fa
Feedback
🎧🎧ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ📖📖

🎧🎧ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ📖📖

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/Quranisgood ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ

نمایش بیشتر
5 926
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+143
در 6 کانال‌ها
ژوئن '26
+238
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+266
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+249
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+326
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+392
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+504
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+475
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+877
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+337
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+304
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+351
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+436
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+334
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+85
در 6 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+71
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+135
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+171
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+196
در 5 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+214
در 7 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+208
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+223
در 5 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+152
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+192
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+178
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+142
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+150
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+116
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+197
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+124
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+109
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+93
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+99
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+147
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+280
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
31 ژوئیه+4
30 ژوئیه+4
29 ژوئیه+3
28 ژوئیه+7
27 ژوئیه+1
26 ژوئیه+9
25 ژوئیه+4
24 ژوئیه+2
23 ژوئیه+4
22 ژوئیه+11
21 ژوئیه+4
20 ژوئیه+4
19 ژوئیه+5
18 ژوئیه+9
17 ژوئیه+2
16 ژوئیه+4
15 ژوئیه0
14 ژوئیه0
13 ژوئیه+6
12 ژوئیه+4
11 ژوئیه+6
10 ژوئیه+3
09 ژوئیه+12
08 ژوئیه+8
07 ژوئیه+3
06 ژوئیه+5
05 ژوئیه+1
04 ژوئیه+5
03 ژوئیه+4
02 ژوئیه+1
01 ژوئیه+8
پست‌های کانال
2
2_5319299919306048555.ogg
371
3
بدون متن...
426
4
بدون متن...
409
5
https://t.me/+TuyY5uTEBa5jNTJk
426
6
https://t.me/MENHAJSElEFlYA
400
7
https://t.me/Quranisgood ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ
436
8
بدون متن...
559
9
4_5886662200004710433.m4a
541
10
بدون متن...
557
11
پیام صوتی
528
12
~ ስዴት ላይ ላላችሁ~ ለእነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ፣ እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ፣ በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ፣ አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ፣ ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ፣
~ ስዴት ላይ ላላችሁ~ ለእነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ፣ እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ፣ በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ፣ አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ፣ ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ፣ ሀገር ጥለው ዘምተው ሁነው ስደተኞች፣ ኑሮን ለማሸነፍ የሚሮጡጀግኖች፣ በትግል ላይያሉ ወንድምና እህቶች፣ ሌት ቀንሳይሰለቹ ተግተው የሚሰሩ፣ በትርፍ ጊዜያችውድንን የሚማሩ፣ በተውሂድ አብበው ከቨርክ የተጥራሩ ፣ አለህ ይግጠማችሁ ከንያችሁ በላይ፣ ጥሪያችሁ ይሳማ ከሰባቱም ሰማይ፣ ሁኔታችሁ ሁሉ ከፍ ይበል ወደ ላይ፣ ጀነት ያስገባችሁ እኛንም አንድላይ ፣ _ያልፋል አብሽሩ
556
13
ግቡ ሸርም አድርጉ ሀባይብ ሀላል ስራ የሚሰራ ሰዉ እናበረታታ በተለይ ከስደት የሚገቡ እህቶችን
746
14
https://t.me/+TuyY5uTEBa5jNTJk
1 135
15
+1
بدون متن...
565
16
+1
بدون متن...
524
17
بدون متن...
