fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 354 مشترک است و جایگاه 2 648 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 352 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 354 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -144 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 382 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 691 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 354
مشترکین
-124 ساعت
-387 روز
-14430 روز
آرشیو پست ها
የእራስን ኢጎ መግደል ፋኖ ሆኖ ለወገን እንደመሞት ይከብዳል ወይ?

photo content

የአገር ዳር ድንበር በማስከበር ፈንታ መሀል አገሩን ወርሮ ሴቶችን ሲገድልና ሲደፍር የኖረው ኮሎኔል ፋኖ በወሰደው እርምጃ እስከ መጨረሻው ተሸኝቷል። ምድሩ አረመኔ አልበላም ብሎ አካሉን ይትፋው!! እግዜሩ ለነፍሱ ምሕረትን ይንፈገው!!

"አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ማለት ነው" በማለት የእራሱን ታሪክ ለጻፈው መካሪ ያጣ አማካሪ

እንደ አንድ የአማራ ተወላጅ አቶ ገዱ በጸጸት ስሜት ያቀረቡትን ይቅርታ ተቀብያለሁ። ይሄንን ዘረኛ ስርዓት በማስወገድ ሒደት ላይም ጉልህ ሚና በመጫወት ሕዝባቸውን ይክሳሉ ብዬ አምናለሁ። በተረፈ የአቶ
እንደ አንድ የአማራ ተወላጅ አቶ ገዱ በጸጸት ስሜት ያቀረቡትን ይቅርታ ተቀብያለሁ። ይሄንን ዘረኛ ስርዓት በማስወገድ ሒደት ላይም ጉልህ ሚና በመጫወት ሕዝባቸውን ይክሳሉ ብዬ አምናለሁ። በተረፈ የአቶ ገዱን ይቅርታ መቀበል አለመቻል ሥልጣን ላይ ያሉትን የብአዴን አመራሮች "ይቅርታ ስለማላደርግላችሁ እስከ መጨረሻዋ የደም ጠብታ ድረስ በርትታችሁ ታገሉኝ" እንደማለት የሚቆጠር ነው።

photo content

ኢትዮጵያ አለቀሰች😂 እማማ አለቀሰች 😭

"የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ" እንደሚባለው የአቢይ የኮሪደር ልማት አንድ ክረምት እንኳን ማለፍ አልተቻለውም። 😂
"የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ" እንደሚባለው የአቢይ የኮሪደር ልማት አንድ ክረምት እንኳን ማለፍ አልተቻለውም። 😂

ፌደሬሽኑ በርካታ ሜዳሊያ ሲያመጣ ስኬቱን ሁሉ ሙጥጥ አድርገው ለደራርቱ ይሰጧታል። ውጤት የራቃቸው ቀን ደግሞ ዘረኛዋን ፕሬዝዳንት ችላ ብለው ከደራርቱ ዘረኛ ጥቃት እራሱን ለማትረፍ በባለፈው የፓርላማ
ፌደሬሽኑ በርካታ ሜዳሊያ ሲያመጣ ስኬቱን ሁሉ ሙጥጥ አድርገው ለደራርቱ ይሰጧታል። ውጤት የራቃቸው ቀን ደግሞ ዘረኛዋን ፕሬዝዳንት ችላ ብለው ከደራርቱ ዘረኛ ጥቃት እራሱን ለማትረፍ በባለፈው የፓርላማ ስብሰባ ላይ እጅግ የሚያሳፍር ውዳሴ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲያጎርፍ የታየውን መናኛ ፍጥረት ይረግሙታል። ዘረኛዋ ፕሬዝዳንት እንዳሻት በምትዘውረውና እሷ ባበላሸችው ፌደሬሽን የጥርስ ሕክምናውን ጥሎ በደራርቱ ሤራ ሲያለቅስ የሚውለውን ብላኔ ሰውዬ ይዘምቱበታል።

photo content

በአማራነቱ ሲፈጸምበት የከረመው ግፍ አንሶ "ብልጽግና ካልተገረሰሰ በስተቀር ወደ ኢትዮጵያ መመለስን እንዳታስበው" ተብሎ በሌለበት የዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ለተፈረደበት የኔ ቢጤ አማራ ይሄንን 👇ከ
በአማራነቱ ሲፈጸምበት የከረመው ግፍ አንሶ "ብልጽግና ካልተገረሰሰ በስተቀር ወደ ኢትዮጵያ መመለስን እንዳታስበው" ተብሎ በሌለበት የዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ለተፈረደበት የኔ ቢጤ አማራ ይሄንን 👇ከማየት በላይ ምን የሚመስጠው ነገር ይኖራል?

photo content