MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
前往频道在 Telegram
ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ YouTube https://youtube.com/@muslim_studentsleague?si=vRpAxHG7xgXIusXh Facebook https://www.facebook.com/emsleague Instagram https://www.instagram.com/msleague23
显示更多7 858
订阅者
+1124 小时
+357 天
+34730 天
数据加载中...
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+364
在2个频道中
七月 '26
+196
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+167
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+207
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+96
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+148
在4个频道中
Get PRO
二月 '26
+214
在8个频道中
Get PRO
一月 '26
+125
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+163
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+284
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+133
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+722
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+176
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+165
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+255
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+158
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+126
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+175
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+134
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+198
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+299
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+165
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+354
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+704
在9个频道中
Get PRO
八月 '24
+313
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+416
在5个频道中
Get PRO
六月 '24
+238
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+271
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+178
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+185
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+296
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+387
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+297
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+224
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+194
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+145
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+134
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+60
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+234
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+205
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+91
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+62
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+310
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+125
在0个频道中
Get PRO
七月 '220
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+45
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
十二月 '210
在0个频道中
Get PRO
十一月 '210
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
九月 '210
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+42
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+680
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 八月 | +1 | |||
| 27 八月 | +12 | |||
| 26 八月 | +2 | |||
| 25 八月 | +12 | |||
| 24 八月 | +9 | |||
| 23 八月 | +9 | |||
| 22 八月 | +5 | |||
| 21 八月 | +9 | |||
| 20 八月 | +2 | |||
| 19 八月 | +12 | |||
| 18 八月 | +11 | |||
| 17 八月 | +5 | |||
| 16 八月 | +5 | |||
| 15 八月 | +8 | |||
| 14 八月 | +15 | |||
| 13 八月 | +2 | |||
| 12 八月 | +7 | |||
| 11 八月 | +5 | |||
| 10 八月 | +23 | |||
| 09 八月 | +45 | |||
| 08 八月 | +24 | |||
| 07 八月 | +26 | |||
| 06 八月 | +20 | |||
| 05 八月 | +23 | |||
| 04 八月 | +18 | |||
| 03 八月 | +17 | |||
| 02 八月 | +20 | |||
| 01 八月 | +17 |
频道帖子
+1
የሁለተኛው ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ!
ማነው በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ስም ደም የሚለግሰው?
| 2 | የሁለተኛው ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ!
ማነው በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ስም ደም የሚለግሰው? | 271 |
| 3 | ከቀናት ሁሉ በላጭ በሆነው የጁሙዓ ቀን ፤ ከፍጡራን ሁሉ በላጭ የሆኑትን ነብይ እናውሳ!
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ
የመልዕክተኞች መደምደሚያ የሆኑት ውዱ ነብያችን ከወርቅ በከበረው አንደበታቸው በጁሙዓ ቀን በእርሳቸው ላይ ሶለዋት እንድናበዛ አዝዘውናል፤ ይህም የአላህን እዝነትና ምህረት የሚያስገኝ፣ የቂያማ ቀን የእርሳቸውን ሸፋዓ (አማላጅነት) የሚያሰጥ፣ የልብን ጭንቀት አስወግዶ ሰላምን የሚሰጥ እንዲሁም ዱዓችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ የሚያደርግ መሆኑንም ነግረውናል። ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ በሆነው በጁምዓ ቀን፤ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ያላቃቸውን ነብይ በማውሳት ቀናችንን እናሳምር። | 719 |
| 4 | 没有文字... | 1 178 |
| 5 | 没有文字... | 1 114 |
| 6 | የመጀመሪያ ቀን የደም ልገሳ ውሎ እጅግ ውብ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፤ እርሶም በሚቀርቦት ቦታ (7 ቦታዎች ላይ እንገኛለን) እና በተመቾት ሰአት የፊታችን እሁድ ድረስ ብቅ በማለት ይለግሱ!
