WENDE TUTORIAL
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL
کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 895 مشترک است و جایگاه 16 651 را در دسته آموزش و رتبه 2 840 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 895 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 30 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -181 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.01% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.79% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 239 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 213 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | +9 |
| 2 | ለHigh school እና ለElementary ተማርዎች የምሆኑ ቻናሎች | 54 |
| 3 | የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ? | 67 |
| 4 | . | 57 |
| 5 | . | 54 |
| 6 | . | 54 |
| 7 | . | 55 |
| 8 | 📚 ለ Entrance Exam ውጤታማ የአጠናን ስልት
ሰላም ውዶች ዛሬ ስለ-አጠናን-ስልት ላወጋችሁ ወደድኩ።
✅ በትምህርት አለም ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ እንደ Body guard የምናየው ነገር ቢኖር ንባብ ነው። ትምህርት እና ጥናት (ንባብ) የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ፤ እና ብዙዎቻችን ንባብ አስፈላጊ መሆኑን እናውቃለን፤ ማንበብ እንዳለብንም እናምናለን ግን በአንድም ይሁኑ በሌላ ምክንያት አናነብም። አንገርምም ?
ግን የምር ለምን አናነብም ❓
✅ ለንባብ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል ፦
1⃣ ለራስ ዝቅተኛ ቦታ መስጠት ( ባነብም አይገባኝም የሚል እሳቤ) አንዱና ዋነኛ ነው፤ እስቲ ይሄ አይነት ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሆነ ነገር ልበል ፦
😀 አንባቢ ለመሆን ስናስብ ማድረግ ያለብን ቅድመ ሁኔታዎች ፦ ( የምርም ይሰራል )
🖱 class አለመቅጣት ( አስቸኳይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ በስተቀር መቅጣት የለብንም፥ class ከገባንም በኃላ ትኩሰት ሰጥተን መከታተል፤ short note መውሰድ፣ እንደሰማውት ከሆነ አሁን አሁን መምህራን ከሚፅፉት ይልቅ ሚያወሩት ፈተና ላይ ማምጣት ይቀናቸዋል፤ እና በሚያወራበት ጊዜ ከአፍ ከፍ እየለቀምን note መያዝ ይጠቅማል
🖱 ሁል ጊዜ ቋሚ የሆነ የንባብ ፕሮግራም ሊኖረን ይገባል፤ ያለንበትን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ቋሚ ፕሮግራም ቀርፀን ወደ ተግባር መቀየር።
➡️ መከተል ያለብን የንባብ ሙድ በተመለከተ የራሴን ሙድ ላካፍላችሁ፥ SQ3RA ይባላል detail ለማየት ያህል ፦
✏️ S= Survey ( የገረፍታ ንባብ ማለትም ስለምናነበው ነገር ለማወቅ ይረዳናል፤ ለ 1 ገፅ ምን ያህል ደቂቃ ይበቃል ካላችሁ ደግሞ minimum 4 min )
🔄 Q= Questioning( by using WH questions, why... How.. በሚሉት logical ጥያቄዎች ማውጣት፤ አስተውሉ ምናወጣው ጥያቄ አመራማሪ እና ከበድ ማለት አለበት።)
🔄3R=3 round Reading (እስኪገባን ድረስ ደጋግመን ማንበብ)
🔄 A= answering the questions
💻 ይሄን ካረጋችሁ ቀለሜነት የግላችሁ ነው ፤ Entrance Exam ተሰቀለ ማለት ነው ።
በመቀጠል ደሞ በምናነብበት ጊዜ የ formula ትምህርቶችን ለብቻ formula ለይተን ብናስቀምጥ ፤ የሽምደዳ ትምህርቶችን ስናነብ በ presentation መልክ (ማለትም ድምፃችንን ቀንሰን ለራሳችን ማነባነብ) የተሻለ እንዳይጠፋብን ያደርጋል።
🔥 ስለ ፈተና አሰራር
