cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀 @hilwauniversity Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Больше
Рекламные посты
131 269
Подписчики
-824 часа
+297 дней
+4 27230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#NATIONAL_EXAM ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ዛሬ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል። ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 9-11/ 2016 ዓ.ም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል። ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተፈታኞቹ አጠቃላይ ገለፃ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም እንደሚሰጡ ይጠበቃል። በተያያዘ መረጃ፣ በትግራይ ክልል ሁለኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 9-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የBusiness እና Tap Tap 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+SelI4EZhRsI2NDA0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 35 5🔥 2👏 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢📢APPLICATIONS NOW OPEN📢📢 🚀 Get Internationally Certified: Unlock Remote Job Opportunities from Ethiopia 🌍 Upwork, Toptal, and more - ever wondered what it takes to secure remote work through these top platforms? Discover ALX’s dynamic online tech courses, tailored to meet today’s job market demands. Whether you’re starting out or looking to deepen your expertise, we offer a variety of courses, including: AWS Cloud Computing: https://bit.ly/aws_alx Back-End Web Development: https://bit.ly/be_alx Front-End Web Development: https://bit.ly/fe-alx Data Analytics: https://bit.ly/da_alx Salesforce: https://bit.ly/sf_alx 💡 Start with our 100% free, two-month-long “ALX Foundations” program - a gateway to these advanced courses for a nominal admin fee! 🔥 🌟 Ready to lead in the tech industry? Secure your spot now at www.alxethiopia.com. Let’s ignite your career journey! #InnovateYourPath #FutureReady #SkillUp
Показать все...
👍 6 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Amhara #Internet ከብዙ ወራት በኋላ አማራ ክልል ላይ የኢንተርኔት አገልግሎት ተመልሷል። በአማራ ክልል ብዙ አካባቢዎች የኢንተርኔት ግንኙነቶች ለበርካታ ወራት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን ዛሬ ክልሉ ላይ የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት ዳግም መጀመሩን ሰምተናል። ፨እስካሁን ባለው በ14 ከተሞች የኢንተርኔት አገልግሎት ዳግም ተጀምሯል። 📶ባህር ዳር 📶ደብረ ማርቆስ 📶ደጀን 📶 ጎንደር 📶ደብረ ታቦር 📶ሁመራ 📶ገንደውሃ 📶ደብረ ብርሃን 📶ወልዲያ 📶ደሴ 📶ኮምቦልቻ 📶ከሚሴ 📶ባቲ 📶ሰቆጣ 📶እንጅባራ 📶ቡሬ 📶ፍኖተ ሰላም (የከተሞቹ ቁጥሩ ከፍ እያለ ነው) የበይነመረብ ግንኙነትን ማቋረጥ ግጭቶችን ለመከላከል እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እንደማይበጅና እገዳው እንዲነሳም ተደጋጋሚ ጥሪዎች ሲቀርቡ እንደነበር ይታወሳል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 101👏 8 7🔥 3😱 2😢 2
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው ሐምሌ 6 ቅዳሜ ለሊት በፔንስሊቪኒያ ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ንግግር እያደረጉ የነበሩት የቀድሞ የአሜሪካ  ፕሬዝዳንት ከቅርብ ርቀት በጠመንጃ የታገዘ ተኩስ የተከፈተባቸው ሲሆን ጠባቂዎቻቸው ከበው ወደ መሬት በማስተኛት ህይወታቸውን አትረፈዋል። ትረምፕ "ጆሮዬ ተቆርሶ የተወሰደ ነበር የመሰለኝ "ብለዋል። ከተጠርጣሪ ተኳሾች መሀል አንዱ በጥበቃ አስከባሪ  ሀይሎች  ሲገደል ሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች ተይዘው ምርመራ እየተደረገ ነው። ፕሬዝዳንት ባይደን ድርጊቱን አውግዘዋል።
Показать все...