ማነው በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ስም ደም የሚለግሰው? | 1 037 |
| 7 | የ6 ልጆቻቸውን እናት የሸኙበት ወቅት ነበር። ምድር ላይ የነበሯቸውን ከለላ ጨምረው ቀብረዋል። መላው የአረብ ጎሳ አይንህን ለአፈር ብሏቸዋል። ዐመቱ የሀዘን ከመሆኑ በላይ ለእለት ተእለት እንቅስቃሴ ፣ ንግድ እና ጭውውት ማንም ፈቃደኛ አልሆነላቸውም። ከዚህ መከራ ለመላቀቅ ነበር የጧኢፍ ሰዎችን ዝምድና ለመጠቀም የተጓዙት። ሰዎቹን የሰጧቸው ብርሐን ነበር የጧኢፍ ሰዎች ግን በመልሱ ከተማዋን እስኪለቁ በእብድ እና በህፃናት አስወገሯቸው። ታዲያ የዚህን ግዜ የተራራው መላዕክት እንዲያጠፋቸው ጠይቀውት ቢሆን ኖሮ...... አቡ ቀታዳህ አይኑ ሲወጣ ማንን አይቶ ይሰብር ነበር? አቡ ሑረይራስ ቢሆን ከዛ ሁላ መከራ እና በረሀብ ድንጋይን ከማሰር ጋር መፅናትን ከማን ተማረና? አብደላህ ብን ሁዘይፋህ ንጉስ ባልደረቦቹን አይኑ እያየ የፈላ ዘይት ውስጥ ሲጨምር የከውኑን ሞገስ ታጋሽነት ባያስተውል إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ
“እነሆ፣ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።” የሚለውን መኖርን ከማን ይማር ነበር?
መልዕክተኛው ﷺ ባይታገሱ የጧኢፍ ህዝቦችን አላህ አጥፍቷቸው ምናልባትም ዛሬ ላይ እንደ አድ ህዝቦች ታሪካቸው ብቻ ይቀር ነበር። አሁንስ ልክ አላህን እንደጠየቁት ህዝቦቿ እስልምናን አልቀው የሳቸውን ታጋሽነት መመሪያ አድርገው ይኖራሉ።
ሰላት ሰላም በነቢ
የሞላ ሸርቀው ወገርቢ | 1 121 |
| 8 | የበድር ተሳታፊዎች ከዚህ በኃላ የምትሰሩት አይነካችሁም ሲባሉ የሚያዩት አርዐያ ባይኖራቸው። እንዴት ህይወትን መቀጠል ይችሉ እንደነበር የጋራ መግባባት ላይ ይደርሱ ነበርን? እኛስ ብንሆን መመሪያ ባይኖረን በአንድ ቀን የመቶ ሺ አጅር አግኝተን በቀጣዩ ቀን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚጠቁም ባይኖር እንዴት መቀጠል እንዳለብን በቀላሉ እንረዳ ነበርን? የሰው ልጅ በባህሪው ሙሉ ነፃነት ሲሰጠው የመላላት እና ነፍስያውን የመከተል ዝንባሌን ያሳያል ለዛም ነው ነፃነትን ከተጠያቂነት መብትን ከግዴታ በማቆራኘት የሚሰበከው ጀነት ጀሀነም ሽልማት እና ቅጣት ጥንድ ጥንድ የሚሆኑት። ታዲያ የሰማዩ ሹም አይነታው ነብይ ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሁለንተናዊ አርዐያነታቸው የሚመጣው። እግራቸው እስኪሰነጠቅ የለሊት ስግደትን ሲፈፅሙ የተመለከተችው ባለቤታቸው “አንቱ የአላህ ነብይ ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀሎ ተምሮ ሳለ ለምንድነው እንዲህ እስኪሆኑ የሚሰግዱት” ስትል ትጠይቃቸዋለች እንዲህ ነበር መልሳቸው «أَفَلَا أَكُونُ عَبْدًا شَكُورًا ነበር። “አመስጋኝ ባሪያ መሆንን አልሻምን?” የአምልኮ አርዐያነታቸው ባይከተለን በሚሰጠን አጅር እንብቃቃ ነበርን? የማመስገንን ልክ ባያሳዩን እንዴት እንሆን ነበር?
