ru
Feedback
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

Открыть в Telegram

ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ YouTube https://youtube.com/@muslim_studentsleague?si=vRpAxHG7xgXIusXh Facebook https://www.facebook.com/emsleague Instagram https://www.instagram.com/msleague23

Больше
7 858
Подписчики
+1124 часа
+357 дней
+34730 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
август '26
август '26
+364
в 2 каналах
июль '26
+196
в 2 каналах
Get PRO
июнь '26
+167
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+207
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+96
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+148
в 4 каналах
Get PRO
февраль '26
+214
в 8 каналах
Get PRO
январь '26
+125
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '25
+163
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+284
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '25
+133
в 3 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+722
в 3 каналах
Get PRO
август '25
+176
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+165
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+255
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+158
в 2 каналах
Get PRO
апрель '25
+126
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+175
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+134
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+198
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+299
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+165
в 2 каналах
Get PRO
октябрь '24
+354
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+704
в 9 каналах
Get PRO
август '24
+313
в 3 каналах
Get PRO
июль '24
+416
в 5 каналах
Get PRO
июнь '24
+238
в 2 каналах
Get PRO
май '24
+271
в 2 каналах
Get PRO
апрель '24
+178
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+185
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+296
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+387
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+297
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+224
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+194
в 3 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+145
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+134
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+54
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+22
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+60
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+21
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+22
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+234
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+205
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+91
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+62
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+310
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+125
в 0 каналах
Get PRO
июль '220
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+6
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+45
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+43
в 0 каналах
Get PRO
март '220
в 0 каналах
Get PRO
февраль '220
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+2
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '210
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+1
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+10
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+2
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+42
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+680
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
28 августа+1
27 августа+12
26 августа+2
25 августа+12
24 августа+9
23 августа+9
22 августа+5
21 августа+9
20 августа+2
19 августа+12
18 августа+11
17 августа+5
16 августа+5
15 августа+8
14 августа+15
13 августа+2
12 августа+7
11 августа+5
10 августа+23
09 августа+45
08 августа+24
07 августа+26
06 августа+20
05 августа+23
04 августа+18
03 августа+17
02 августа+20
01 августа+17
Посты канала
የሁለተኛው ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ! ማነው በረሱ
+1
የሁለተኛው ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ! ማነው በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ስም ደም የሚለግሰው?

2
የሁለተኛው ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ! ማነው በረሱ+9
የሁለተኛው ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ! ማነው በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ስም ደም የሚለግሰው?
271
3
ከቀናት ሁሉ በላጭ በሆነው የጁሙዓ ቀን ፤ ከፍጡራን ሁሉ በላጭ የሆኑትን ነብይ እናውሳ! اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ የመልዕክተኞች መደምደሚያ
ከቀናት ሁሉ በላጭ በሆነው የጁሙዓ ቀን ፤ ከፍጡራን ሁሉ በላጭ የሆኑትን ነብይ እናውሳ! اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ የመልዕክተኞች መደምደሚያ የሆኑት ውዱ ነብያችን ከወርቅ በከበረው አንደበታቸው በጁሙዓ ቀን በእርሳቸው ላይ ሶለዋት እንድናበዛ አዝዘውናል፤ ይህም የአላህን እዝነትና ምህረት የሚያስገኝ፣ የቂያማ ቀን የእርሳቸውን ሸፋዓ (አማላጅነት) የሚያሰጥ፣ የልብን ጭንቀት አስወግዶ ሰላምን የሚሰጥ እንዲሁም ዱዓችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ የሚያደርግ መሆኑንም ነግረውናል። ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ በሆነው በጁምዓ ቀን፤ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ያላቃቸውን ነብይ በማውሳት ቀናችንን እናሳምር።
719
4
+6
Нет текста...
1 178
5
+9
Нет текста...
1 114
6
የመጀመሪያ ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ! ማነው በረሱ+9
የመጀመሪያ ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ! ማነው በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ስም ደም የሚለግሰው?
