Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 354 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 648 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 352 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 354 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 21 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -144، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.49%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.78% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 382 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 691 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 40.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 22 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 354
المشتركون
-124 ساعات
-387 أيام
-14430 أيام
أرشيف المشاركات
14 354
እንደ እሳት የሚፋጁ የአማራ ብሔርተኛ ልጆችን ጠላትን እንደ ወዳጅ ከሚቆጥረው የዜግነት በረት ውስጥ እየከተቱ ማክሸፍና ማጨናገፍ ይቁም!! ሻለቃ ድርሳን ብርሐኔ የማይሸጥ የማይለወጥ ጀግናችን ነው።
14 354
ሼር የሚደረግ ጥብቅ መረጃ!!
አሳዬ ደርቤ
ከግብርና ምርት ቆጠራ በማስቀጠል በኦሆዴድ መሪነትና ፍላጎት ላይ ተመስርቶ የሕዝብና ቤት ቆጠራ ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ከብሔራዊ ደህንነት መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር ከነሐሴ 10 ጀምሮ በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሀያ ቀን ስልጠና ይሰጣል። ከዚያ በማስከተልም ለግብርና ቆጠራ በየገጠሩ በሚልካቸው ሠራተኞች አማካኝነት ፋኖዎች የሚገኙባቸውን ቦታዎች የስለላ ሥራ ለመስራትና ከFAO & WFP ከፍተኛ ብድር የሚያገኝበትን የቆጠራ ሥራ ለማካሄድ አቅዷል። ስለዚህ ይሄንን መረጃ ለፋኖዎች በማድረስ የታሰበውን እቅድ ገና ከጅምሩ ማጨናገፍ ግድ ይላል።
14 354
የጎጃም አማራ አዝመራውን ሊ*ወቃ ቦታ ቦታውን ይዟል።
በየአቅጣጫው የተደፈረውን ዳር ድንበር ችላ ብሎ ሴት ሲደፍርና በጅምላ ሲቀብር የከረመው የአቢይ አሕመድ ታጣቂም ሕይወቱን ለማትረፍ እጁን መስጠት ጀምሯል።
ድል ለእናንተ!!
14 354
በአርበኛ በለጠ አዱኛ የሚመራው ፋኖ ዛሬ በአብርሃጅራ አካባቢ ባደረገው ተጋድሎ ከብርሐኑ ጁላ ታጣቂ ላይ የሰበሰበው የትጥቅ ብዛት ✊ የአማራ ፋኖ በወሎም ትናንትና እና ዛሬ በርካታ ጀብዱዎችን ፈጽሞ በምርኮ ተንበሻብሿል።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