530
18
ይገርመኛል ... የኔ ነገር አብዝቶ ይገርመኛል የትም ዞሬ ዞሬ ፤ የትም ጠፍቼ ቆይቼ መጥቼ አላህ ሆይ ማረኝ ስለው አለማፈሬ ይገርመኛል። ኢላሂ ...የቱን ያህል ባጠፋም ከ አንተ ርቄ ላለመራቅ እየታ
ይገርመኛል ... የኔ ነገር አብዝቶ ይገርመኛል የትም ዞሬ ዞሬ ፤ የትም ጠፍቼ ቆይቼ መጥቼ አላህ ሆይ ማረኝ ስለው አለማፈሬ ይገርመኛል። ኢላሂ ...የቱን ያህል ባጠፋም ከ አንተ ርቄ ላለመራቅ እየታገልኩ ነውና እገዘኝ!…አህህ አንተ ጌታዬ እኔ ባርያህ በመሆኔ እንዴት ዕድለኛ ነኝ!! ረሕማን የሚለዉን ሥምህን አስታወስኩኝና እዝነተህ ትዝ አለኝ፤ ከሰፊው ረሕመትህ ቦታ ካጣዉማ ሞቼ ትቢያ ሆኜ መቅረትን ተመኘሁ፡፡ 
428
19
🦋🦋"ሴትነት ጎሎናል"🦋🦋 አንደየ አዳምጭኝ እህቴ ልንገርሽ ሴትነት ምንድን ነው እስኪ ልጠይቅሽ በፆታ ብቻ ነው ሴትነት መለያው እስኪ መልሱልኝ ሴትነት ምንድን ነው?! ስምና ፆታ አይተው ሴት ናቸው ይሉናል እኔ ልንገራችሁ ሴትነት ጎሎናል ሙሉ ሴት ለመባል ብዙ ይቀረናል አንዳንደ ሳስበው በጣም ነው ምገረም እውቀትም የለንም ወይ ስትር አንልም በየቦታው ሒደን የምኖድ ክርክር ወይ ሀያእ አይዘን ትንሽኳ አናፍር ሀያእ ሚባለውን በቁጥር ብቻ አውቀን ስልጣኔ መስሎን ሴትነቱን ትተን እውቀትን ለመቅሰም አልተማርን አድበን ከኛ በላይ የሚያውቅ ሰው ያለ አይመስለን ተያይዘነዋል መከተል ስሜትን ግሩፕ ለግሩፕ ስናዳርስ ውለን እንመለሳለን ስድብ ተስተምረን ኮመንት ለመፃፍ እኛው ቀዳሚ ነን ሌሎቹ ሲመክሩን ተሳድበን አኩርፈን ማን ስለሆኑ ነው ብለን አመናጪቀን ድድብናችንን በግልፅ ተናግረን አዋቂ ነን ብለን እንሞግታለን መንሀጃችንን በሳምንት ቀያይረን በቁርአን ሀድስ መዳኘቱን ትተን እንደ ኳስ ተጫዋች ቡድንን ወክለን አንድን ኡስታዝ ብቻ ለብቻ ደግፈን እሱን ካልመሰሉ ሌሎችን አጥመን ሁሌም እንዞራለን ኡስታዝ ተከትለን የመንሀጅ ጉዳይ መቸ አሳስቦን የሱና ሰወችን አንቋሸን ተሳድበን እስኪ መልሱልኝ ታዳ እኛ ሴቶች ነን?! እኛ የምንዞረው ሹብሀት አለበት እኛ የምንዞረው ዘለፋ ባለበት እኛ የምንዞረው ስድብ በሞላበት እኛ የምንዞረው ሀያእ በጠፋበት እንድህ በመሽከርከር የት ይገኛል እውቀት እስኪ መልሱልኝ ይሔ ነው ሴትነት ቁርአን ስንቀራ መሮጥ ነው ለማክተም አሳምሮ መቅራት ግባችን አይደለም አንደየ ካከተምን ደሞ የምን መድገም ኪታብን ለመቅራት ቶሎ እንሮጣለን አዳረስነውጅ መቸ እውቀቱ አለን ከቀራነው ኪታብ ዙርው ቢጠይቁን እንመልሳለን በፍፁም! ለማዳረስጅ መቸ ተረዳነው ቁርአን ሳይገባን ኪታብ የጀመርነው ተጅዊዱን ሳናውቅ ሀድስ የቀራነው አትጠራጠሩ ይሄ አይነት አካሀድ ውጤቱ ዜሮ ነው ቁርአን ስንቀራ አላማ ይኑረን ገና ሚጠብቀን ብዙ ሀጃ አለብን ዛሬ ለማዳረስ ለብ ለብ አድርገን ነገ እንዳንከስር መጠንቀቅ አለብን ' በዚህ ሁኔታችን ሀገር ብንገባ አስባችሁታል ይሔ እውቀታችን ሰው ማነፅ ይችላል? ሸርክና ቢድአን ሰባብሮ ይጥላል? በዚህ አመላችን የምንሰራው ስራ  ኢኽላስ ይኖረዋል እስኪ መልሱልኝ በዚህ ሁኔታ ነው ፅናት የሚኖረው ልጆችን ሰብስበን የምናስተምረው ስድብ ነው ግልምጫ ምን ልንላቸው ነው ቁርአኑንማ በደንብ አልተማርነው አዳረስን እንጅ ሰብረን ሰባብረነው ማስተንተኑ ቀርቶ መኽረጅ ያለየነው ታዳ.