fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 351 مشترک است و جایگاه 2 648 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 352 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 351 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -144 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 382 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 691 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 351
مشترکین
-124 ساعت
-387 روز
-14430 روز
آرشیو پست ها
ከተኩላ አገልጋዮች መሀከል የተገኘው ታማኝ እረኛ ከወራት አፈና በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል። እንኳን ተፈታህ!!
ከተኩላ አገልጋዮች መሀከል የተገኘው ታማኝ እረኛ ከወራት አፈና በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል። እንኳን ተፈታህ!!

ስለ ጄኔራሉ ትናንት የዘገብነው ዛሬ በይፋ ተገልጿል። ለፈጣንና ትክክለኛ መረጃ ጠለስ ቲዩብን Subscribe ያድርጉ

ሰበር
ሰበር

በዝምታ ውስጥ መኖር ተከልክሎ በአረመኔው ሥርዓት ሊታፈን የነበረውና "ታግለህ ካልጣልከኝ" እየተባለ ሲለመን የከረመው "ጄኔራል" የፋኖን ትግል ወደ ድል ቀይሮ በአቢይ ኮሪደር ላይ እንደሚረማመድ አልጠ
በዝምታ ውስጥ መኖር ተከልክሎ በአረመኔው ሥርዓት ሊታፈን የነበረውና "ታግለህ ካልጣልከኝ" እየተባለ ሲለመን የከረመው "ጄኔራል" የፋኖን ትግል ወደ ድል ቀይሮ በአቢይ ኮሪደር ላይ እንደሚረማመድ አልጠራጠርም። ይህ ዜና ለለብርሀኑ ጁላና ለአበባው ታደሰ ትልቅ መርዶ ነው። Share

ራያ እና ጠለምትን ለህውሓት ያስረከበ አካል "የማንነትና የመሬት ጥያቄህን አስመልሻለሁ" እያለ ማቅራራት ያለበት መቀሌና አድዋ ላይ እንጂ ጎንደርና ባሕር ዳር ላይ ሊሆን አይችልም። እኒህ ጉዶች ግን
ራያ እና ጠለምትን ለህውሓት ያስረከበ አካል "የማንነትና የመሬት ጥያቄህን አስመልሻለሁ" እያለ ማቅራራት ያለበት መቀሌና አድዋ ላይ እንጂ ጎንደርና ባሕር ዳር ላይ ሊሆን አይችልም። እኒህ ጉዶች ግን በስንት መስዋዕትነት የተመለሰውን እያስረከቡ ስለ አማራ የማንነት ጥያቄ ሲያነበንቡ ይውላሉ።

በእነ ክርስቲያን ታደለ እና ዶክተር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም ሽያጭ የተገዛ ካባ...😁 የፍትሕ ቀን እየተቃረበ ነው!!
በእነ ክርስቲያን ታደለ እና ዶክተር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም ሽያጭ የተገዛ ካባ...😁 የፍትሕ ቀን እየተቃረበ ነው!!

ግፈኞችን በመታገላችን የተነሳ ብዙ ግፍ ያስተናገድንባት የጠለስ ቲዩብ ሚዲያ ይደግፉ!! https://gofund.me/a5400f70

ከርዕዮት ዓለሙ ጋር ያደረግኩት ቆይታ

የዘጠኝ ዓመቱን ጽኑ እስራት በተመለከተ ከመሳይ መኮንን ጋር ያደረግኩት ቆይታ https://youtu.be/M7KrgtAVquI?si=Imav5WUt-x9wqKXu

ዘጠኝ ወር ስልጣን ላይ መቆየት የማይችል ዘረኛ ሥርዓት ዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት በሌለሁበት በይኖ ከአቡነ ሉቃስ ራስጌ ስላስቀመጠኝ ላመሰግነው እወዳለሁ። ድል ለሐቀኛውና ለተገፊው ሕዝብ!! share
ዘጠኝ ወር ስልጣን ላይ መቆየት የማይችል ዘረኛ ሥርዓት ዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት በሌለሁበት በይኖ ከአቡነ ሉቃስ ራስጌ ስላስቀመጠኝ ላመሰግነው እወዳለሁ። ድል ለሐቀኛውና ለተገፊው ሕዝብ!! share

photo content

ከአምስት ደቂቃ በኋላ በጠለስ ቲዩብ LIVE ገብተን ስለ ክራሞታችን እና ወቅታዊ ጉዳዮቻችን መረጃ የምንሰጥ ይሆናል። ስለዚህ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንዲትከታተሉን ጋበዝን https://www.youtube.com/live/5Ly2qEHRtjM?si=piAROfQh7WdXJu-a

photo content

ኤርሚያስ ለገሰ (ጄኔሬተር) ➖➖➖ ➽የጸረ አማራ ኃይሎች መናሀሪያ ባደረገው ሚዲያ አማካኝነት የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎችን ማንቋሸሽ ደስ የሚያሰኘው፤ ➽ዶላር ሲያንበሻብሸው በኖረው በአማራ ዲያስፖራ ላይ ክሕደት ፈጽሞ ሲያበቃ የመካድና የመጠቃት ስሜት የሚያንገበግበው፤ ➽ገንዘብ የከፈለ ሁሉ እንደ ባትሪ ድንጋይ እያጎረሰ ያሻውን አጀንዳ የሚያስለፈልፈው፤ ➽ከህውሓት ላይ ነጥቆ ብልጽግና በከፍተኛ ዋጋ የገዛው፤ ➽በአጭር ይቀጫል ብሎ የሚያስበው የአማራ ትግል እዚህ ደረጃ መድረሱ የሚያንገበግበው፤ ➽የአማራ ሕዝብ ጀንበር ስትወጣ በታሪክና በሕግ የምንፋረደው ፤

ጃዋር መሀመድ!! ➖➖➖ ➽የብአዴንን አሽከርነት እንደ ተገዳዳሪ ኃይልነነት ሲቆጥር የኖረ ፤ ➽በአማራ ብሔርተኝነት ውልደት ውስጥ ጥቁር አሻራውን ያኖረ፤ ➽ታስሮ በተፈታ ማግስት አቢይን ለውድቀት፣ የዜ
ጃዋር መሀመድ!! ➖➖➖ ➽የብአዴንን አሽከርነት እንደ ተገዳዳሪ ኃይልነነት ሲቆጥር የኖረ ፤ ➽በአማራ ብሔርተኝነት ውልደት ውስጥ ጥቁር አሻራውን ያኖረ፤ ➽ታስሮ በተፈታ ማግስት አቢይን ለውድቀት፣ የዜግነት ፖለቲካን ለህልፈት፣ ኢትዮጵያን ለመንኮታኮት የዳረገ ፍኖተ ካርታ ጽፎ ያስተገበረ፤ ➽የኦሮሞ ሕዝብ ከአቢይ ጎን እንዲሰለፍና በአማራ ክልል በሚደረገው ጦርነት ላይ በንቃት እንዲሳተፍ በገደምዳሜው የመከረ፤ ➽Omn በተባለው ሚዲያ አማካኝነት ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቆማ እየሰጠ በርካታ የአማራ ባለሀብቶችን ያከሰረና፣ እልፍ አእላፍ ጋዜጠኞች፣ አርቲስቶችና አክቲቪስቶችን ያሳሰረ፤ ➽ በሕዝብ ጉያ ተደብቆ መዝረፍንና መጨፍጨፍን ለመሪዎች ያስተማረ፤ ➽ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ከአንዳንድ የጦር መሪዎች ጋር መጠቃቀስ የጀመረ፤ አሳዬ ደርቤ