች ፈጠራ ሥራዎች የሥዕል፣ ቅርጻ ቅርጽ እና የ“ICT” ለወላጆች ቀርበዋል፡፡ በየክፍሉ የልጆችን ባሕሪ ለመለየት ከወላጆች ጋር ስኬታማ የሆነ ውይይቶችን ያደረጉበት፣ ወላጆች በተቋሙ አገልግሎት ላይ ያላቸውን አስተያየቶች የሰጡበት እና የወላጆች የአገልግሎት እርካታ የዳሰሳ ጥናት መጠይቆች ተዘጋጅተው በወላጆች እንዲሞሉ የተደረገበት ከመርሐ ግበሩ መካከል ይገኙበታል፡፡
ይኸው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች እሴትን መሠረት በማድረግ የተካሄደው መርሐ ግብር ሁለንተናዊ ግንኙነትን ከማሳደጉም በላይ የመማር ማስተማር ሥራውንም በቅርበት በመከወን ድርሻው ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል፡፡ የወላጆችና የመምህራን የገጽ ለገጽ ውይይት (ወላጅና መምህራን) መርሐ ግብር በየመንፈቀ ዓመቱ አጋማሽ ላይ የሚደረግ በመሆኑ የተማሪዎችን የ2ኛውን መንፈቀ ዓመት ውጤታቸውን ለማሳደግ የሚረዳ ያለመ እንደነበር ታውቋል፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በ2004 ዓ.ም ዘመኑን በዋጁ 12 መሥራች አባላት ሥራ የጀመረ እና በአሁኑ ወቅት በ29 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች 25,632 ተማሪዎችን ከቅድመ አንደኛ እስከ 12ኛ ክፍል በማስተማር ለ1,979 ሠራተኞችም የሥራ ዕድል መፍጠር የቻለ ኩባንያ እንደሆነ ይታወቃል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 3 303 |
| 10 | የ2018 ዓ.ም የትመህርት ዘመን የመጨረሻው የገጽ ለገጽ ውይይት ተካሄደ
************
በአቡነ ጎርጎርዮስ 29ኙም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የገጽ ለገጽ ውይይት (ወላጅና መምህራን ) የትምህርት ባለሙያዎች፣ መምህራን እና ወላጆች በተገኙበት ተካሄደ፡፡
ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው በዚሁ በአቡነ ጎርጎርዮስ 29ኙም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች መምህራን እና ወላጆች የገጽ ለገጽ ውይይት ከወላጆች ጋር ሰፊ ውይይት በማድረግ ወላጆች ከክፍል ተወካይ መምህራን ጋራ በልጆቻቸው የትምህርት ውጤትና ሥነ ምግባር ዙሪያም የገጽ ለገጽ ውይይት አድርገዋል፡፡ | 2 600 |
| 11 | በተመሳሳይም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 እና 8 የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አዘጋጅነት በተካሄደው የሥነ ምግባር የጥያቄና መልስ ውድድር የ5ኛ ክፍሉ ተማሪ ቴዎድሮስ እኩልነት የተጠየቀውን ጥያቄ ሙሉ በሙሉ በመመለስ 1ኛ ደረጃን በማግኝት ልዩ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል 100% ተማሪዎችን በማሳለፍ እና በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በበርካታ ውድድሮች አሸናፊ በመሆን በርካታ ሽልማቶች አንደተበረከቱለት ይታወሳል፡፡
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 1 666 |
| 12 | የአቡነ ጎርጎርዮስ አዋሬ 1ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ በሁለት ውድደሮች አሸነፈ
************
በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 እና ወረዳ 8 ብሔረ ኢትዮጵያ ጉድኝት በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል የቀለም ትምህርት የጥያቄና መልስ ውድድር እና በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 እና 8 የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አዘጋጅነት የሥነ ምግባር የጥያቄና መልስ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት አሸናፊ ሆነ፡፡
ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በብሔረ ኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተካሄደው የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የቀለም ትምህርት የጥያቄና መልስ ውድድር በ6ኛ ክፍል ተማሪ አፎሚያ ኃይሉ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ስታሸንፍ፤ በ8ኛ ክፍል ተማሪ ፍቅር ምንውየለት የተጠየቀችውን ሁሉንም ጥያቄ በመመለስ 1ኛ ደረጃን በማግኘት አሸናፊ ስትሆን ልዩ ሽልማት እና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል፡፡ | 1 445 |
| 13 | የአቡነ ጎርጎርዮስ ባሕርዳር 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ በባሕርዳር ከተማ አሸናፊ ሆነ
************
በአማራ ክልላዊ መንግሥት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ባዘጋጀው የትምህርት ቤቶች የሳይንስና ፈጠራ ክበባት ሥልጠና እና ውድድር ላይ በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባሕዳር 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በክልል ደረጃ 3ኛ በመሆን አሸናፊ ሆነ፡፡
ግንቦት 1 እና 2 ቀን 2018 ዓ.ም በባሕርዳር ኢኖቬሽን ሴንተር በተካሄደው ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባሕርዳር 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በ11ኛ ክፍል ተማሪው ተማሪ ሱራፌል ወርቁ አማካኝነት ነው 3ኛ ደረጃን ያገኘው፡፡
በውድድሩ ተማሪ ሱራፌል ወርቁ ‘’Smart Attendance Management System’’ በመሥራት በውድድሩ ከተሳተፉ 20 የመንግሥት እና የግል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል 3ኛ ደረጃን በመያዝ አሸናፊ የሆነው፡፡
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ባሕርዳር 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት በአማራ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በየዓመቱ በሚዘጋጅ የሳይንስ እና የፈጠራ ውድድር ከፍተኛ ውጤት በማምጣት አሸናፊ እንደነበር ይታወቃል፡፡
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 1 684 |
