MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ YouTube https://youtube.com/@muslim_studentsleague?si=vRpAxHG7xgXIusXh Facebook https://www.facebook.com/emsleague Instagram https://www.instagram.com/msleague23
إظهار المزيد8 200
المشتركون
-424 ساعات
-17 أيام
+35930 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+358
في 0 قنوات
أغسطس '26
+410
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+196
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+167
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+207
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+96
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+148
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+214
في 8 قنوات
Get PRO
يناير '26
+125
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+163
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+284
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+133
في 3 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+722
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+176
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+165
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+255
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+158
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+126
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+175
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+134
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+198
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+299
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+165
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+354
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+704
في 9 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+313
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+416
في 5 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+238
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+271
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+178
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+185
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+296
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+387
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+297
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+224
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+194
في 3 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+145
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+134
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+54
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+60
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+33
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+234
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+205
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+91
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+62
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+310
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+125
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '220
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+6
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '220
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '220
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+1
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+42
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+680
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 23 سبتمبر | +3 | |||
| 22 سبتمبر | +1 | |||
| 21 سبتمبر | +5 | |||
| 20 سبتمبر | +6 | |||
| 19 سبتمبر | +8 | |||
| 18 سبتمبر | +4 | |||
| 17 سبتمبر | +3 | |||
| 16 سبتمبر | +4 | |||
| 15 سبتمبر | +6 | |||
| 14 سبتمبر | +17 | |||
| 13 سبتمبر | +33 | |||
| 12 سبتمبر | +14 | |||
| 11 سبتمبر | +15 | |||
| 10 سبتمبر | +24 | |||
| 09 سبتمبر | +25 | |||
| 08 سبتمبر | +18 | |||
| 07 سبتمبر | +13 | |||
| 06 سبتمبر | +23 | |||
| 05 سبتمبر | +22 | |||
| 04 سبتمبر | +25 | |||
| 03 سبتمبر | +53 | |||
| 02 سبتمبر | +21 | |||
| 01 سبتمبر | +15 |
منشورات القناة
𝗖𝗮𝗹𝗹𝗶𝗻𝗴 𝗮𝗹𝗹 𝗔𝗴𝗿𝗶𝗯𝘂𝘀𝗶𝗻𝗲𝘀𝘀 𝘀𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁𝘀 𝗮𝗻𝗱 𝘆𝗼𝘂𝘁𝗵!
Are you a university student or young person passionate about sustainable farming, green innovation, agribusiness or digital agriculture? Applications are now open for the AGRIMOCKS E-Internship – Fall 2026!
This is a 6-week virtual exchange programme for students in Africa and Europe.
Here’s what you’ll do:
✅ Work in cross-continental teams
✅ Learn green + digital skills
✅ Develop a real community project
✅ Pitch your idea in a competition
✅ Earn a certificate
📅 Deadline: 26 September 2026
🔗 Apply here: https://forms.gle/895SUCAA7yZzmUFP8
#AGRIMOCKS #ErasmusPlus #Agriculture #Internship #VirtualExchange #GreenTransition #DigitalAgri #YouthInAgri #AfricaEurope
| 2 | لا يوجد نص... | 1 133 |
| 3 | لا يوجد نص... | 1 009 |
| 4 | እስልምና እውን ከእየሱስ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ነበርን?
በዛሬው ዕለት በተካሄደው የመፅሐፍ ዳሳሰ እስልምና ከቅድመ ክርስቶስ እስከዛሬ በተሰኘው የደራሲ እና ታሪክ ተመራማሪ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ ዐሊ ካሳ መፅሐፍ ላይ ጥልቅ ውይይት ተካሄደ።
ፀሀፊው በክፍል ሁለት በተካሄደው ዳሰሳ ላይ ከምእራፍ 4 ጀምሮ ያለውን በተለይም የመፅሐፉን አንኳር ይዘው ሰፊ ሙግት ለታዳሚው ያቀረቡ ሲሆን ከታዳሚ እና ተሳታፊዎችም ጥያቄ እና ውይይቶች ተካሂደዋል።
እውን ከክርስቶስ በፊት እስልምና ኢትዮጵያ ውስጥ ነበርን የሚለውን ጥያቄ ለመሞገት መፅሐፉን ታነቡት ዘንድ ጋበዝን።
ሙሉ መሰናዶውን በቅርብ ቀን በሚንበር ቲቪ እና የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቱብ ገፅ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
የክፍል አንድ መሰናዶንም በተመሳሳይ በሊጋችን የዩቱብ ገፅ ላይ ያገኙታል። | 942 |
| 5 | 27ኛው ዙር መፅሐፍ ዳሰሳ በመካሄድ ላይ ይገኛል
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በየወሩ የሚከውነው የመፅሐፍ ዳሰሳ መሰናዶ 27ኛ ዙር ክፍል ሁለት በዋልያ መፅሐፍ መደብር እየተከወነ ይገኛል።
ተረኛ የሚዳሰሰው መፅሐፍ በደራሲ ዐብዱልጀሊል ሼይኽ ዐሊ ካሳ የተዘጋጀው እስልምና ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ የተሰኘው መፅሀፍ ነው።
#በንባብ_ወደ_ከፍታ
#ቅኝተ_መፅሐፍት | 1 321 |
| 6 | ነገ ጠዋት 3:00 በዋልያ መፅሐፍት መደብር እንገናኝ | 1 468 |
| 7 | አምስቱ ሶላቶች፣ ከአንድ ጁሙዓ እስከ ሌላው ጁሙዓ፣ ከአንድ ረመዳን እስከ ሌላው ረመዳን በመካከላቸው ላሉት (ትናንሽ) ወንጀሎች ማበሻ ናቸው፤ ታላላቅ ወንጀሎችን እስከራቀ ድረስ።" (ሶሒሕ ሙስሊም) | 1 635 |
| 8 | ታሪክ የአንድ ትውልድ ትዝታ ብቻ ሳይሆን፣ የዘመናት ሁሉ ድምር ውጤት እንዲሁም የማንነታችን መስታወት ነው። ባለፈው በክፍል 1 የመጽሃፍ ዳሰሳችን በአንባብያን እና በ ደራሲው ዘንድ ጥልቅ ውይይቶችን ያነሳንበት የ27ተኛው ዙር የመጽሐፍ ዳሰሳ ሁለተኛ ክፍል ይዘን ተመልሰናል!
