«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
رفتن به کانال در Telegram
« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል» من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم (« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ) {ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥) አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ @Awel_kasaw_Bot
نمایش بیشتر6 357
مشترکین
+324 ساعت
-27 روز
-1130 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+20
در 1 کانالها
سپتامبر '26
+206
در 10 کانالها
Get PRO
اوت '26
+433
در 8 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+269
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+245
در 4 کانالها
Get PRO
مه '26
+296
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+530
در 9 کانالها
Get PRO
مارس '26
+425
در 7 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+151
در 5 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+306
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+257
در 4 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+73
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+199
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+234
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+628
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+618
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+663
در 7 کانالها
Get PRO
مه '25
+402
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+346
در 13 کانالها
Get PRO
مارس '25
+319
در 9 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+89
در 11 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+12
در 15 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+311
در 7 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+250
در 40 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+42
در 12 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+848
در 12 کانالها
Get PRO
اوت '24
+330
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 153
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+232
در 8 کانالها
Get PRO
مه '24
+26
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+62
در 22 کانالها
Get PRO
مارس '24
+30
در 9 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+56
در 10 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+186
در 35 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+77
در 11 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+53
در 5 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+56
در 10 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+58
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+110
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+77
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+83
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+54
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+153
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+128
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+92
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+118
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+98
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+77
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+99
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+114
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+218
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+258
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+315
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+759
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+834
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+361
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 02 اکتبر | +4 | |||
| 01 اکتبر | +16 |
پستهای کانال
| 2 | sticker.webp | 76 |
| 3 | አይ ኡስታዝ ወንዲሜ ነው ብሎ ስህተቱን ለህዝብ ከማሳወቅ አልቶወዉም አሏህ ይጨምርልህ
ማንኛችንም ስናዝም ሆነ ስንከለክል ለአሏህ ብለን ይሁን | 180 |
| 4 | ኡሙ ደርዳእ ረሒመሃላህ እንዲህ ትላላች፡-
حَدَّثَنِي سَيِّدِي أَبُو الدَّرْدَاءِ ، أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " إِذَا دَعَا الرَّجُلُ لِأَخِيهِ بِظَهْرِ الْغَيْبِ قَالَتِ الْمَلَائِكَةُ : آمِينَ وَلَكَ بِمِثْلٍ"
"ሰዪዴ አቡ ደርዳእ የአላህ መልእክተኛን صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ እንዲህ ሲሉ እንደሰማ ነግሮኛል :- 'አንድ ሰው ለወንድሙ በሌለበት ዱዓእ ሲያደርግለት መላእክት ፡ 'ኣሚን! ላንተም አምሳያው ይሁንልህ' ይሉታል።" [አቡ ዳውድ፡ 1534] [ሙስሊም፡ 2732]
ከዘገባው የሚወሰዱ ቁም ነገሮች
1- አንድ ሰው ለሌሎች በተለይም እነሱ ሳያውቁ ዱዓእ ማድረጉ ያለው ዋጋ ተነግሯል። ሃሳብ፣ ጭንቅ፣ ህመም፣ ችግር፣ ወንጀል፣ ዘረኝነት፣ ቢድዐ ላይ ላሉ ወገኖቻችን አላህ ካሉበት ፈተና እንዲያወጣቸው ዱዓእ ማድረግ ትዝ ይለናል?
