𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑
🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑
Канал 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 (@debolteam) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 684 подписчиков, занимая 1 249 место в категории Медицина и 1 852 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 684 подписчиков.
Согласно последним данным от 02 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 54, а за последние 24 часа — 1, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 39.69%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 22.22% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 7 415 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 4 150 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 86.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che
🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇!
.
🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች...
.
የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 03 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Медицина.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 03 сентября | +5 | |||
| 02 сентября | +2 | |||
| 01 сентября | +1 |
| 2 | Ethiopia’s First Forensic Medicine Thriller Book
MAC Ethiopia is excited to announce an upcoming forensic medicine thriller book, ዝምተኛው እማኝ developed in collaboration with Dr Tesfaye Gebrewold, Assistant Professor of Forensic Medicine and Toxicology.
Inspired by real-life forensic cases and medical realities, the book brings them into a fictional thriller narrative creating a rare intersection of medicine, crime, investigation, literature, and storytelling.
We are now preparing to launch our Sponsorship and Partnership Campaign, inviting organizations, brands, institutions, and individuals to become part of this journey.
For sponsors, this is more than a book. It is an opportunity to associate your brand with an innovative Ethiopian literary project, reach a diverse professional and creative audience.
If your organization would like to explore the sponsorship opportunities and partnership packages, reach out to MAC Ethiopia directly using the number +251922401205
#MACEthiopia | 5 220 |
| 3 | Rate his voice out of 10.
Medicine and Art
Dr.Kaleab, M.D, BSc Health Informatics, MSc Computer science , Graphics Designer , Voice over artist
@debolteam | 5 825 |
| 4 | ለማንኛውም _ እኔ ምናገባኝ
ብቻ ይሄን ያለቀ መፅሀፍ ለማሳተም Sponsor አፈላልጉልን እንጅ!
ካገኛችሁ ደውሉልን +251922401205
@debolteam | 5 904 |
| 5 | Нет текста... | 5 255 |
| 6 | Is “Anesthesia Professional Specialist” the same as an “Anesthesiologist”? 🤔
What about Pharmacy Specialist, Midwifery Specialist, and similar titles?
Are we making professional titles unnecessarily confusing for the public? Let's discuss. 👇 | 5 133 |
| 7 | በ4ቱ (Major) ፊልድ ስፔሻሊስቶች አሁን ላይ በየ ' Primary Hospital (በየወረዳው) ቢያንስ አንድ፣ አንድ ተዳርሷል።
ከ 212 ሰዓት በላይ (ማለትም ከ 12 ቀን በላይ) ... የ 18 ቀን በነፃ ያገልግሉ ፣ ያልተከፈልንበትን አንሰራም ካሉ አባሯቸው ተብሎ ... ይህንን ትዕዛዝ በጋራ ለመቃወም እንቅስቃሴ ላይ ናቸው።
(ለመረጃችሁ ያህል)
@debolteam | 6 816 |
| 8 | አይደለም ስፔሻሊቲ ፣ የህክምና ትምህርታቸው (Undergrad) መዘጋት ያለባቸው ብዙ ዩኒቨርስቲዎች አሉ።
@debolteam | 5 310 |
| 9 | 👎👎 እንደዚህ አይነት emoji ካያችሁ ካለ ሬዚደንት መጠግረር የሰለቻቸው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ስፔሻሊስቶች ናቸው።
ለቀጣይ ትውልድ እያሰብን እንጅ ወገን። Balance demand and supply!
@debolteam | 5 655 |
| 10 | እስኪ እንረጋጋ እና ያሉት ዩኒቨርስቲዎች ራሱ በ Standard መሠረት የስፔሻሊቲ ትምህርት በአግባቡ እየሰጡ እንደሆነ ጥናት ይደረግ።
Academic Senior እንደሆነ የዎርዱን ስራ ሬዚደንት Cover ያድርግለት እንጅ...የትም ቢከፈት ግድ የለውም።
እነዚህ 4 ፊልዶች በቃ የተለማማጅ ዩኒቨርስቲ መሞከሪያ ሆነው ይቅሩ።
@debolteam | 5 384 |
| 11 | ገና ደንበጫ ዩኒቨርስቲም ስፔሻሊቲ ማስተማር ይጀምራል።
@debolteam | 5 018 |
| 12 | የሞት ምስጢር እንዴት ይፈታል? አንድ ዝምተኛ አካልስ እንዴት ማስረጃን ይናገራል? እውነት በሞት ጥላ ስር ተደብቆ ቢሆንስ?
