Αвυ тєумι ~ нαfυ
رفتن به کانال در Telegram
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️ ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
نمایش بیشتر7 140
مشترکین
-424 ساعت
-507 روز
-15130 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+9
در 1 کانالها
ژوئن '26
+66
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+157
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+115
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+123
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+110
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+233
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+297
در 6 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+525
در 17 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+269
در 21 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+279
در 18 کانالها
Get PRO
اوت '25
+636
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+596
در 10 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+640
در 13 کانالها
Get PRO
مه '25
+490
در 22 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+405
در 14 کانالها
Get PRO
مارس '25
+300
در 10 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+1 031
در 22 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+282
در 9 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+501
در 6 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+1 104
در 10 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+945
در 14 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+857
در 9 کانالها
Get PRO
اوت '24
+69
در 7 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+66
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+36
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+59
در 7 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+50
در 6 کانالها
Get PRO
مارس '24
+36
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+76
در 6 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+274
در 9 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+1 004
در 14 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+545
در 10 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+349
در 13 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+1 537
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | +2 | |||
| 10 ژوئیه | +2 | |||
| 09 ژوئیه | +1 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | +1 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | +1 | |||
| 03 ژوئیه | 0 | |||
| 02 ژوئیه | +2 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
| 2 | ብቸኝነትን ወደንና ፈቅደን አልመረጥነውም፤ ነገር ግን ከአለም ጫጫታና ከውስጥ ስብራት የምናመልጥበት፣ ነፍሳችንም ዝም ብላ የምታርፍበት ብቸኛው መጠለያ እሱ ብቻ ሆኗል።
منقول | 333 |
| 3 | 📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ | 189 |
| 4 | ጀሊሉ
ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን
አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን
ዱዓ ጠፍቶብናል
በፈለከው ምራን
ኢላሂ
ቻናል :-t.me/hafugraphics | 533 |
| 5 | ⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!»
▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች!
-----------
✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን
📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ
~
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1 | 833 |
| 6 | 📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ | 497 |
| 7 | ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል። | 89 |
| 8 | ፈጥኖ የሚመልስ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም። | 193 |
| 9 | እንቅልፍ ብቻ ህመሙን የሚያስረሳው
ስንት ሰው አለ መሰላችሁ! ጭራሽ
የነገ መኖር ራሱ የማይሰማው ልቡ የደከመ
ስንት ሰው አለ መሰላችሁ።
አሏህ 🥺
ቻናል:- t.me/hafugraphics | 773 |
| 10 | መገኘት ያለበትን ቦታ ያላወቀ
እንጂ ተራ የሚባል ሰው የለም!
ቻናል:- T.me/hafugraphics | 728 |
| 11 | ሰላም ለነዛ
የኛ ሁኔታ አስጨንቋቸው እና አሳስባቸው ጊዜ ሰጥተው ለሚጠይቁን ዱዐ ለሚያደርጉልን
ደጋግ ሰዎች ....
ቻናል:-t.me/hafugraphics | 737 |
| 12 | እንደ ወንፊት አትሁኑ !!!
ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል።
በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ
በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ !!! | 862 |
| 13 | ⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!
ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ።
በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal | 850 |
| 14 | ፈጥኖ የመለሰ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
➡️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም። | 366 |
| 15 | 📝 ማስታወሻ!
➖➖➖➖
በዛሬው ዕለት ሳዑዲ ዓረቢያ የዙል-ሒጃህ ወር ጨረቃ መታየት የምትከታተል በመሆኑ፣ የሚከተሉት ቀናቶች ይወሰናሉ፦
• የዙል-ሒጃህ ወር መጀመሪያ
• የዓረፋ ቀን መቼ እንደሚሆን
• የዒድ አል-አድሓ (የአረፋ በዓል) ዕለት
🔴 ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዙል-ሒጃህ ወር መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal | 631 |
| 16 | ፈጥኖ የመለሰ! 🔤
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
➡️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ አንድ ባሪያ ወደ አላህ ይበልጥ የሚቀርበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው። | 136 |
| 17 | ፈጥኖ የመለሰ! 😢
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ በቁርአን ውስጥ በስሙ የተጠቀሰ ብቸኛው ሶሐባ ዘይድ ቢን ሐሪሣህ ነው። | 104 |
| 18 | ፈጥኖ የመለሰ! 😢
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ቁርአን በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ወርዶ ለማለቅ የፈጀው ጊዜ 23 ዓመታት ነው። | 187 |
| 19 | ፈጥኖ የመለሰ! ❔
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም (ክልክል) ነዉ። | 332 |
| 20 | ፈጥኖ የመለሰ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)። | 0 |
