ar
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

الذهاب إلى القناة على Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
570
المشتركون
+1324 ساعات
+267 أيام
+6030 أيام
أرشيف المشاركات
ኢማሙ_አስሰዕዲይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ወንጀሎች : - ✿ ስነምግባርን ✿ መልካም ስራን እና ✿ ሪዝቅን ያበላሻሉ።» 📚 ۞ تـفـسـير السـعــدي【318】۞ ───────────

Repost from N/a
🔒ጥያቄ ❔ በቁርአን ውስጥ የሚገኘው ረጅሟ ሡራ ሡረቱል በቀራህ ናት?
⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

ህክምና በጣም ምርጥ ሙያ ነው። በዚህ ትልቅ ሙያ ላይ የተሰማራ ሰው ከገንዘብ ያለፈ ኒያ ሊኖረው ይገባል። ቅንነት፣ ተቆርቋሪነት፣ ሐቀኝነት፣ ሰው አክባሪነት ሲኖረው ስሙም፣ ዋጋውም፣ ቦታውም ይለያል። የተጎዳን፣ የተጨነቀን ሰው መፈረጅ ዋጋው በምን ይገለፃል? ክፋት፣ ማታለል፣ ግዴለሽነት ከሌለበት እና አላህን ካሰቡበት ሁሌም ዒባዳ ላይ ፣ ሁሌም አጅር የሚያስገኝ ዘርፍ ላይ ነው የተሰማሩት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሱፍያን_ኢብኑ_ዑየይናህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «አስተዋይ ማለት መልካምና  እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው።» 📚 ۞ حليـة الأوليـاء لأبي نعيـم【8/339】 ۞

photo content

አሰላሙ ዐለይኩም ወንድሞች እና እህቶች! ~ ይህቺ 13 ገፅ አጭር የፅሑፍ ፋይል ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን በሚያስተባብሉት አሕባሾች / አሽዐሪዮች ላይ ዙሪያ የተሰጠች ምላሽና ዳሰሳ ነች። ብዙ ሰው ይሄ የጥመት አንጃ እንዲህ አይነት ሰቅጣጭ እምነት አንደሚያራምዱ ስለማያውቅ በነሱ የተሸወደ ወገናችን ይነቃ ዘንድ ይህንን ፅሑፍ በማሰራጨት የበኩላችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ። = ኢብኑ ሙነወር የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

አሰላሙ አለይኩም ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻ ደግሞ እስከመቼ ሳይፆም ፁሙ በዛውም አስታውሱ

▪️يبث الآن 📜 المجلس 75 من مجالس التفسير الموضوعي لسورة البقرة. 🎤 للشيخ الفاضل د. أبي عبد الرحمن إبراهيم المحيميد حفظه ﷲ ▪️رابط البث المباشر ⬇️ https://t.me/mohaymid?livestream

ሦስተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

«"በኋላ አደርገዋለሁ (እሰራዋለሁ)" ማለት ከእብሊስ (ከሰይጣን) ሠራዊቶች አንዱ ነው!» 🔰 سوف جند من جنود إبليس ! 🎙️ لفضيلة الشيخ صالح العصيمي حفظه اللّٰه https://t.me/abu_hayder_aliy

🎁 ደማቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም 🎁 ​እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሁለት የሱና ወንድሞቻችን ያገባሉ! የነሱን የኒካህ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናልና በክብር ተጋብዘዋል። ​🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺 🌸 የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት 🌺 ​⏰ በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን: ​➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ (ርዕስ በሰዓቱ) ❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ (ርዕስ በሰዓቱ) ❺ ኡስታዝ ዩሱፍ (ርዕስ በሰዓቱ) ❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❼ ወንድም አቡ ሹራ (ርዕስ በሰዓቱ) ​📖 ቲላዋ: 🎤 አቡ አፍናን 🎤 አቡ ኢምራን 🎤 አቡ ሀይደር ​🎙 የፕሮግራሙ መሪ: ወንድም አቡ አፍናን ​🗓 ቀን: እሁድ ምሽት ​⏰ ሰዓት: 🇪🇹 በኢትዮጵያ 3:00 ሰዓት 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 ሰዓት 🇦🇪 በዱባይ 10:00 ሰዓት (በምስሉ/ማስታወቂያው ላይ እንደሰፈረው) ​🔗 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ: https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

በኡስታዝ አብዱሰላም ሸህ ሀሰን ከኡሱሉ ደዕወቱ ሰለፊየህ ደርስ የተቀነጨበ ☝️እጅግ ወሳኝ መልዕክት እስከመጨረሻው እናዳምጠው ባረከሏሁፊኩም

photo content

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد   በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

sticker.webp0.19 KB

ቪዲዮ ከعبدالصمد عمر

አሰላሙ አለይኩም ነገ ሀሙስ ነው ለሊቱን በለይል ሶላት ቀኑን በፆም እና በኢባዳ እናሳልፍ ኢንሻአላህ ስለዚህ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

photo content