fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 351 مشترک است و جایگاه 2 648 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 352 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 351 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -144 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 382 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 691 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 351
مشترکین
-124 ساعت
-387 روز
-14430 روز
آرشیو پست ها
photo content

"በመቅሰፍቱ ወራት ፥ ምድሩ ቢወረርም ፥ በእድፋም ሚሊሻ፥ የእናቶችን እንባ የሕጻናትን ደም ፥ አምላክ ማበስ ሲሻ፤ በዘመነ-ካሳ 'ምድሩ ይጽዳ' ብሎ ፤ ይልካል ማስረሻ" ... በማለት "እልልታ የዋጠ
"በመቅሰፍቱ ወራት ፥ ምድሩ ቢወረርም ፥ በእድፋም ሚሊሻ፥ የእናቶችን እንባ የሕጻናትን ደም ፥ አምላክ ማበስ ሲሻ፤ በዘመነ-ካሳ 'ምድሩ ይጽዳ' ብሎ ፤ ይልካል ማስረሻ" ... በማለት "እልልታ የዋጠው እሪታ" በሚል መጽሐፋችን ያወደስናቸው መንታያዎች በቅርቡ አረጋ ከበደን እና ዐቢይን የሚነጣጥል አስደንጋጭ ዜና ይዘው እንደሚመጡ ጥርጥር የለውም።

አዲስ አበባን ስናስባት!! ➖➖➖➖➖➖ የማትሪክ ውጤታቸው ወደ ከተማ እንጂ ወደ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ያልፈቀደላቸውን ምስኪኖች "የክፍለ ሀገር ዘመዶች" በሚል መጠሪያ ከአውቶብስ ተራ ከተቀበለ በኋላ መኪና እንዳይገጫቸው እጃቸውን ይዞ አስፓልት በማሻገሩ፣ የሥራ ዕድል በመፍጠሩ፤ የርቀት ትምህርት አስተምሮ ቀበሌ በማስቀጠሩና ከካቻማሌ ወደ ሪቮ የሚዛወሩበትን እድል በመፍጠሩ ሊከበርና ሊመሰገን ሲገባው... በቤት ቁጥር መታወቂያ አውጥቶ የአዲስ አበባ ነዋሪ ባደረጋቸው ደናቁርት መታወቂያውን ተነጥቆ "ወራሪ ነህ" የተባለው፤ ተወልዶ ባደገባት ከተማ ባዕድ የተደረገውና እጅግ የሚዘገንን ግፍ በማስተናገድ ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ሕዝብ ፥ የአራት ኪሎን ቅጽርና ወንበር በቅጽበት ውስጥ የሚደረማምስ ቁጣ ታቅፎ የትግል መሪ እና አጋጣሚ እየተጠባበቀ ነው።

የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፓስት አዛዥ የሆነው የጄኔራል አበባው ሰይድ አጃቢ ከስናይፐርና ጥቁር ክላሽ ጋር ፋኖን ተቀላቅሏል።
የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፓስት አዛዥ የሆነው የጄኔራል አበባው ሰይድ አጃቢ ከስናይፐርና ጥቁር ክላሽ ጋር ፋኖን ተቀላቅሏል።

photo content

ለእነ ደራርቱና ለሌሎችም ተጽዕኖ ፈጣሪ ኦሮሞዎች

ሌሎች ጓዶችን ጨምረንና ብርቱ ሚዲያ ይዘን ሰፋ ባለ መልኩ እንመጣ ዘንዳ TELES TUBEን ይደግፉ። https://gofund.me/a5400f70

photo content

photo content

ከአቢይ አሕመድ የፓርላማ ንግግር የተገነዘብኳቸው አራት ነገሮች፦ አሳዬ ደርቤ ➽"መፈንቅለ መንግሥት" የሚለውን ቃል በየደቂቃው በመደጋገም ቀን በእውኑ፣ ሌሊት በሕልሙ እየመጣ የሚረብሸውን ስጋቱንና ፍርሐቱን መድረክ ላይ ሲበትነው ውሏል። ➽"እኛ እንፈርሳለን እንጂ ኢ/ያ አትፈርስም የሚለውን ፉከራ "ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ እኔን መገርሰስ አይቻልም" በሚል ከንቱ ማስፈራሪያ ቀይሮታል። ➽በዓለም አቀፍ ተቋማት የሚከሰስበትን የዘር ፍጅትና የሰብዓዊ መብት ጥሰት በማቆም ፈንታ "ለፈረንጆች ሪፖርት እያደረጉብኝ ነው" ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ተቋማት ማጥፋትን መርጧል። በቀጣይም ዶክተር ዳንኤልን አባርሮ ዲያቆን ዳንኤልን የኢሰመኮ ኮሚሽነር ሊያደርገው ይችላል። ➽ "ሕዝብን ማደኽየት" በሚለው ፕሮጀክቱ በአራት ዓመት ውስጥ ከ20 ሚሊዮን በላይ የእለት ጉርስ የሚቸግራቸው ዜጎች መፍጠሩን ዘንግቶ "በምግብ እራሳችንን እየቻልን ስለሆነ ከእንግዲህ የአሜሪካንን እርዳታ አንፈልግም" በማለት በቅዠት የሚያሰቃየው የአእምሮ ሕመሙ እየተባባሰ መምጣቱን ይፋ አድርጓል። Share

"እርስዎን ስለተቃወሙ ብቻ ለወራት በእስር ላይ የሚገኙትና የም/ቤት አባላት የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገርና አቶ ታዬ ደንዳኣ የሚፈቱት መቼ ነው? ሀብታሙ በ
"እርስዎን ስለተቃወሙ ብቻ ለወራት በእስር ላይ የሚገኙትና የም/ቤት አባላት የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገርና አቶ ታዬ ደንዳኣ የሚፈቱት መቼ ነው? ሀብታሙ በላይነህ የተባለውን የፌ/ም/ቤት አባል'ስ የታገተበት ስፍራ የት ነው? የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተጠናቀቀ በኋላም አማራ ክልል በኮማንድ ፖስት የሚተዳደረው ስለምን ነው?" ወንድማችን ከጠየቀው ጥያቄ የተወሰደ

photo content
+1

Share መደረግ የሚገባው ጥብቅ መልዕክት

አገራችንን አግማሟት እኮ!
አገራችንን አግማሟት እኮ!

ከተኩላ አገልጋዮች መሀከል የተገኘው ታማኝ እረኛ ከወራት አፈና በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል። እንኳን ተፈታህ!!
ከተኩላ አገልጋዮች መሀከል የተገኘው ታማኝ እረኛ ከወራት አፈና በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል። እንኳን ተፈታህ!!