cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀 @hilwauniversity Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
126 816
المشتركون
+924 ساعات
+767 أيام
+5930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#MoE የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
#Passport 📯መልካም ዜና ለፓስፖርት አመልካቾች ሰሞኑን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አልደረሰንም ብለው ቅሬታ ከሚያቀርቡት 50 በመቶ የሚሆኑት ፓስፖርታቸው የደረሰ ግን ስልክ በትክክል ሳይሞሉ ቴክስት ያልገባላቸው ወይም ከወጡት ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ባግቡ ያላዩ ናቸው። በርግጥ በ￶ዚ አመት ብቻ ከ 700ሺ በላይ እንደመታተሙ የ ኢሚግሬሽን ቻናል እራሱ ከ 120 በላይ ዝርዝር እንደመኖሩ ከዛ ሁሉ ዝርዝር ፈልጎ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል. . . ዛሬ ለዚ ችግር ጥሩ መፍትሄ ይሰጣል የተባለ መተግበሪያ ይፋ ሆንዋል መተግበሪያው ስም ወይም request number በመጠቀም ብቻ በዚ አመት ከታተሙት ውስጥ መኖሩን አለመኖሩን እና የታተመበትን ቀን ይነግራል። መተግበሪያውን ለራስ አገልግሎት ለመጠቀም ነፃ ሲሆን የብዙ ሰዉ ቼክ ለማድረግ እና ለረጅም ጊዜ ለመጠቀም ግን ክፍያ ይኖረዋል።
إظهار الكل...
👎 3👍 1 1
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። በውውይይቱ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችን ጨምሮ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን የተሳተፉ ሲሆን ውይይቱ ፈተናውን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት ከወዲሁ መከናወን በሚገባቸው የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ነው የተካሄደው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በውይይቱ እንደገለጹት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ጠቁመው ፈተናው ኦን ላይን እንደመሰጠቱ ኮምፒውተሮች ፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶችን ጨምሮ ሎሎች አስፈላጊ ግብአቶችን የማሟላት ስራ መጀመሩን አስታውቀዋል። ኃላፊው አክለውም የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የማዘጋጀት ተግባራቸውን ከወዲሁ በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሀ ግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባም አስገንዝበዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሀምሌ 3 እስከ 5 የማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሀምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በትላንትናው እለት መግለጹ ይታወቃል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethi
إظهار الكل...
Repost from N/a
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
إظهار الكل...
👍 9 1🔥 1
#Update የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው በየ ትምህርት ቤታቹህ ሲሆን ለፈተናውም ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣ታብሌቶች እና ሌሎች ግብአቶች እየተዘጋጁ ነው። የአዲስ አበባ እና ሌሎች የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን የሚወስዱትን ስም ዝርዝራቸው በዚህ ቻናል ላይ ጠብቁን። 👇👇 https://t.me/+jBtxz2wYv4g0ZTlk https://t.me/+jBtxz2wYv4g0ZTlk ለ 10የትምህርት ቤታችሁ ጓደኞች Share ስታደርጉ ወደ ቻናሉ ትገባላችሁ። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 14👎 8 1👏 1😁 1
#DambiDolloUniversity ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች #ሞዴል የመውጫ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡ የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14-21/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይወቃል፡፡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎቻቸው #ሞዴል የመውጫ ፈተና እንዲሰጡ የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ ያስገድዳል፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
#Passport 📯መልካም ዜና ለፓስፖርት አመልካቾች ሰሞኑን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አልደረሰንም ብለው ቅሬታ ከሚያቀርቡት 50 በመቶ የሚሆኑት ፓስፖርታቸው የደረሰ ግን ስልክ በትክክል ሳይሞሉ ቴክስት ያልገባላቸው ወይም ከወጡት ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ባግቡ ያላዩ ናቸው። በርግጥ በ￶ዚ አመት ብቻ ከ 700ሺ በላይ እንደመታተሙ የ ኢሚግሬሽን ቻናል እራሱ ከ 120 በላይ ዝርዝር እንደመኖሩ ከዛ ሁሉ ዝርዝር ፈልጎ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል. . . ዛሬ ለዚ ችግር ጥሩ መፍትሄ ይሰጣል የተባለ መተግበሪያ ይፋ ሆንዋል መተግበሪያው ስም ወይም request number በመጠቀም ብቻ በዚ አመት ከታተሙት ውስጥ መኖሩን አለመኖሩን እና የታተመበትን ቀን ይነግራል። መተግበሪያውን ለራስ አገልግሎት ለመጠቀም ነፃ ሲሆን የብዙ ሰዉ ቼክ ለማድረግ እና ለረጅም ጊዜ ለመጠቀም ግን ክፍያ ይኖረዋል።
إظهار الكل...
👍 14
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሰኞ የጨረር ህክምና መስጠት ይጀምራል‼️ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ህክምና ማዕከል ሰኞ የጨረር ህክምና መስጠት እንደሚጀምር አሳወቀ። የኮሌጁ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አለሙ ጣሚሶ (ተ/ፕሮፈሰር ) ዛሬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ማዕከሉ ለመጀመሪያ ዙር ፈቃደኛ ሆነው በተገኙ 30 ታካሚዎች በመጪው ሰኞ የጨረር ህክምና አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። እንደ ዳይሬክተሩ ንግግር፤ ማዕከሉ ቀድሞ እየሰጠ ከሚገኘው የካንሰር ህክምና በተጨማሪ ዘመናዊ የጨረር ህክምና መስጫ አስመርቆ ለማስጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። ማሽኑ የተለያዩ የሙከራ ሂደቶችን ማለፉን ያመላከቱት ዳይሬክተሩ፤ በሚመለከታቸው ተቆጣጣሪ አካላት የተካሄደውን ሙከራ በማለፍም ለቀጣይ የህክምና ሂደት ተዘጋጅቷል። በዳይሬክተሩ ገለጻ መሠረት፤ የሀዋሳና አካባቢው ነዋሪዎች ከዚህ ቀደም የጨረር ህክምናውን ለማግኘት ጅማ ድረስ መጓዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፤ ህክምናው እንደሚያስፈልጋቸው ከተረጋገጠ በኋላ እስከ አንድ አመት ድረስ በወረፋ ጥበቃ ይጉላሉ ነበር። የህክምናው በከተማዋ መጀመርም ይህን ድካምና መጉላላት የሚያስቆም መሆኑን ጠቅሰዋል። የጨረር ህክምናው ለሐዋሳ ከተማ ብሎም ለደቡብ ኢትዮጵያና ለአጎራባች ታካሚዎች በሙሉ ማገልገል የሚያስችል መሆኑንም ጨምረው ገልፀዋል። (ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨
إظهار الكل...
👍 41👎 2👏 2 1
Repost from N/a
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
إظهار الكل...
👍 12
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...