እኛ ነን ወይ ሒደን ሰበብ የምንሆነው ጃሒል ቢጠይቀን መልስ የምንሰጠው ሽርክና ቢድአን መዋጋት ምንችለው በአላህ ንገሩኝ በዚህ ሁኔታ ነው?! እስኪ ልንገራችሁ ሴትነት ቢገባን እኛም እንድንጎዝ እነሱኑ መስለን እውነትም ሴትነት ስሙ የሚገባቸው ሁሌ ሚያስደምምኝ እምቅ እውቀታቸው ለመማር ሲሄዱ እንደማያቅ ናቸው ደስ ሲሉ ደግሞ መከባበራቸው አንድላይ ሲገናኝ አደብ እና እውቀት አቦ, ነይ ልንገርሽ ይሔ ነው ሴትነት ጀግኖች በሔዱበት ሁሌም ናቸው ኩሩ ሽርክና ቢድአን የሚሰባብሩ ቀጣፊ ሲመጣ ቃለ ረሱል ብለው የሚያስደነብሩ በቁርአን ሀድስ ሁሌም የሚመሩ እንድህ አይነት ጀግኖች ሁል ጊዜም ይኑሩ በሔድሽበት ሁሉ አታገኛቸውም ከወዳ ከወድህ አይሽከረከሩም ቁርአን ሀድሱን ከዛ ውጭ አይሰሙም እንደው በጭፍኑ ኡስታዝ አይደግፉም በደሊል ካልሆነ ሰውን አያጠሙም በየኮመንቱም ስር የትም አይገኙም ነገሩ,,ውድ ነገርኮ የትም ቦታ አይረክስም ቁርአን ሲቀሩ በደንብ ሞጥለው ተጅዊዱን በደንብ ለይተው መንጥረው ቁርአን ሲያኸትሙ ቁጥር ስፍር የለው በሚያነቡት ጊዜ በደንብ አሳምረው ሁሌ የሚያለቅሱ መልእክቱን ተረድተው ሁልጊዜም ያምናሉ የሁሉም መሰረት ቁርአን ነው ብለው በኒቃም በጅልባብ በሀያእ ተውበው ሁሌም ቀጥ የሚሉ መስፈርቱን አሟልተው እምር ስትር ብለው ከቤታቸው ውለው ልብሳቸው ረዝም አጥሮ ምላሳቸው ሁል ጊዜም ጀግኖቸ በቃ' እነሱ ናቸው ባየሗቸው ጊዜ እንደነሱ በሆንኩ እያልኩ የምመኘው ሶሻል ሚድያንም አያዩም ዞር ብለው ሁሌም በኢባዳ መቸ ጊዜ አግኝተው የሴትነት ክበር ደስ ሲል ሀያእቸው አትደመሙም ግን እስኪ አስተውሏቸው ሰለፍያ ጀግኖች እንደናቶቻቸው በጧትም በማታ ታዛዥ ለጌታቸው እንደው አላህዬ ሁሌም ያኑራቸው ታዳ ከነዚህ ጋ እኛም ሴት ልንባል ምላሳችን ሚገርፍ እንደ እሳት ነበልባል ከኛ ላይ ተነስቶ ሴትነት የሚባል እንደው እንደምንም ከለበስን ኒቃም እንኳን ለመሸፈን ፊት አያዳርስም ንፋስ ቢመጣኮ ልጦ ነው ሚጥለው ታዳ. እንደዚህ ሁነን ለበስን ልንል ነው?! ኒቃሚስት ተብለን ልብስ የምንለብሰው ጅልባብ እንዳይባል ጥብቅብቅ ያለ ነው እንደው ባንድፊቱ ቀሚስ እንዳንለው ትንሽ ስታይሉ ጅልባብ ነው ሚመስለው ለዛውም አይቆይም ወዳ ነው ምንጥለው እስኪ ቆይ አስረዱኝ ይሔ ነው ሴትነት እንድህ ተሁኖ ነው የሚገኘው ጀነት ወላሂ ወቢላህ በጣም ተኝተናል አወ በትክክል ሴትነት ጎሎናል ክወረባቦ የሱና እህቶች ጀማዓ የተወሰዴ ግጥም በርግጥም ሴትነት ጎሎናል። ሁልሽም ራስሽን ፈትሽበት
494
20
بدون متن...
485