fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 353 مشترک است و جایگاه 2 647 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 354 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 353 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 20 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -147 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.56% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 381 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 659 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 21 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 353
مشترکین
-1024 ساعت
-427 روز
-14730 روز
آرشیو پست ها
photo content

photo content

photo content

እንደ እሳት የሚፋጁ የአማራ ብሔርተኛ ልጆችን ጠላትን እንደ ወዳጅ ከሚቆጥረው የዜግነት በረት ውስጥ እየከተቱ ማክሸፍና ማጨናገፍ ይቁም!! ሻለቃ ድርሳን ብርሐኔ የማይሸጥ የማይለወጥ ጀግናችን ነው።
እንደ እሳት የሚፋጁ የአማራ ብሔርተኛ ልጆችን ጠላትን እንደ ወዳጅ ከሚቆጥረው የዜግነት በረት ውስጥ እየከተቱ ማክሸፍና ማጨናገፍ ይቁም!! ሻለቃ ድርሳን ብርሐኔ የማይሸጥ የማይለወጥ ጀግናችን ነው።

photo content

photo content

የፋኖ ትዕዛዝ ተፈጻሚ ሁኗል። ድል ለአማራ!!
የፋኖ ትዕዛዝ ተፈጻሚ ሁኗል። ድል ለአማራ!!

አዎ! ጫካ ውስጥ ከሚያግቱት ወንድሞቹ ጋር ሲነጻጸር ጫካ ለጫካ ሲንከራተት የከረመው አሰልጣኝ ሁለት ሚሊዮን ብር አይመጥነውም።

ሼር የሚደረግ ጥብቅ መረጃ!! አሳዬ ደርቤ ከግብርና ምርት ቆጠራ በማስቀጠል በኦሆዴድ መሪነትና ፍላጎት ላይ ተመስርቶ የሕዝብና ቤት ቆጠራ ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ከብሔራዊ ደህንነት መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር ከነሐሴ 10 ጀምሮ በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሀያ ቀን ስልጠና ይሰጣል። ከዚያ በማስከተልም ለግብርና ቆጠራ በየገጠሩ በሚልካቸው ሠራተኞች አማካኝነት ፋኖዎች የሚገኙባቸውን ቦታዎች የስለላ ሥራ ለመስራትና ከFAO & WFP ከፍተኛ ብድር የሚያገኝበትን የቆጠራ ሥራ ለማካሄድ አቅዷል። ስለዚህ ይሄንን መረጃ ለፋኖዎች በማድረስ የታሰበውን እቅድ ገና ከጅምሩ ማጨናገፍ ግድ ይላል።

ድል ለአማራ ሕዝብ
ድል ለአማራ ሕዝብ

የጎጃም አማራ አዝመራውን ሊ*ወቃ ቦታ ቦታውን ይዟል። በየአቅጣጫው የተደፈረውን ዳር ድንበር ችላ ብሎ ሴት ሲደፍርና በጅምላ ሲቀብር የከረመው የአቢይ አሕመድ ታጣቂም ሕይወቱን ለማትረፍ እጁን መስጠት
የጎጃም አማራ አዝመራውን ሊ*ወቃ ቦታ ቦታውን ይዟል። በየአቅጣጫው የተደፈረውን ዳር ድንበር ችላ ብሎ ሴት ሲደፍርና በጅምላ ሲቀብር የከረመው የአቢይ አሕመድ ታጣቂም ሕይወቱን ለማትረፍ እጁን መስጠት ጀምሯል። ድል ለእናንተ!!

መነሻችሁን እንጂ መድረሻችሁን ማን ተቃወመ?

መነሻችሁን እንጂ መድረሻችሁን ማን ተቃወመ?

በአርበኛ በለጠ አዱኛ የሚመራው ፋኖ ዛሬ በአብርሃጅራ አካባቢ ባደረገው ተጋድሎ ከብርሐኑ ጁላ ታጣቂ ላይ የሰበሰበው የትጥቅ ብዛት ✊ የአማራ ፋኖ በወሎም ትናንትና እና ዛሬ በርካታ ጀብዱዎችን ፈጽሞ
በአርበኛ በለጠ አዱኛ የሚመራው ፋኖ ዛሬ በአብርሃጅራ አካባቢ ባደረገው ተጋድሎ ከብርሐኑ ጁላ ታጣቂ ላይ የሰበሰበው የትጥቅ ብዛት ✊ የአማራ ፋኖ በወሎም ትናንትና እና ዛሬ በርካታ ጀብዱዎችን ፈጽሞ በምርኮ ተንበሻብሿል።

ኢትዮጵያ አማራን ይቅርታ ካልጠየቀች ዋጋ እንደሌላት ለማወቅ የዘንድሮውን የዓለም አትሌቲክስ መመልከት በቂ ነው።