1 037
7
የ6 ልጆቻቸውን እናት የሸኙበት ወቅት ነበር። ምድር ላይ የነበሯቸውን ከለላ ጨምረው ቀብረዋል። መላው የአረብ ጎሳ አይንህን ለአፈር ብሏቸዋል። ዐመቱ የሀዘን ከመሆኑ በላይ ለእለት ተእለት እንቅስቃሴ
የ6 ልጆቻቸውን እናት የሸኙበት ወቅት ነበር። ምድር ላይ የነበሯቸውን ከለላ ጨምረው ቀብረዋል። መላው የአረብ ጎሳ አይንህን ለአፈር ብሏቸዋል። ዐመቱ የሀዘን ከመሆኑ በላይ ለእለት ተእለት እንቅስቃሴ ፣ ንግድ እና ጭውውት ማንም ፈቃደኛ አልሆነላቸውም። ከዚህ መከራ ለመላቀቅ ነበር የጧኢፍ ሰዎችን ዝምድና ለመጠቀም የተጓዙት። ሰዎቹን የሰጧቸው ብርሐን ነበር የጧኢፍ ሰዎች ግን በመልሱ ከተማዋን እስኪለቁ በእብድ እና በህፃናት አስወገሯቸው። ታዲያ የዚህን ግዜ የተራራው መላዕክት እንዲያጠፋቸው ጠይቀውት ቢሆን ኖሮ...... አቡ ቀታዳህ አይኑ ሲወጣ ማንን አይቶ ይሰብር ነበር? አቡ ሑረይራስ ቢሆን ከዛ ሁላ መከራ እና በረሀብ ድንጋይን ከማሰር ጋር መፅናትን ከማን ተማረና? አብደላህ ብን ሁዘይፋህ ንጉስ ባልደረቦቹን አይኑ እያየ የፈላ ዘይት ውስጥ ሲጨምር የከውኑን ሞገስ ታጋሽነት ባያስተውል إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ “እነሆ፣ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።” የሚለውን መኖርን ከማን ይማር ነበር? መልዕክተኛው ﷺ ባይታገሱ የጧኢፍ ህዝቦችን አላህ አጥፍቷቸው ምናልባትም ዛሬ ላይ እንደ አድ ህዝቦች ታሪካቸው ብቻ ይቀር ነበር። አሁንስ ልክ አላህን እንደጠየቁት ህዝቦቿ እስልምናን አልቀው የሳቸውን ታጋሽነት መመሪያ አድርገው ይኖራሉ። ሰላት ሰላም በነቢ የሞላ ሸርቀው ወገርቢ
1 121
8
የበድር ተሳታፊዎች ከዚህ በኃላ የምትሰሩት አይነካችሁም ሲባሉ የሚያዩት አርዐያ ባይኖራቸው። እንዴት ህይወትን መቀጠል ይችሉ እንደነበር የጋራ መግባባት ላይ ይደርሱ ነበርን? እኛስ ብንሆን መመሪያ ባይ
የበድር ተሳታፊዎች ከዚህ በኃላ የምትሰሩት አይነካችሁም ሲባሉ የሚያዩት አርዐያ ባይኖራቸው። እንዴት ህይወትን መቀጠል ይችሉ እንደነበር የጋራ መግባባት ላይ ይደርሱ ነበርን? እኛስ ብንሆን መመሪያ ባይኖረን በአንድ ቀን የመቶ ሺ አጅር አግኝተን በቀጣዩ ቀን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚጠቁም ባይኖር እንዴት መቀጠል እንዳለብን በቀላሉ እንረዳ ነበርን? የሰው ልጅ በባህሪው ሙሉ ነፃነት ሲሰጠው የመላላት እና ነፍስያውን የመከተል ዝንባሌን ያሳያል ለዛም ነው ነፃነትን ከተጠያቂነት መብትን ከግዴታ በማቆራኘት የሚሰበከው ጀነት ጀሀነም ሽልማት እና ቅጣት ጥንድ ጥንድ የሚሆኑት። ታዲያ የሰማዩ ሹም አይነታው ነብይ ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሁለንተናዊ አርዐያነታቸው የሚመጣው። እግራቸው እስኪሰነጠቅ የለሊት ስግደትን ሲፈፅሙ የተመለከተችው ባለቤታቸው “አንቱ የአላህ ነብይ ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀሎ ተምሮ ሳለ ለምንድነው እንዲህ እስኪሆኑ የሚሰግዱት” ስትል ትጠይቃቸዋለች እንዲህ ነበር መልሳቸው «أَفَلَا أَكُونُ عَبْدًا شَكُورًا ነበር። “አመስጋኝ ባሪያ መሆንን አልሻምን?” የአምልኮ አርዐያነታቸው ባይከተለን በሚሰጠን አጅር እንብቃቃ ነበርን? የማመስገንን ልክ ባያሳዩን እንዴት እንሆን ነበር? እንጃ......። أَفْضَلُ الصَّلَاةِ وَأَتَمُّ التَّسْلِيمِ عَلَى سَيِّدِنَا وَمَوْلَانَا مُحَمَّدٍ، الْمُصْطَفَى الْمُخْتَارِ، وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِين
93
9
የበድር ተሳታፊዎች ከዚህ በኃላ የምትሰሩት አይነካችሁም ሲባሉ የሚያዩት አርዐያ ባይኖራቸው። እንዴት ህይወትን መቀጠል ይችሉ እንደነበር የጋራ መግባባት ላይ ይደርሱ ነበርን? እኛስ ብንሆን መመሪያ ባይ
የበድር ተሳታፊዎች ከዚህ በኃላ የምትሰሩት አይነካችሁም ሲባሉ የሚያዩት አርዐያ ባይኖራቸው። እንዴት ህይወትን መቀጠል ይችሉ እንደነበር የጋራ መግባባት ላይ ይደርሱ ነበርን? እኛስ ብንሆን መመሪያ ባይኖረን በአንድ ቀን የመቶ ሺ አጅር አግኝተን በቀጣዩ ቀን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚጠቁም ባይኖር እንዴት መቀጠል እንዳለብን በቀላሉ እንረዳ ነበርን? የሰው ልጅ በባህሪው ሙሉ ነፃነት ሲሰጠው የመላላት እና ነፍስያውን የመከተል ዝንባሌን ያሳያል ለዛም ነው ነፃነትን ከተጠያቂነት መብትን ከግዴታ በማቆራኘት የሚሰበከው ጀነት ጀሀነም ሽልማት እና ቅጣት ጥንድ ጥንድ የሚሆኑት። ታዲያ የሰማዩ ሹም አይነታው ነብይ ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሁለንተናዊ አርዐያነታቸው የሚመጣው። እግራቸው እስኪሰነጠቅ የለሊት ስግደትን ሲፈፅሙ የተመለከተችው ባለቤታቸው “አንቱ የአላህ ነብይ ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀሎ ተምሮ ሳለ ለምንድነው እንዲህ እስኪሆኑ የሚሰግዱት” ስትል ትጠይቃቸዋለች እንዲህ ነበር መልሳቸው «أَفَلَا أَكُونُ عَبْدًا شَكُورًا ነበር። “አመስጋኝ ባሪያ መሆንን አልሻምን?” የአምልኮ አርዐያነታቸው ባይከተለን በሚሰጠን አጅር እንብቃቃ ነበርን? የማመስገንን ልክ ባያሳዩን እንዴት እንሆን ነበር? እንጃ......። أَفْضَلُ الصَّلَاةِ وَأَتَمُّ التَّسْلِيمِ عَلَى سَيِّدِنَا وَمَوْلَانَا مُحَمَّدٍ، الْمُصْطَفَى الْمُخْتَارِ، وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِين
1 353
10
አላህ ግን ምን ያህል ወዶ ቢያስወድዳቸው ነው... ያሰላም ከዉዱ ረሱላችን ﷺ ዉብ ማንነታቸው መካከል ከሰሃቦች ጋር ያላቸው ግንኙነት ነው። ሰሃቦች ሁሉም በዉስጣቸው ሚያስቡት ረሱል ﷺ አብልጠው ሚወዱ
አላህ ግን ምን ያህል ወዶ ቢያስወድዳቸው ነው... ያሰላም ከዉዱ ረሱላችን ﷺ ዉብ ማንነታቸው መካከል ከሰሃቦች ጋር ያላቸው ግንኙነት ነው። ሰሃቦች ሁሉም በዉስጣቸው ሚያስቡት ረሱል ﷺ አብልጠው ሚወዱት እኔን ነው ብለው ነበር። አምር ኢብን አል-ዓስ የገጠመዉን እንዲህ ይተርከዋል። አምር : "የኔ ነብይ ሆይ? አንቱ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ማን ነው?" ነብያችንﷺ : "ዓኢሻ" አምር : አይ ከወንዶች ማለቴ ነው ያረሱለላህﷺ ነብያችን ﷺ : "አባቷ" አምር : "እሺ ከእርሱስ ቀጥሎ...?" ነብያችን ﷺ : "ዑመር" አምር ይህን በሰማ ጊዜ ከዚህ ከቀጠልኩ ሌላ እንዳይሉኝ ቀጥሎ እኔው ነኝ ብሎ እራሱን በማሳመን ተለያቸው። ረሱላችንን ﷺ አርኣያ አድርገን ምንይዝ እንደሆነ ከጎናችን ያሉ ሰዎች ጋር ምን አይነት መስተጋብር እንዳለን እንፈትሽ። ሰሉ ዓለል ሀቢብ
967
11
Нет текста...
1 570
12
ቁድወቱና ፊል ኢብቲሳመህ ስለ ዉዱ ነብያችንﷺ ሌሊት አብዛኞቻችን እንሰማለን እንዲህ ሲባል... "ረሱል ﷺ ለሊት እግራቸው እስኪሰነጠቅ ድርስ ይቆሙ ነበር... ኡመቴም እያሉ ያለቅሱ ነበር።" በዚህ መ
ቁድወቱና ፊል ኢብቲሳመህ ስለ ዉዱ ነብያችንﷺ ሌሊት አብዛኞቻችን እንሰማለን እንዲህ ሲባል... "ረሱል ﷺ ለሊት እግራቸው እስኪሰነጠቅ ድርስ ይቆሙ ነበር... ኡመቴም እያሉ ያለቅሱ ነበር።" በዚህ መንገድ ግን አስበነው እናውቃለን? እንደዚያ ሌሊቱን በእንባ ሚያሳልፉት ነብይﷺ ፤ ቀኑን በፈገግታ እንጂ አይታዩም ነበር። ጀሪር ኢብኑ ዓብዲላህ እንዲህ ይላል... "በሕይወቴ አንድም ቀን አላለፈም የኔው ነብዬ ﷺ ሲያዩኝ ፈገግ ያሉ ቢሆን እንጂ" በፈገግታቸው ነው ከሰው ሁሉ ልብ የገቡት። በፈገግታቸው ነው ያነባን አይን ያበሱት በፈገግታቸው ነው የሰሃባን ተስፋ ያለመለሙት ፈገግታቸው አንድ የጥሪ መንገድም ነበር። ፈገግታቸው የመሃባ መንገድም ነበር። ፈገግታቸው ብዙ ብዙ ነገር ሆኖ አልፏል። ለዚያም ነው በኛ ዉስጥም ሱና ሊሆን የቻለው ፈገግ እንበል ፣ የሰዎችን ሕይወት በፈገግታችን እናድሰው የቁድዋችን የተፈቃሪያችን ነብይ ﷺ መንገድ ነዉና ሰሉ ዓለል ሀቢብ
1 831
13
+3
Нет текста...