በታሪክ ተመራማሪው እና ጸሐፊ አብዱልጀሊል አሊ ካሳ የተጻፈው
«እስልምና በኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ እስከ ዛሬ»
መጽሐፍ ሁለተኛ ምዕራፍ ዳሰሳ እና ሰፊ ውይይት ይደረግበታል። ከቅድመ ክርስቶስ ጀምሮ እስከ አሁን ያለውን የሕዝባችንን ረጅም የታሪክ ጉዞ በአዲስ ዓይን ለመቃኘት ሁላችሁም በክብር ተጠርታችኋል!
🗓 መስከረም 10 (September 20)
🪧 ዋልያ መፅሐፍት መደብር ( 4 ኪሎ ኢኽላስ ህንፃ)
#ኑ_እንወያይ
#በንባብ_ወደ_ከፍታ
#ቅኝተ_መፅሐፍት | 2 221 |
| 9 | لا يوجد نص... | 2 791 |
| 10 | 11ኛው ዙር የኢብኑ ኸልዱን ስታርስ አዋርድ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ!
የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የሚሸለሙበት የሽልማት ፕሮግራም ታላላቅ እንግዶች፣ ኮከብ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በተገኙበት በውቡ አራዳ ፓርክ ተካሂዷል።
ተማሪዎቹ ከእውቅና ሰርተፍኬት ጀምሮ የነሀስ፣ የብር እና የወርቅ ሜዳልያ፤ የክሪስታል ዋንጫ፣ ስማርት ዎች፣ ዘመናዊ ታብሌቶች እና ላብቶፖች፤ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ 3 ተማሪዎች የኡምራ ሽልማት በመድረኩ ላይ ተበርክቷል።
በዚህ የሙስሊም ተማሪዎችን የአካዳሚ ተሳትፎ ለማጠናከር ታልሞ በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ ለዚሁ አላማ ከፍተኛ መስዋዕትነት በመክፈል የህዝበ ሙስሊሙን የትምህርት ተሳትፎ በማሻሻል ታላቅ ሀገራዊ አበርክቶ ያላቸውን ሁለት ግለሰቦች በመድረካችን እውቅና ተችሯቸዋል።
በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ የተለያዩ ማራኪ ፕሮግራሞች የቀረቡ ሲሆን ለ2ኛ ዙር የተከናወነው አንደሉስ ፌስቲቫል ለመድረኩ ተጨማሪ ድምቀትን አላብሶታል። | 3 079 |
| 11 | لا يوجد نص... | 2 363 |
| 12 | የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመራሮች እና አባላት ሻሸመኔ የሚገኘውን ካዮ ኤክሰለንሲ ሴንተርን
ጎበኙ።
በጉብኝቱ በሻሸመኔ እና ዙሪያዋ ላይ ተማሪ ተኮር ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በመከወን ላይ ስለሚገኘው ካዮ ኤክሰለንሲ ሴንተርን ሰፊ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በጉብኝቱም ሌሎች ሻሸመኔ ላይ ስለሚከወኑ ኢስላማዊ እንቅስቃሴዎች ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዷል።
ለልኡካን ቡድናችን ለተደረገላቸው ግሩም መስተንግዶ ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ካዮ ኤክሰለንሲ ሴንተርን አመራሮችን እና አባላትን ከልብ እናመሰግናለን። | 2 044 |
| 13 | عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ أَبُو الْقَاسِمِ صلى الله عليه وسلم " إِنَّ فِي الْجُمُعَةِ سَاعَةً لاَ يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ قَائِمٌ يُصَلِّي يَسْأَلُ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ شَيْئًا إِلاَّ أَعْطَاهُ إِيَّاهُ
ጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች ማንኛውም ሙስሊም አላህን መልካም ነገር ቢለምን ከአላህ ዘንድ እስቲጃባ የሚያገኝበት።
መጠየቅን የማይሰለቸው ጌታችን ዱዓችን ያለ አንዳች ጥርጣሬ መልስ የሚያገኝበትን ወቅት አመቻችቷል። ከነዚህ አጋጣሚዎች መካከል በየሳምንቱ በኛ ላይ የሚመላለሰው ጁምዓችን አንዱ ነው ። ሰዓቲቷ ከአስር በኋላ ባለው ወቅት ትገኛለች ተብሎ ቢነገርም ቀኑን በቻልነው አቅም በዱዓ ማሳለፋችን የምናተርፍበት እንጂ የምንከስርበት አይሆንም።
ይቺን ሰዓት በአግባቡ ተጠቅሞ ያለንን ዉስያ ለአላህ ማድረስ የኛ ድርሻ እንደመሆኑ እለቱን በዱዓ እና ሰለዋት እናሳልፍ።
መልካም ጁምዓ | 2 357 |
| 14 | 2 ቀን ቀረው | 2 656 |
| 15 | ተወዳጁ እና የረቢዕ ድምቀት የሆነው "ፍቅርን በአደባባይ 7" ጥሪ ወደ ህይወት መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ!
ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች የአላህን መልእከተኛ ማንነት የምናስተዋውቅበት ፕሮጀክታችን ከእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን የተሰጡንን ስጦታዎች አንግበን በጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር አምናችሁን አድርሰናል።
#ፍቅርንበአደባባይ7
#ጥሪወደህይወት | 2 354 |
| 16 | لا يوجد نص... | 2 162 |
| 17 | لا يوجد نص... | 2 233 |
| 18 | ተወዳጁ እና የረቢዕ ድምቀት የሆነው "ፍቅርን በአደባባይ 7" ጥሪ ወደ ህይወት መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ!
ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች የአላህን መልእከተኛ ማንነት የምናስተዋውቅበት ፕሮጀክታችን ከእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን የተሰጡንን ስጦታዎች አንግበን በጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር አምናችሁን አድርሰናል።
#ፍቅርንበአደባባይ7
#ጥሪወደህይወት | 1 825 |
| 19 | ቁድወቱና ፊል ዓድል
ዑመር....
ያ ሁላችንም ምናውቀው እጅግ ከባድ ሚባለው ሰው ከዚያ ከባድ ሁኔታ እንዴት በረሱላችን ﷺ አርኣያነት እንደለሰለሰ እና ፍትህን ከእዝነት ጋር አጣምሮ እንደተላበሰ እንመልከት እስኪ...
ያ ለተወዳጁ ነብያችንﷺ ብድር ያበደረዉን ሰው አስታወሳችሁት?
መጥቶ ረሱላችንን ﷺ ሰዉነታቸው ላይ ምልክት እስኪወጣ ድረስ "ብድሬን መልስ" ብሎ አነቃቸው...
ዑመር እዚህ ጋር ምን አይነት ገፅታ ተላብሰው ነበር የመጡት...?
የንዴታቸው ብዛት "ያ ረሱለላህ! አንገቱን ልቀንጥሰው ፍቀዱልኝ!" በሚል ነበር የተገለፀው።
ረሱላችን ግን ለዘብ ብለው እዝነት እና ፍትህን ሊያስተምሯቸው ብድሩን ዑመር እራሳቸው እንዲመልሱ እና ያስደነገጡትን ያህል እንዲያስደስቱት አዘዙት።
በሌላው ቀን ደግሞ ረሱላችን ﷺ በሌሉበት ምን እንደተፈጠረ እንመልከት...
አንድ ሰሃቢ እና አንድ አይሁድ እየተጣሉ ሰይዲና ዑመር ደረሱ።
እንግዲህ ተመልከቱ የረሱላችን ተርቢያ ዉጤት አሁን ሊታይ ነው።
ሰይዲና ዑመር እንደ ዱሮዋቸው ቶሎ አልተናደዱም ነበር።
ዳሩ ግን በጥሞና ሆነው ረጋ ብለው አደመጧቸው ሁለቱንም።
ከዚያ ለአይሁዱ ሰው ፈረዱ።
ይህ አይሁዳዊ ሰዉም ዑመር ለወገናቸው አለመወግገናቸውን ባየ ጊዜ ተግርሞ በራሱ እስልምናን ሊቀበል ቻለ።
ረሱላችን ﷺ ሁሉ ነገራቸው ለአርኣያነት ቅርብ እና ለመላበስ የማይከብዱ ናቸው።
እኛን አርኣያነታቸዉን ለመላበስ ዝግጁነቱን ያላብሰን ዘንድ የፍትህ ባለቤት የሆነው አሏህንﷻ እንለምነዋለን።
ሰሉ ዓለል ሀቢብ | 2 027 |
| 20 | ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
@iksa_registration_bot | 1 925 |