2- ኡሙ ደርዳእ ለባሏ አቡ ደርዳእ የነበራትን አክብሮት እናያለን። "ሰዪዴ" የምትለውኮ ባለቤቷን ነው። "ሰዪድ" ማለት አለቃ፣ ሃላፊ፣ ዋና፣ አይነታ፣ ..." ማለት ይሆናል። ዛሬ ብዙ ሴቶች ለባሎቻቸው አክብሮት የላቸውም። ከባሎቻቸው ይልቅ ለውጭ ሰው ነው አክብሮት የሚያሳዩት። ሌላው ቀርቶ ወደ ዲን ቀርበናል የሚሉ፣ ኢስላማዊ ነፀብራቆችን የሚያሳዩ ሙስሊማት ሳይቀሩ የዘመኑ "የሴቶች መብት ሰባኪ ነን" ባይ ተኩላዎች ስብከት ተፅእኖ አሳድሮባቸው ማክበርን እንዳ መዋረድ አድርገው በማሰብ አጉል ሲሰራቸው፣ ሰላም ነስተው ሰላም ሲያጡ፣ በገዛ እጃቸው የህይወትን ጣእም ሲያጡ ይታያሉ። አንዳንድ ሴት ሰዎች ለባሏ ያላትን አክብሮት ከሚያዩ ይልቅ ሃይለኛነቷን፣ በልመናና በልምምጥ የምትኖር መሆኗን ቢያዩላት ትመርጣለች። ከቀደምቶቻችን ትምህርት ልንወስድ ይገባል።
(ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 21/2015 )
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 106 |
| 5 | የአላህ እርግማን በሳሂሮች ላይ ይሁን! በነሱ ሰበብ የስንቱ ሞቅ ያለ ጎጆ ፈረሰ... የስንቱ ብሩህ ወጣት የተስፋ ብርሃን ጨለመ... ስንቷስ ንፁህ እህታችን በስቃይ አረረች... የሰውን ደስታ ነጥቆ መኖር ከምንም በላይ ያማል። | 82 |
| 6 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡ | 165 |
| 7 | record.ogg | 165 |
| 8 | sticker.webp | 136 |
| 9 | بدون متن... | 1 |
| 10 | بدون متن... | 1 |
| 11 | بدون متن... | 1 |
| 12 | السلام عليكم
ደርስ እገባለሁኝ ኢንሻ አላህ። | 41 |
| 13 | የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ልጆች
~
ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ስድስት ወንዶችና አንዲት ሴት፣ በድምሩ ሰባት ልጆች ነበሯቸው።
[ሀ] የ"ኣሉ ሸይኽ" (የሸይኽ ቤተሰብ) ዝርያ የቀጠለባቸው አራት ልጆች ናቸው።
ዛሬ ድረስ በሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ "እከሌ ኣሉ ሸይኽ" እየተባሉ የሚጠሩት የእሳቸው ዝርያዎች ናቸው። ይሄ የእሳቸው ዝርያ የቀጠለው በአራቱ ልጆቻቸው በኩል ሲሆን፣ ሁሉም ታላላቅ ዐሊሞችና ዳኞች ነበሩ። እነሱም፦
1. ሸይኽ ሑሰይን ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ (1224 ሂ.)፦
ከአባታቸው በኋላ በዲርዒያህ ከተማ ውስጥ ዳኛ (ቃዲ) ሆነው አገልግለዋል። ታላቅ ዐሊም እና የዲርዒያህ መስጂድ ኢማም ነበሩ።
* ከእሳቸው የ"ኣሉ ሑሰይን" (የሑሰይን ቤተሰብ) ቅርንጫፍ ተዘርግቷል።
2. ሸይኽ ዐብዱላህ ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ (1224 ሂ.)፦
ከታላላቅ ዐሊሞችና ፀሐፊዎች አንዱ ነበሩ። ዲርዒያህ ውስጥ ቃዲ የነበሩ ሲሆን፣ ዲርዒያህ ከግብፅ በተነሳው የኦቶማን ቱርክ ጦር ስር ስትወድቅ ወደ ግብፅ ተወስደው እዚያው ሞተዋል።
* ከእሳቸው በኩል የ "ኣሉ ዐብዲላህ" (የሑሰይን ቤተሰብ) ቅርንጫፍ የተገኘ ሲሆን፣ "ተይሲሩል ዐዚዝል ሐሚድ" የተሰኘውን ታዋቂው የኪታቡ ተውሒድ ሸርሕ ያዘጋጁት ልጃቸው ሱለይማን ብኑ ዐብዲላህ ናቸው።
3. ሸይኽ ዐሊይ ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ (1245 ሂ.)፦
ታላቅ የፊቅህ ዐሊምና አላህን ፈሪ ሰው ነበሩ። የዳኝነት ሹመት ቢቀርብላቸውም አልተቀበሉም።
* ሙሐመድ ከተሰኘው የእሳቸው ልጅ የ "ኣሉ ዐሊይ" ወይም "ኣሉ ሙሐመድ" ቅርንጫፍ ተገኝቷል።
4. ሸይኽ ሐሰን ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ፦
