Abu Hayder Aliy
Открыть в Telegram
Больше
Страна не указанаКатегория не указана
379
Подписчики
+1624 часа
+177 дней
+3230 день
Архив постов
√🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱√
🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌
➳ በጉጉት የሚጠበቀው ሳምንታዊ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን
🎧 ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙 ➳ ወንድም :- አደም ሙሀመድ
➳ የፕሮግራሙ ሰዓት ፡
🌃 ጁሙዓ ምሽት √
➤ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00
➳ መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድም እህቶች በማዳረስ የኸይሩ ተካፋይ እናድርጋቸው!!!
➳ ፕሮግራሙ የሚካሄደው⤵️
↓↓↓↓↓↓↓ ↓↓↓↓↓↓↓ ↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :
ባረከላሁ ፊኩም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
Repost from Abu Hayder Aliy
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ
ﷺ 🌹 .................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
Repost from Abu Hayder Aliy
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበት ሰአት ስላለ ዱዓ ማድረግ
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
Repost from የኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር አጫጭርምክሮችና ፁሁፎች ሰብሰብ
ወላሂ ውሰጤ በጣም የተረበሸበት ቪዶኦነው
የቻልነውን እንርዳቸው ባቅራቢያ ያላቹ ሂዳቹ ጠይቋቸው
Repost from አል- ዋዓድ ኢ/ማ/ቻናል
የእኚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው ብቸኛው አባት የህይወት ሰቆቃ
እኚህ አባታችን ዛሬ በብቸኝነት እና በጭንቀት ጨለማ ውስጥ ይገኛሉ። በምስሉ ላይ የምናያቸው አባታችን፣ በአይኖቻቸው ውስጥ የሚነበበው የህይወት ድካም እና የሚሰማው የናፍቆት ድምፅ፣ሀቂቃ የማንኛውንም ሰው ልብ የሚሰብር ነው።
አባታችን አብረዋቸው የኖሩት፣ በችግርም ሆነ በደስታ ያልተለዩዋቸው ባለቤታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
እኚህ አባታችን ጠሁለት ልጆች ነበሯቸው ካሏቸው ሁለት ልጆች መካከል አንዱ በሞት ሲለያቸው፣ ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ ለረጅም አመታት ተሰወረ።
ዛሬ እኚህ አባት በዚያ ጎስቋላ ባልተለጠፈ ብርድ ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቀርተዋል። የሰው ድምፅ የሚሰሙት አልፎ አልፎ መንገድ ላይ የሚያዩዋቸው ሰዎች ሲያናግሯቸው ብቻ ነው።
እኚህ አባታችን ብቸኝነቱ ከመቃብር በላይ ይከብዳቸዋል። "ምሽት ሲሆን ብቻዬን ነኝ... የምበላውም ሆነ የምጠጣው ነገር የለኝም" ሲሉ በታነቀ ድምፅ ይናገራሉ። የሚረዳቸው፣ የሚደግፋቸው እና "እንዴት አደራችሁ" የሚላቸው ዘመድ የላቸውም።
> "አንዳንድ ቀን ማታ ማታ ይከብደኛል... የሆነ ነገር ሆኜ ሙት ሙት ይለኛል እራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል። ተስፋ እቆርጣለሁ። ነፍሴ እንድትወጣ የያዘችኝ የወንድሜ ሚስት ናት።"
አባታችንና መሰሎቻቸው ለኡድሂያም አይናቸው ደጅ ነው
አሁን ለነዚህ አባት እና መሰል ምስኪኖች የኡድሂያ እርዳታ እጃችንን ካልዘረጋን ሀቂቃ እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም ። ለእሳቸው የአንድ ቀን ምግብ ብቻ ሳይሆን፣ "የሚያስበኝ ሰው አለ" የሚል ተስፋ መስጠት ትልቅ ትርጉም አለው።
እኚህ አባት ተስፋን መዝራት " ራሴን እንዴት ላጥፋ ብዬ አስብ ነበር" እስኪሉ ድረስ ተስፋ ቆርጠዋል። የእናንተ እርዳታ ይህን የተስፋ ጨለማ ይገፍላቸዋል።
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሓደራ ክፍል 233 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል ሁለት
ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ
የተዳሰሱ ነጥቦች 👇👇
✔️ ከ ሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ
✔️ኢብኑ መስዑዶችን አስመልክቶ ያለው ሁኔታ
✔️ የ ሸይኽ ኢልያስ መግለጫ እና ፍርዱ
✔️ መቼ ነው የሱና የነበረ ሰው ከ ሱና የሚወጣው
..........ወዘተ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10108
https://t.me/UstazKedirAhmed/10108
ፈገግ በሉ
ባልየዉ የተከዘ ሲሆን ወደቤት ገባ ከዛም ሚስቱ ምን ህንክብኝ የኔ ዉድ ትለዋለች ከዛም እሱ መንግስት 2 ሁለተኛ ሚስት ያላገቡት ሁሉ እንድገደሉ አዘዘ አላት ከዛም እሷ አሏሁ አክበር ማሻአላህ ታድለህ አላህ ለሸሂድነት መርጦሃል አለችዉ ።
ሚስኪን በሱ ቤት እያስፈቀደ ነበር ,
አጀብ ሴቶች !
ግን እናንተ ብትሆኑ በምን ታፅናኑት ይሆን !?
ወይስ ሁላችሁም የሷን መልስ ትመልሳላችሁ!?
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
ሶላት የማይሰግድ ከራማ ቢያመጣ፣
በምድር ቢሽከረከር በሰማይ ቢወጣ፣
ሙስተድረጂ ነዉጂ አይደለም ባለጣ።
🎙በሸይክ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ»
|| @SheikhMuhammedZainadam