👍 49😱 7 3🤔 1😢 1🤣 1💔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Telegram አኳንታችሁን ከስን አመት በፊት ነበር የከፈታችሁት?? Dogs ተጠቀሙ 💰ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ቴሌግራም በቆይታቸው ልክ ክፍያ ልፈፅም ነው። ቴሌግራም ከ Notcoin ጀምሮ ብዙ ገንዘብ የምናገኝበትን መንገዶች አመቻችቶ አምጥቷል። 🎁 ቴሌግራም Airdrop'ችን ታብ ታብ በማድረግ ብቻ ሳይሆን በቆይታም ልከፍል እንደሆነ እንድሁም በኛ ሊንክ በጋበዝናቸው ብዛት ተጨምሮ ክፍያ ልፈፅም መሆኑ ተገልጿል። 🗞 በየቀኑ ስለ ቴሌግራም እና ገንዘብ የምትሰሩበትን ቦቶች የምነለቅበት ቻናል ተቀላቀሉ ......JOIN NOW 💸 ቴሌግራም ላይ ስንት አመት እንደቆያችሁ ለማወቅ ይሄን ቦት ተጠቀሙ (Username ለደረጉ ብቻ ነው የሚሰራው 💎] ⚙ በተጨማሪም ሰው Invite ባደረጋችሁ ቁጥር ይቆጥርላቹሃል። ወደ ገንዘብ በቅርቡ ይቀየራል። ቡሃላ እንዳይቆጫችሁ 👇 https://t.me/dogshousebot/join?startapp=yoXiudO7SNy-IcIaokIXg የBusiness እና Tap Tap 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+SelI4EZhRsI2NDA0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 17 10👎 2🔥 1👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ፕሮግራም ነባር የመጀመሪያ፤ ሁለተኛ ድግሪ እና “PGDT™ ተማሪዎች በሙሉ፡- የዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የክረምት መርሃ-ግብር ምዝገባ የሚካሄደዉ ከሀምሌ 15-16/2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ። 1. በትምህርት ሚኒስቴር (በመንግስት) ስፖንሰርነት የምትማሩ ደብዳቤ ይዛችሁ መምጣት 2. በሌሎች መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት ስፖንሰርነት እና በግል የምትማሩ ደግሞ አስፈላጊዉን የክፍያ ደረሰኝ በመያዝ ለምዝገባ መቅረብ ይጠበቅባችኋል። ማሳሰቢያ:- ⚡️በግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በክረምቱ መርሃ ግብር በመሬት አስተዳደርና ቅየሳ ትምህርት መስክ የምትማሩ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሪው ይመለከታችኃል፡፡ ⚡️በተፈጥሮ ሳይነስ ዘርፍ የምትማሩ በነባሩ ግቢ እና በማህበራዊ ሳይነስ ዘርፍ የምትማሩ በኦዳያኣ ግቢ ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡ ⚡️ከተጠቀሰዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን ከወድሁ ለመግለፅ እንወዳለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 20 3
02:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
GAT Tutorial Official ከወራት በፍት በተለያዩ  የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የድህረ ምረቃ መግቢያ  ፈተና (GAT)  ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።  ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 93% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።  የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ  ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም ከዚህ በፍት ለተከታታይ በነበሩ ዙሮች ላይ  የወጡ የ GAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ት/ት በማስተርስ ፕሮግራም  ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክንያት ሁኑ። ለምዝገባ :@GATtutorial_bot Join & share :@GAT_Tutorial Excel in every exam ! prepare, perform, prevail. #NGAT #Exam #Tutorial #Postgrduate #class #program #GAT #UAT
Показать все...
GAT tutorial official v.mp4208.90 MB
👍 13🔥 1
02:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
GAT Tutorial Official ከወራት በፍት በተለያዩ  የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የድህረ ምረቃ መግቢያ  ፈተና (GAT)  ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የድህረ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።  ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 93% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።  የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ  ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም ከዚህ በፍት ለተከታታይ በነበሩ ዙሮች ላይ  የወጡ የ GAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል። ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ት/ት በማስተርስ ፕሮግራም  ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክንያት ሁኑ። ለምዝገባ :@GATtutorial_bot Join & share :@GAT_Tutorial Excel in every exam ! prepare, perform, prevail. #NGAT #Exam #Tutorial #Postgrduate #class #program #GAT #UAT
Показать все...
GAT tutorial official v.mp4208.90 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Update “ከታገቱ ተማሪዎችም መካከል የተወሰኑት የተጠየቀዉን ክፍያ ከፍለው ተለቀዋል” - ኢሰመጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጣቂዎች ከታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መካከል “የተወሰኑት ተማሪዎች የተጠየቀዉን ክፍያ መክፈል በመቻላቸው መለቀቃቸውን” አስታወቀ። ከታገቱ ተማሪዎችም መካከል የተወሰኑት “በተለያዩ ምክንያቶች” ከአጋቾች ማስለቀቅ መቻሉን  ካሰባሰባቸው መረጃዎች መረዳቱን አመላክቷል፤ ምክንያቶቹን አላብራራም። ብዛት ያላቸው ተማሪዎች አሁንም በአጋቾች ታግተው እንደሚገኙ ይህም ታጋቾችን ለከፍተኛ እንግልትና ስቃይ መዳረጉን ኢሰመጉ ካሰባሰባቸው መረጃዎች ለማወቅ መቻሉን ጠቁሟል። የታገቱ ተማሪዎች ተለቀዋል በሚል የሚናፈሰውን መረጃ በተመለከተ ኢሰመጉ በመግለጫው “ታጋቾች በተያዙበት ወቅት አጋቾቹ ተማሪዎችን በቡድን በቡድን በማድረግ ወደ ተለያየ አቅጣጫ ይዘዋቸው መንቀሳቀሳቸውን” ጠቁሞ የተለቀቁ ተማሪዎች እየሰጡ ያለው መረጃም “እነሱ በነበሩበት ቡድን ውስጥ ስላለው ሁኔታ ብቻ ነው” ሲል ጠቁሟል። ከታገቱት አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ ምን ያህል እደተለቀቁ የሚያሳይ አለመሆኑን አስታውቋል። በተጨማሪም የፌደራል እና የሚመለከታቸው የክልል መንግስታት የግዛት ወሰናቸው ባሉባቸው አካባቢዎች የሚፈጸሙ የእገታና አፍኖ የመሰወር ድርጊቶችን እንዲያስቆሙ ተጠይቋል ። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 42 3🤔 2👌 2😱 1
#National_Exam በወረቀትና በኦንላይ የሚሰጠውን የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ዛሬ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡ ይሆናል። ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ ከ 9-11/ 2016 ዓ/ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በበይነ መረብ (Online) እና በወረቀት ፈተናው ይሰጣቸዋል። ፈተናውን የምትወስዱ የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ መልካም እድልን እንመኝላችኋለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показать все...
👍 30 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.