እንጃ......።
أَفْضَلُ الصَّلَاةِ وَأَتَمُّ التَّسْلِيمِ عَلَى سَيِّدِنَا وَمَوْلَانَا مُحَمَّدٍ، الْمُصْطَفَى الْمُخْتَارِ، وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِين | 93 |
| 9 | የበድር ተሳታፊዎች ከዚህ በኃላ የምትሰሩት አይነካችሁም ሲባሉ የሚያዩት አርዐያ ባይኖራቸው። እንዴት ህይወትን መቀጠል ይችሉ እንደነበር የጋራ መግባባት ላይ ይደርሱ ነበርን? እኛስ ብንሆን መመሪያ ባይኖረን በአንድ ቀን የመቶ ሺ አጅር አግኝተን በቀጣዩ ቀን እንዴት ማምለክ እንዳለብን የሚጠቁም ባይኖር እንዴት መቀጠል እንዳለብን በቀላሉ እንረዳ ነበርን? የሰው ልጅ በባህሪው ሙሉ ነፃነት ሲሰጠው የመላላት እና ነፍስያውን የመከተል ዝንባሌን ያሳያል ለዛም ነው ነፃነትን ከተጠያቂነት መብትን ከግዴታ በማቆራኘት የሚሰበከው ጀነት ጀሀነም ሽልማት እና ቅጣት ጥንድ ጥንድ የሚሆኑት። ታዲያ የሰማዩ ሹም አይነታው ነብይ ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሁለንተናዊ አርዐያነታቸው የሚመጣው። እግራቸው እስኪሰነጠቅ የለሊት ስግደትን ሲፈፅሙ የተመለከተችው ባለቤታቸው “አንቱ የአላህ ነብይ ያለፈውም የሚመጣውም ወንጀሎ ተምሮ ሳለ ለምንድነው እንዲህ እስኪሆኑ የሚሰግዱት” ስትል ትጠይቃቸዋለች እንዲህ ነበር መልሳቸው «أَفَلَا أَكُونُ عَبْدًا شَكُورًا ነበር። “አመስጋኝ ባሪያ መሆንን አልሻምን?” የአምልኮ አርዐያነታቸው ባይከተለን በሚሰጠን አጅር እንብቃቃ ነበርን? የማመስገንን ልክ ባያሳዩን እንዴት እንሆን ነበር?
እንጃ......።
أَفْضَلُ الصَّلَاةِ وَأَتَمُّ التَّسْلِيمِ عَلَى سَيِّدِنَا وَمَوْلَانَا مُحَمَّدٍ، الْمُصْطَفَى الْمُخْتَارِ، وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِين | 1 353 |
| 10 | አላህ ግን ምን ያህል ወዶ ቢያስወድዳቸው ነው... ያሰላም
ከዉዱ ረሱላችን ﷺ ዉብ ማንነታቸው መካከል ከሰሃቦች ጋር ያላቸው ግንኙነት ነው።
ሰሃቦች ሁሉም በዉስጣቸው ሚያስቡት ረሱል ﷺ አብልጠው ሚወዱት እኔን ነው ብለው ነበር።
አምር ኢብን አል-ዓስ የገጠመዉን እንዲህ ይተርከዋል።
አምር : "የኔ ነብይ ሆይ? አንቱ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ማን ነው?"
ነብያችንﷺ : "ዓኢሻ"
አምር : አይ ከወንዶች ማለቴ ነው ያረሱለላህﷺ
ነብያችን ﷺ : "አባቷ"
አምር : "እሺ ከእርሱስ ቀጥሎ...?"
ነብያችን ﷺ : "ዑመር"
አምር ይህን በሰማ ጊዜ ከዚህ ከቀጠልኩ ሌላ እንዳይሉኝ ቀጥሎ እኔው ነኝ ብሎ እራሱን በማሳመን ተለያቸው።
ረሱላችንን ﷺ አርኣያ አድርገን ምንይዝ እንደሆነ ከጎናችን ያሉ ሰዎች ጋር ምን አይነት መስተጋብር እንዳለን እንፈትሽ።
ሰሉ ዓለል ሀቢብ | 967 |
| 11 | 没有文字... | 1 570 |
| 12 | ቁድወቱና ፊል ኢብቲሳመህ
ስለ ዉዱ ነብያችንﷺ ሌሊት አብዛኞቻችን እንሰማለን እንዲህ ሲባል...
"ረሱል ﷺ ለሊት እግራቸው እስኪሰነጠቅ ድርስ ይቆሙ ነበር... ኡመቴም እያሉ ያለቅሱ ነበር።"
በዚህ መንገድ ግን አስበነው እናውቃለን? እንደዚያ ሌሊቱን በእንባ ሚያሳልፉት ነብይﷺ ፤ ቀኑን በፈገግታ እንጂ አይታዩም ነበር።
ጀሪር ኢብኑ ዓብዲላህ እንዲህ ይላል...