1 603
14
ኢህሳን የትምህርት መሳሪያ መርጃ ማሰባሰብ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደረገ ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ነሐሴ 18 2018 ዓል ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ኢህሳን በሚል መጠሪያ ለ2019 ዓል+9
ኢህሳን የትምህርት መሳሪያ መርጃ ማሰባሰብ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደረገ ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ነሐሴ 18 2018 ዓል ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ኢህሳን በሚል መጠሪያ ለ2019 ዓል የትምህርት መርጃ መሳሪያ ማሰባብ ዘመቻ ይፋ አድርጓል። ከዚህ ቀደም በነበሩ 2 ዙሮች በድምሩ ለ9 ክልል ከተሞች እና ከ3500 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች መድረስ የተቻለ ሲሆን በዘንድሮው ዘመቻ ለ2019 ዓል የትምህርት ዘመን 3000 ፓኬጅ ለመሰብሰብ እቅድ ተይዟል። የመግለጫውን ሙሉ ዝርዝር እና ፓኬጆቹን በቀጣይ ፖስቶች የምናሳውቅ ይሆናል።
1 900
15
Нет текста...
1 316
16
ቁድወቱና ፊል ከረም የኛ ተወዳጁ ነብይ ﷺ ሰዎች ጋር ያላቸው መስተጋብር የላቁ መሆናቸዉ ነፀብራቅ ሆኖ ዛሬም ድረስ እንዲፈቀሩ ያደርጋቸዋል። ታስታዉሱ ኖሯል? የኛ ዉድ ነብይﷺ ለዚያ ሰው የሆኑትን?
ቁድወቱና ፊል ከረም የኛ ተወዳጁ ነብይ ﷺ ሰዎች ጋር ያላቸው መስተጋብር የላቁ መሆናቸዉ ነፀብራቅ ሆኖ ዛሬም ድረስ እንዲፈቀሩ ያደርጋቸዋል። ታስታዉሱ ኖሯል? የኛ ዉድ ነብይﷺ ለዚያ ሰው የሆኑትን? "በእኔ ላይ ሰደቃ አድርጉልኝ" ባላቸው ጊዜ ሁለት ሸለቆ ሚሞላ የቤት እንስሳቶች ሰጡት። ሰዉየው አይኑ ያየዉን አላመነም ነበር! ከመች መች ተጠራሁ እያለ አስር ጊዜ አንገቱን አያዞረ ያያል። ወደ ህዝቦቹም በደረሰ ጊዜ የሆነዉን እንዲህ በአስደናቂ ቃላት ገለፀው። ብስንኝ ሲገለፅ ደግሞ ያምራል "አዋጅ ለህዝቦቼ ፣ ለምታዳምጡኝ ጉድ አየሁ በአይኔ ፣ ሰው ተገናኘሁኝ፤ ሙሀመድ ነው እርሱም ፣ እጅግ ያስደነቀኝ። ሲሰጥ የማይፈራ ፣ ሲለግስ ያለዉን ትንሽ ብጠይቀው ፣ ለግስብኝ ብለው ሸለቆ ሚሞላ ፣ እንስሳቶች ሰጥቶኝ ተደሰት ፤ ይዘህ ሂድ ወዳሻህበት አለኝ። ወገን ተቀበሉ የርሱን እስልምና አይቼበታለሁ ቀናዉን ጎዳና። የሳቸዉን ልግስና እና መስተጋብር በሕይወታችን ለማምጣት ጥረት ብናደርግ ስንት ነገር በተቀየረ... አላህ ይርዳን
1 389
17
+6
Нет текста...
1 260
18
+9
Нет текста...
1 481
19
+9
Нет текста...
1 310
20
27ኛው ዙር መፅሐፍ ዳደሳ በመካሄድ ላይ ይገኛል! የመጀመሪያው ዙር መድረክ በደራሲ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ አሊ ካሳ ስለመፀሀፉ የመጀመሪያ ክፍሎች በሰፊው የተብራሩ ሲሆን ከአፍታ እረፍት መልስ ከታዳሚዎች+6
27ኛው ዙር መፅሐፍ ዳደሳ በመካሄድ ላይ ይገኛል! የመጀመሪያው ዙር መድረክ በደራሲ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ አሊ ካሳ ስለመፀሀፉ የመጀመሪያ ክፍሎች በሰፊው የተብራሩ ሲሆን ከአፍታ እረፍት መልስ ከታዳሚዎች ጥያቄ እና ሀሳብ የሚወሰድ ይሆናል።
1 585