| 14 | Sin texto... | 1 610 |
| 15 | የአቡነ ጎርጎርዮስ መሪ 2ኛ ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ አሸናፊ ሆነ
************
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት በተካሄደ የሳይንስ፣ የሒሳብ፤ የሥዕልና የአይቲ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማን በመወከል በከተማ ደረጃ አሸናፊ ሆነ፡፡
በሒሳብ 2ኛ ደረጃን በመያዝ መምህር ዳንኤል ጫኔ የብር ሜዳሊያና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሲሆኑ በሥዕል ሥራ በመምህር ዮሐንስ ሞገስ 3ኛ ደረጃን በመያዝ የነሐስ ሜዳሊያ እና ሰርተፍኬት በማግኘት ውድድሩን አጠናቀዋል ።
መሪ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ት/ቤት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደ የሳይንስ፣ የሒሳብ፤ የሥዕልና የአይቲ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ 35 የመንግሥትና የግል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል 1ኛ በመሆን አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል፡፡
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 0 |
| 16 | ye ana photo lakilegn | 0 |
| 17 | በመምህራን በሳይንስ የኬሚስትሪ የፈጠራ ሥራ መምህርት እመቤት ሞገስ የወርቅ ሜዳሊያ፣ በሥዕል የፈጠራ ሥራ መምህር ዮሐንስ ሞገስ የወርቅ ሜዳሊያ፣ በፊዚክስ እና በባዮሎጂ የፈጠራ ውድድር 2 የወርቅ ሜዳሊያ መምህር ዳንኤል ጫኔ ተሸላሚ ሲሆኑ በተማሪዎች የፈጠራ ውድድር ተማሪ በእምነት ዘውዴ በሒሳብ እና ተማሪ ብሩክ ንጉሥ በሥዕል ውድድር የብር ሜዳሊያ በማግኘት በክፍለ ከተማ ደረጃ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆነዋል፡፡
በገላን ጉራ ትምህርት ቤት ግቢ በተካሄደው የመዝጊያ ስነ-ሥርዓት ላይ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቤቶች የአሸናፋዎች አሸናፊ ውድድር ያሸነፉት የመሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዋንጫ ሽልማቱን ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ኃላፊ ከወ/ሮ ሌሊስቱ ተስፋዬ እጅ ተረክበዋል።
በቀጣይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ደረጃ በሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ተቋማት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማን በመወከል እንደሚወዳደር ይጠበቃል፡፡
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 0 |
| 18 | በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የአቡነ ጎርጎርዮስ መሪ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ት/ቤት 1ኛ ሆነ
************
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደ የሳይንስ፣ የሒሳብ፤ የሥዕልና የአይቲ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ 35 የመንግሥትና የግል 2ኛ ትምህርት ቤቶች መካከል 1ኛ በመሆን አሸናፊ ሆነ፡፡
በዚሁ ውድድር በመምህራን የፈጠራ ሥራ ውድድር 4 መምህራን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሲሆኑ 2 ተማሪዎች የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ | 0 |
| 19 | በመምህራን በሳይንስ የኬሚስትሪ የፈጠራ ሥራ መምህርት እመቤት ሞገስ የወርቅ ሜዳሊያ፣ በሥዕል የፈጠራ ሥራ መምህር ዮሐንስ ሞገስ የወርቅ ሜዳሊያ፣ በፊዚክስ እና በባዮሎጂ የፈጠራ ውድድር 2 የወርቅ ሜዳሊያ መምህር ዳንኤል ጫኔ ተሸላሚ ሲሆኑ በተማሪዎች የፈጠራ ውድድር ተማሪ በእምነት ዘውዴ በሒሳብ እና ተማሪ ብሩክ ንጉሥ በሥዕል ውድድር የብር ሜዳሊያ በማግኘት በክፍለ ከተማ ደረጃ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆነዋል፡፡
በገላን ጉራ ትምህርት ቤት ግቢ በተካሄደው የመዝጊያ ስነ-ሥርዓት ላይ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቤቶች የአሸናፋዎች አሸናፊ ውድድር ያሸነፉት የመሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዋንጫ ሽልማቱን ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ኃላፊ ከወ/ሮ ሌሊስቱ ተስፋዬ እጅ ተረክበዋል።
በቀጣይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ደረጃ በሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ተቋማት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማን በመወከል እንደሚወዳደር ይጠበቃል፡፡
በስልክ ቁጥር 0111575954/0930-36-37-79/0973-60-00-10 በመደወል ወይም/እና የአክሲዮን ማኅበራችንን ድረ ገጽ https://esdros.com በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ:: | 0 |
| 20 | በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የአቡነ ጎርጎርዮስ መሪ 2ኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ት/ቤት 1ኛ ሆነ
************
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደ የሳይንስ፣ የሒሳብ፤ የሥዕልና የአይቲ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች መሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ 35 የመንግሥትና የግል 2ኛ ትምህርት ቤቶች መካከል 1ኛ በመሆን አሸናፊ ሆነ፡፡
በዚሁ ውድድር በመምህራን የፈጠራ ሥራ ውድድር 4 መምህራን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሲሆኑ 2 ተማሪዎች የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ | 0 |
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
