fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 345 مشترک است و جایگاه 2 649 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 354 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 345 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -112 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 39.43% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.21% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 656 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 752 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 345
مشترکین
-724 ساعت
-387 روز
-11230 روز
آرشیو پست ها
አባ ሳሙዔል እስር ቤት ውስጥ እርሱ የተኛበትን ፍራሽ ተረክቤ ከአንድ ነባር እስረኛ አንደበት፣ ስንታየሁ በተለያዩ እስር ቤቶች በጽናት እና በአይበገሬነት ያሳለፋቸውን እጅግ አሳዛኝ ግፎች ስሰማ በመከ
አባ ሳሙዔል እስር ቤት ውስጥ እርሱ የተኛበትን ፍራሽ ተረክቤ ከአንድ ነባር እስረኛ አንደበት፣ ስንታየሁ በተለያዩ እስር ቤቶች በጽናት እና በአይበገሬነት ያሳለፋቸውን እጅግ አሳዛኝ ግፎች ስሰማ በመከራ ብዛት ተሸንፎ ትግሉን እንዳያቆም ሰግቼ ነበር። እርሱ ግን የእስክንድርን ጽናት እና እውነት የወረሰ ብርቱ ሰው በመሆኑ "ስንታየሁ" እንደተባለው ስንትና ስንት ግፍ ሲያስተናግድ ከርሞም ከወትሮ አቋሙ ዝንፍ ማለት አልቻለም።

ለአማራ ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች ባሕር ዳር ▬▬▬▬ ጉዳዩ፦ ቲተር እና ብዕር እንዲታስረክቡ ስለማሳሰብ ባለንበት ወቅት ላይ "የጸረ ሙሥና ብሔራዊ ኮሚቴ" መቋቋሙ ሙሥናን እና ሙሠኞችን ከማክሰም ባለፈ ከበላይ አካል የሚላክን የትኛውንም አይነት ትዕዛዝ ለመፈረም እና ለመፈጸም የተዘጋጁ ድንጉጥ አመራሮች በመፍጠር ረገድ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በሙሥና ከነቀዘው ድርጅት ውስጥ "አሳሪ" እና "ታሳሪ" ተብሎ የተደለደለው አመራር በግልጽ እስኪታወቅ ድረስ በፌደራልም ሆነ በክልል ደረጃ የተሾማችሁ የአማራ ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች ከአበል እና ከሰማንያ ውል ውጭ ባሉ ሰነዶች ላይ የመፈረም ሥልጣናችሁ መታገዱን አሳውቃለሁ።😆 ግልባጭ ▬▬▬ ➔ለአፍሪካ ሕብረት ➔ለፌ.መንግሥት እና ለህውሓት

በወልቃይት ጉዳይ መሬት ላይ መሠራት ያለበት ሁሉ ተጠናቅቋል! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ለእራሱ ጥያቄ መልስ ለመስጠት እንቅፋት የሚሆንበት ምድራዊ ሕግ አለመኖሩን በሚገልጽ መልኩ ትናንት መሀል አገር ላይ
በወልቃይት ጉዳይ መሬት ላይ መሠራት ያለበት ሁሉ ተጠናቅቋል! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ለእራሱ ጥያቄ መልስ ለመስጠት እንቅፋት የሚሆንበት ምድራዊ ሕግ አለመኖሩን በሚገልጽ መልኩ ትናንት መሀል አገር ላይ ሕዝብን ሳያሳትፍ፣ ፍላጎታቸውን እና ቋንቋቸውን ከግምት ውስጥ ሳያስገባ.... የድንበር ማካለል ሥራ ተፈጻሚ አድርጎ ያደረ አካል፤ ከሕዝብ የመጣን እንዲሁም በብዙ መስዋዕትነት የተገኘን የማንነትና የድንበር ጥያቄ ላለመመለስ "አማርኛህ ጥርት ያለ አይደለም፤ መሬት ላይ መሥራት ያለብህንም አልሠራኽም" እያለ ሲያሾፍብህ "አልሰማኽም" ማለት እንጂ "መሬት ላይ መሥራት ያለብንን እንሥራ" እያሉ ማለቅለቅ ልክ አይደለም። ምክንያቱም... ያለ ሕዝብ ፍላጎት በኃይል የተወሰደ ማንነት በሕዝብ ደምና አጥንት በኃይል የተመለሰ እለት የምድሩ ሥራ ተጠናቅቆ ፋይሉ ወደ መድረክና ወደ ቢሮ ተሸኝቷል። እናም መድረክ ላይ ያጋጠመኽን ችግር ማለፍ ሲሳንህ "ምድር ላይ መሥራት ያለብንን እንስራ" እያልክ አትንደፋደፍ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ወልቃይት ምድር የረጨው ምራቅ ታብሶ እንዲሁም ወደ ባንኩ ተመልሶ ብር እንዲቆጠርበት ተደርጓል። ወልቃይት ሆይ የጨበጠሽ እጄ የለቀቀሽ እንደሆን የሰለተ ይሁን ብለናል!!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ወልቃይት ምድር የረጨው ምራቅ ታብሶ እንዲሁም ወደ ባንኩ ተመልሶ ብር እንዲቆጠርበት ተደርጓል። ወልቃይት ሆይ የጨበጠሽ እጄ የለቀቀሽ እንደሆን የሰለተ ይሁን ብለናል!!