"በሕይወቴ አንድም ቀን አላለፈም የኔው ነብዬ ﷺ ሲያዩኝ ፈገግ ያሉ ቢሆን እንጂ"
በፈገግታቸው ነው ከሰው ሁሉ ልብ የገቡት።
በፈገግታቸው ነው ያነባን አይን ያበሱት
በፈገግታቸው ነው የሰሃባን ተስፋ ያለመለሙት
ፈገግታቸው አንድ የጥሪ መንገድም ነበር።
ፈገግታቸው የመሃባ መንገድም ነበር።
ፈገግታቸው ብዙ ብዙ ነገር ሆኖ አልፏል።
ለዚያም ነው በኛ ዉስጥም ሱና ሊሆን የቻለው
ፈገግ እንበል ፣ የሰዎችን ሕይወት በፈገግታችን እናድሰው የቁድዋችን የተፈቃሪያችን ነብይ ﷺ መንገድ ነዉና
ሰሉ ዓለል ሀቢብ | 1 831 |
| 13 | 没有文字... | 1 603 |
| 14 | ኢህሳን የትምህርት መሳሪያ መርጃ ማሰባሰብ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን በጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደረገ
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ነሐሴ 18 2018 ዓል
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ኢህሳን በሚል መጠሪያ ለ2019 ዓል የትምህርት መርጃ መሳሪያ ማሰባብ ዘመቻ ይፋ አድርጓል። ከዚህ ቀደም በነበሩ 2 ዙሮች በድምሩ ለ9 ክልል ከተሞች እና ከ3500 በላይ ለሆኑ ተማሪዎች መድረስ የተቻለ ሲሆን በዘንድሮው ዘመቻ ለ2019 ዓል የትምህርት ዘመን 3000 ፓኬጅ ለመሰብሰብ እቅድ ተይዟል።
የመግለጫውን ሙሉ ዝርዝር እና ፓኬጆቹን በቀጣይ ፖስቶች የምናሳውቅ ይሆናል። | 1 900 |
| 15 | 没有文字... | 1 316 |
| 16 | ቁድወቱና ፊል ከረም
የኛ ተወዳጁ ነብይ ﷺ ሰዎች ጋር ያላቸው መስተጋብር የላቁ መሆናቸዉ ነፀብራቅ ሆኖ ዛሬም ድረስ እንዲፈቀሩ ያደርጋቸዋል።
ታስታዉሱ ኖሯል? የኛ ዉድ ነብይﷺ ለዚያ ሰው የሆኑትን?
"በእኔ ላይ ሰደቃ አድርጉልኝ" ባላቸው ጊዜ ሁለት ሸለቆ ሚሞላ የቤት እንስሳቶች ሰጡት። ሰዉየው አይኑ ያየዉን አላመነም ነበር! ከመች መች ተጠራሁ እያለ አስር ጊዜ አንገቱን አያዞረ ያያል። ወደ ህዝቦቹም በደረሰ ጊዜ የሆነዉን እንዲህ በአስደናቂ ቃላት ገለፀው። ብስንኝ ሲገለፅ ደግሞ ያምራል
"አዋጅ ለህዝቦቼ ፣ ለምታዳምጡኝ
ጉድ አየሁ በአይኔ ፣ ሰው ተገናኘሁኝ፤
ሙሀመድ ነው እርሱም ፣ እጅግ ያስደነቀኝ።
ሲሰጥ የማይፈራ ፣ ሲለግስ ያለዉን
ትንሽ ብጠይቀው ፣ ለግስብኝ ብለው
ሸለቆ ሚሞላ ፣ እንስሳቶች ሰጥቶኝ
ተደሰት ፤ ይዘህ ሂድ ወዳሻህበት አለኝ።
ወገን ተቀበሉ የርሱን እስልምና
አይቼበታለሁ ቀናዉን ጎዳና።
የሳቸዉን ልግስና እና መስተጋብር በሕይወታችን ለማምጣት ጥረት ብናደርግ ስንት ነገር በተቀየረ...
አላህ ይርዳን | 1 389 |
| 17 | 没有文字... | 1 260 |
| 18 | 没有文字... | 1 481 |
| 19 | 没有文字... | 1 310 |
| 20 | 27ኛው ዙር መፅሐፍ ዳደሳ በመካሄድ ላይ ይገኛል!
የመጀመሪያው ዙር መድረክ በደራሲ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ አሊ ካሳ ስለመፀሀፉ የመጀመሪያ ክፍሎች በሰፊው የተብራሩ ሲሆን ከአፍታ እረፍት መልስ ከታዳሚዎች ጥያቄ እና ሀሳብ የሚወሰድ ይሆናል። | 1 585 |