🤔 ብዙ ጊዜ ጎበዝ ተማሪዎች 'የፈተና ቀን አይጠናም' ይላሉ : ነገር ግን ይሄን ለማድረግ በጣም አንባቢ እና ሁሌ ትምህርቱ ሳይጠፋ ጭንቅላት ውስጥ ማቆየትን ይጠይቃል ።
ይህ ደግሞ አድካሚ ነው። ስለሆነም መሸምደድ ያለባቸው አጭር ነገሮች : formulaዎች: ሠንጠረዦች እና መሠል ነገሮች የፈተና ቀን ሲደርስ ቢሸመደዱ የተሻለ ይሆናል።
📚 ስለ ፈተና አሠራር ደግሞ paragraph ካለ ከሱ አለመጀመር: እንደ History እና Biology ያሉ ትምህርቶችን በትዕግሥት ማንበብ: የmaths ትምህርት መምህሮች በብዛት ጭንቅላታቸው ፈጣን ስለሆነ ምን ብላችሁ ልትሳሳቱ እንደምትችሉ ያውቃሉ ስለሆነም በቀላል መልስ ከመጣላችሁ ደግማችሁ ስሩት: ከባድ እና መልስ የማታገኙላቸውን ጥያቄዎች እለፉት ፤ በቃ አትችሉትማ 😀፤ ብዙ ተማሪ ሚሸወደው ደግሞ ለ physics ትምህርት ከ concept ይልቅ formula የሚጠቅም ይመስለዋል ነገር ግን ባብዛኛው concept ነው: እና ዋናው ነገር ፀንሰ ሀሳብ ነው ።
🔒 Maths እና Physics Entrance ላይ 100 ለማምጣት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች :
📝Mathematics
✅ይህ ትምህርት በቅድሚያ በሚገባ ማዳመጥ ይጠይቃል ፤ ምክንያቱም አንዴ ካመለጠ መልሶ ለመረዳት ይከብዳል ። እና በሚጠናበት ወቅት እንደ biology ሁላ ቀጥታ እየገለጡ ማንበብ ነው ። እዚጋ ልብ ልንለው የሚገባ ነገር, ስናነብ አብረን የተሰሩትን ጥያቄውች ማንበብ አለብን ፤ እና እንዴት እንደመጣ ያልገባንን ለይተን መጠየቅ ይኖርብናል ።
📝Physics
✅ አመናችሁም አላመናችሁም እንደ Physics ቀላል ትምህርት የለም ፤ ግን ሙዱ ሊገባችሁ ይገባል ፤ በመሆኑም ይህንን ትምህርት ከመፅሐፍ ማንበብ የተሻለ ይህናል ። formulaዎቹን ለይቶ ማጥናትም ጠቃሚ ነው ፤ እና ጥያቄውችን በደንብ መለማመድ ያስፈልጋል ....በቀጣይ ብዙ ነገሮችን አጋራችኋለሁ።
ያም ይሁን ይህ እነዚህ 2 ትምህርቶች ላይ ጥሩ ውጤት ባይመጣም ተበሳጭቶ 'ለኔ አልተፈጠረም' ማለት አያስፈልግም ። መሞከር ነው የማይሳካ ነገር የለም...አንድ ጊዜ ጭራውን እስከምትይዙት ነው የሚያለፋችሁ።
Share :
🌐 @Entrance_Zone 🔂 | 91 |
| 9 | +9 Communicative English Language Skills II merged.pdf | 164 |
| 10 | ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰
ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት በነዚህ ትምህርቶች ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏
✅Economics ✅ Global Trend
✅ Geography ✅ History
✅ Emerging Technology
✅Entrepreneurship
✅ Civics ✅ Logic
✅ Psychology ✅Inclusiveness
✅ Anthropology
በነዚህ ሁሉ ትምህርቶች ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏
ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr
👉 1000475112664 CBE
❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS
ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏
❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆 | 195 |
| 11 | Are You Struggling? Remedial or Freshman? | 199 |
| 12 | Which One of the ff is the safest university? | 40 |
| 13 | ☑️ ከ 6-12ኛ ክፍል ያሉትን አዲሱን curriculum መጽሐፎችን📚 በነዝህ ቻናሎች መግኘት ትችላላቹ👇 | 21 |
| 14 | . | 20 |
| 15 | . | 20 |
| 16 | . | 20 |
| 17 | ተማሪዎች ሁሉ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች | 139 |
| 18 | Did You Use Online Resources for Study? | 33 |
| 19 | Are You Struggling? Remedial or Freshman? | 51 |
| 20 | . | 44 |
