cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قَــنَاةُ أَبِـيِ عَـائِـشَــةَ الْوَلَّوِي

« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል» من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم (« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ) {ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥) አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ @Awel_kasaw_Bot

Show more
Advertising posts
2 024
Subscribers
-124 hours
-17 days
-1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔴 5⃣ الباعث الخامس للخلاص من الذنوب { فوات الخير و الفضل } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
ኺላፍ ያለባቸው የፊቅህ ርእሶች ላይ እኛ ከምናምንበት የተለየ ሃሳብ ሲነሳ አቅሙ ያለው በመረጃ ሃሳብ ያንሸራሽራል እንጂ ነገሮችን ያላግባብ ማክረርና ጉዳዩን ወደ ንትርክ መውሰድ አይገባም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 1
🔴 4⃣ الباعث الرابع للخلاص من الذنوب { مشهد غضـ ب الله و إنتقـ امه } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
መልካም ስነ_ምግባርና ጀግንነትን አጣምራቸው t.me/abumuazhusenedris
Show all...
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 3 ─────────── ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሰውየውን መልክተኛውን ﷺ  እንዳይከተል የሚያደርጉት ሁለት ነገር ናቸው። ወይ መሐይምነቱ ነው ወይም የብልሹ አሥተሣሰብ ባለቤት መሆኑ ነው።» 📚 ۞ الفتاوي【15/93】 https://t.me/Abuebrahim22322
Show all...
قَــنَاةُ أَبِـيِ عَـائِـشَــةَ الْوَلَّوِي

« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል» من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم (« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ) {ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥) አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ @Awel_kasaw_Bot

🔴 3⃣ الباعث الثالث للخلاص من الذنوب { أن يشهد القلب نعم الله و إحسانه } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
🔴 2⃣ الباعث الثاني للخلاص من الذنوب { محبة اللّه تعالى } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ  የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين. ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/TefekurAcademy
Show all...
👍 1
"እኔ" ገደል እንዳይከተን ~ "እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ! ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና * "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል። - "የለኝም" አለው። * "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል። - ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው። * "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ። ✅ "እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል። ✅ "የኔ" ስግብግብ ያደርጋል። ✅ "እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል። እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ " 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል። 👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው። 👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው። 👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው። ➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው። ➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው። ➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ ሆን ተብሎ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።" 📖 [ዛዱል መዓድ] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 2
🔴 1⃣ الباعث الأول للخلاص من الذنوب { إجلال اللّه تعالى } ؟ -  الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Show all...
👍 1