አባታቸው በሕይወት እያሉ ነው የሞቱት። ነገር ግን "ፈትሑል መጂድ" የተሰኘውን ታዋቂ የኪታቡ ተውሒድ ሸርሕ ያዘጋጁትን ልጃቸውን ዐብዱረሕማን ብኑ ሐሰንን ተክተው አልፈዋል። ከእሳቸው የ"ኣሉ ሐሰን" ቅርንጫፍ ተዘርግቷል።
[ለ] ሌሎች ልጆች (ዝርያ ያልቀጠለባቸው)
1. ሸይኽ ኢብራሂም ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ (1250 ሂ.)፦
እውቀት ያላቸው ዐሊም ነበሩ። በዲርዒያህ የማስተማሪያ ሐለቃህ ነበራቸው። በኋላም ወደ ግብፅ ሄደው እዚያ ነው የሞቱት።
2. ዐብዱልዐዚዝ ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ፦
በልጅነታቸው በአባታቸው የሕይወት ዘመን ነው የሞቱት።
3. ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ ብኒ ዐብዲልወሃብ፦ የተከበረች ዐሊማ (የእውቀት ባለቤት) የነበረች ሲሆን ተማሪዎችን ከመጋረጃ ጀርባ ሆነው ያስተምሩ ነበር። ዲርዒያህ በኦቶማን ጦርነት በወደቀች ጊዜ ተሰዳ ቆይታ በመጨረሻም በሪያድ ከተማ ሞታለች።
አስተውሉ! ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ከአንድኛው በስተቀር ልጆቻቸውን በሙሉ በነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቤተሰቦች ስም ነው የሰየሟቸው። ዐብዱላህ፣ ኢብራሂም እና ፋጢማ በቀጥታ የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ልጆች ስም ሲሆን ሐሰን እና ሑሰይን ደግሞ የልጅ ልጆቻቸው ስም ነው። ዐሊይ ደግሞ የነብዩ ዐለይሂ ወሰለም የአጎት ልጅ እና አማቻቸው የሆነው የታላቁ ሶሐቢይ ስም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 102 |
| 14 | -
መልስ፦
ሸይኽ ሀሰን ዐብዱልሐሚድ አል-ቡኻሪ ናቸው። እርሳቸው በመካ በሚገኘው ኡሙል ቁራ ዩኒቨርሲቲ የዶክተሬት እና የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙ፣ በተጨማሪም በመስጂደ-ል-ሐረም ውስጥ በቋሚነት የሚያስተምሩ የዘመናችን የዒልም አብሪ ኮከብ ናቸው። ፎቷቸውን ከታች አስቀምጥላችኃለሁ። አላህ ይጠብቃቸው።
ብዙዎቻችሁ ሸይኽ ዐብደሰላም አሽ-ሸወይዒር ይሆናሉ ብላችሁ ስለገመታችሁ፣ ስለ እርሳቸው ለዒልም ያላቸውን አክብሮትና ድንቅ ፅናታቸውን የሚያሳይ አንድ ነገር ላካፍላችሁ ወደድኩ፦
ይህ ከታች ያያያዝኩት ቪዲዮ፤ ሸይኽ ዐብደሰላም አሽ-ሸወይዒር ‘ሶሒሁል ቡኻሪን’ በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዐብደል ዐዚዝ አሉ-ሸይኽ ዘንድ ለ15 ዓመታት ሙሉ ሲቀሩ ቆይተው፣ ከ15 ዓመት በኋላ ኪታቡን ሲያጠናቅቁ (ሲያኸትሙ) የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።
ሱብሐነላህ! አንድን ኪታብ ሳያቋርጡና ሳይሰለቹ ለ15 ዓመታት ተንበርክኮ መቅራት ምን ዓይነት ፅናት አላህ ቢሰጣቸው ነው?፤ ያ አላህ.. እር ለእኛም ትዕግስቱንና ፅናቱን ስጠን! | 160 |
| 15 | ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🛩🛩
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ነብዩሏህ ዳውድ ነው ። | 200 |
| 16 | በደንብ ይደመጥ። | 284 |
| 17 | “ከማለፊያህ ለማረፊያህ”
ዛሬ መስከረም 17/2018 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 105 |
| 18 | 🎙የዳዕዋ ፕሮግራም!
🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3 | 20 |
| 19 | ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ። | 144 |
| 20 | 👈قال تعالى {وَالضُّحَى}
"لا يقسمُ العظيم جلّ جلاله إلا بشيء عظيم فعليكم بركعتي الضحى فإنها صلاة الأوابين"
قال تعالى {فإنه كانَ للأوّابِين غَفُورا}. | 339 |