MAC Ethiopia ከዶ/ር ተስፋዬ ገብረወልድ፣ የፎረንሲክ ሕክምናና ቶክሲኮሎጂ ረዳት ፕሮፌሰር ጋር በመተባበር የተዘጋጀውን «ዝምተኛው እማኝ» የተሰኘውን የፎረንሲክ ሕክምና ትሪለር መጽሐፍ በቅርቡ ለአንባቢያን ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው።
«ዝምተኛው እማኝ»
በኢትዮጵያ በአይነቱና በይዘቱ የመጀመሪያ የሆነና ከእውነተኛ የፎረንሲክ(የአስክሬን ምርመራ) ግኝቶችና ከሕክምናዊ እውነታዎች ተነስቶ፣ የሞትን ምስጢር ወደ ሳይንስ፣ የሳይንስን ምርመራ ወደ ተደበቀው እውነት ፣ እውነታንም ወደ ሕያው ታሪክ የቀየረ ልዩ መጽሐፍ ነው። በፎረንሲክ ሕክምና፣ በወንጀል ምርመራና በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ መካከል አዲስ ድልድይ የፈጠረ፣ ከኢትዮጵያዊ የሙያ እውቀትና ከሥነ-ጽሑፋዊ ጥበብ የተወለደ ድንቅ ስራ ነው።
እውነተኛ ጉዳዮች፣ የተደበቁ ምስጢሮች፣ የማይተኛ እውነት እና አንድ ዝምተኛ እማኝ።
ይህ ታሪክ በቅርቡ ወደ አንባቢ ይደርሳል።
የዚህ ልዩና ታሪካዊ ስራ አካል መሆን ወይም ምርትና አገልግሎትዎን በዚህ ሁለገብ መጽሐፍ ማስተዋወቅ ከፈለጉ፣ በውስጥ መስመር ያናግሩን።
+251922401205 | 5 421 |
| 13 | ዩኒቨርስቲ በምን ሙያ ዘርፍ ብትማር ትመክራላችሁ? ምክንያታችሁስ?
@debolteam | 6 080 |
| 14 | 📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ!!
🚀 ለNGAT ፈተና በGATstudy App ይዘጋጁ!
ቀደም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተጠቅመውበት ውጤታማ የሆኑበት! በ300 ብር ብቻ የአንድሮይድ እና የፒሲ ስሪቶችን በአንድ ላይ ያግኙ። አንዴ ከጫኑት በኋላ ያለ ኢንተርኔት (Offline) ይሰራል!
👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/GATStudy
መተግበሪያው ምን ምን ይዟል?
📝 2500+ ጥያቄዎች፦• ከAAU GAT፣ NGAT እና Model Exams የተሰበሰቡ። የቅርብ ጊዜዎቹን የNGAT 2025 እና 2026 ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው የያዘ።
📚 የጥናት ማስታወሻዎች (Notes & Quizzes)፦ Verbal, Quantitative, Analytical Reasoning እና አዲስ የተጨመረው Research Methodology (በ2025 ፈተና ላይ እንደተጠየቀው)።
🔤 1000+ ቃላት (Vocab)፦ ብዙ ጊዜ ፈተና ላይ የሚጠየቁ ቃላት ከነማብራሪያቸው እና flashcard ጥያቄዎች ።
📐 Formula Library: Arithmetic, Algebra, Geometry, Statistics & Probability ከምሳሌዎች እና ምስሎች ጋር
🏆 Live Competition፦ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመወዳደር ደረጃዎን የሚያዩበት።
📥 አሁኑኑ አውርደው ዝግጅትዎን ይጀምሩ፦
➡️ GATstudy ለአንድሮይድ ስልኮች (v4.1.apk)
➡️ GATstudy ለኮምፒውተር/PC (v1.02.exe)
👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/GATStudy | 6 912 |
| 15 | አጨብጫቢዎች አንድ ላይ እንጫወታለን...አጨብጫቢ 👏🤣
@debolteam | 7 333 |
| 16 | ARHB-1.m4a | 8 015 |
| 17 | Ad Price package
1 Ad Stat
Telegram Only
🤝1 Ad = 600
FB page only
🤝1 Ad = 800
Telegram with FB
🤝1 Ad = 1300
2 Ad 3 days apart
Ad Price package
Telegram Only
🤝2 Ad = 1000
FB page only
🤝2 Ad = 1500
Telegram with FB
🤝2 Ad = 2400
3 Ad every 3 days
Ad Price package
Telegram Only
🤝3 Ad = 1500
FB page only
🤝3 Ad = 2200
Telegram with FB
🤝3 Ad = 3300
@debolteam 😁 | 7 430 |
| 18 | Ad
ወልዲያ ፣ አፎሚያ (ዶ/ር ጥላሁን) መካ. ክሊኒክ
በውስጥ ደዌ እንዲሁም የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት
ከተሟላ የላብራቶሪ እና አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር
@debolteam | 7 622 |
| 19 | When they start taxing duty payments, that will be the time to declare the second round of the strike. At that point, it will be a doctors-led civil servants’ movement.
Until they actually put it into practice, please do not circulate or promote the letter.
@debolteam | 7 295 |
| 20 | ከይቅርታ ጋር በውስጥ መስመር በብዛት እየደረሰን ያለ መልእክት እንደወረደ የፃፍነው...
መንግስት ከሀምሌ ወር በፊት ያለውን ውዝፍ ክፍያ "እግራችሁን ብሉ" ፣ እንዳታስቡት አለን።
እውነት ነው?
የመንግስት አጭበርባሪ 🤔
@debolteam | 8 024 |