ወልቃይትን ከጎንደር እና ከአማራ አብራክ ሲነጥሉ የታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር "ኦነግ ሸኔ በሸዋ እና በወለጋ ተቧድኖ ኦሮሚያን እያፈረሰብኝ ነው" የሚል ቁጭታቸውን አቅርበዋል። 😆
ወልቃይትን ከጎንደር እና ከአማራ አብራክ ሲነጥሉ የታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር "ኦነግ ሸኔ በሸዋ እና በወለጋ ተቧድኖ ኦሮሚያን እያፈረሰብኝ ነው" የሚል ቁጭታቸውን አቅርበዋል። 😆

እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማለም‼️ ለጋዜጠኝነት እና ለእውነት ያንተን ያህል ዋጋ የከፈለ ማን ይሆን?
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማለም‼️ ለጋዜጠኝነት እና ለእውነት ያንተን ያህል ዋጋ የከፈለ ማን ይሆን?

በብልጽግና እና በህውሓት መሀከል የተካሄደው ስምምነት ጦርነትን የሚያስቀር ሳይሆን ጦር ሜዳ እና ጥምር ጦር የሚያስቀይር ከንቱ ቁማር መሆኑን ለመረዳት የለገሰ ቱሉን እና የኢታማዦሩን ዛቻ ማስተዋል በ
በብልጽግና እና በህውሓት መሀከል የተካሄደው ስምምነት ጦርነትን የሚያስቀር ሳይሆን ጦር ሜዳ እና ጥምር ጦር የሚያስቀይር ከንቱ ቁማር መሆኑን ለመረዳት የለገሰ ቱሉን እና የኢታማዦሩን ዛቻ ማስተዋል በቂ ነው።

ልክ እንደ ወልቃይት ጠ/ሰ/ሁ ዞን ሁሉ በአማራ ክልል የሚገኙ ሁሉም ዞኖች "ንግድ ባንክ በኢዜአ በኩል አማራ ላይ ያዝረበረበው ምራቅ በአፋጣኝ ታብሶ ብር እንዲቆጠርበት መጠየቅ ብሎም ማስጠንቀቅ ይገባቸዋል።

ሼህ ሑሴን ጅብሪል አልሞቱም 😂

ከናይሮቢው ሰነድ ጋር አብሮ የተለቀቀው የሄዊ መግለጫ ዋነኛ ዓላማው ብልጽግና ኬንያ የፈረመውን ሸፍጥ ማድበስበስ ነው። የእኛዎቹ ደላላዎችም የኬንያውን አጀንዳ በመቀሌው ለመጥለፍ እየተንደፋደፉ ነው።
ከናይሮቢው ሰነድ ጋር አብሮ የተለቀቀው የሄዊ መግለጫ ዋነኛ ዓላማው ብልጽግና ኬንያ የፈረመውን ሸፍጥ ማድበስበስ ነው። የእኛዎቹ ደላላዎችም የኬንያውን አጀንዳ በመቀሌው ለመጥለፍ እየተንደፋደፉ ነው።

የሰሜኑ ጦርነት የፈጠረለትን መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ ሸገርን ቀረጣጥፎ የበላው አካል በወልቃይትና ራያ ላይ መቆመር ካሰኘው፣ የአራት ኪሎ ወንበር ቀርቶ ኢትዮጵያ የምትባል አገር መቀጠሏ ያጠራጥራል። ስ
የሰሜኑ ጦርነት የፈጠረለትን መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ ሸገርን ቀረጣጥፎ የበላው አካል በወልቃይትና ራያ ላይ መቆመር ካሰኘው፣ የአራት ኪሎ ወንበር ቀርቶ ኢትዮጵያ የምትባል አገር መቀጠሏ ያጠራጥራል። ስለዚህ ብልጽግና ሆይ ከጦርነት ወደ ጦርነት ባታሸጋግረን ጥሩ ነው!

ከአገር ውጭ መደራደርን ለእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የፈቀደው አካል፣ ከአገር ውጭ መታከምን ለጄኔራል ተፈራ የከለከለው "በሕልውና ዘመቻው ወቅት ሄዊ ላይ ጉዳት አድርስኻል" የሚል ክስ ሊመሠርትበት ፈል
ከአገር ውጭ መደራደርን ለእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የፈቀደው አካል፣ ከአገር ውጭ መታከምን ለጄኔራል ተፈራ የከለከለው "በሕልውና ዘመቻው ወቅት ሄዊ ላይ ጉዳት አድርስኻል" የሚል ክስ ሊመሠርትበት ፈልጎ ይሆን?😆

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንድም ጎበዜ ሲሳይ በመቶ ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቅ ወስኗል። እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማለም‼️
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንድም ጎበዜ ሲሳይ በመቶ ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቅ ወስኗል። እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማለም‼️

አገራዊውን ጦርነት እንደ ክልል ተሸክሞ "ዝመት ፥ አንክት" ሲል የከረመ ድርጅት፣ ዋነኛ ተደራዳሪ መሆን ሲገባው እራሱን ከድርድር ውጭ አድርጎ የስንዴ ማሳ ሲጎበኝ አስበኸዋል? አቅመ-ቢስ ድርጅት‼️
አገራዊውን ጦርነት እንደ ክልል ተሸክሞ "ዝመት ፥ አንክት" ሲል የከረመ ድርጅት፣ ዋነኛ ተደራዳሪ መሆን ሲገባው እራሱን ከድርድር ውጭ አድርጎ የስንዴ ማሳ ሲጎበኝ አስበኸዋል? አቅመ-ቢስ ድርጅት‼️

ጌታቸው ረዳን ስካይ ላይት ሆቴል እያቀማጠሉ ጎበዜን እና ተመስገንን እስር ቤት ማሰቃየት ተገቢ አይደለም። መከላከያ ውስጥ ያለ አሠራርን መተቸት መከላከያን ከመውጋት በላይ የሚያስጠይቅ ወንጀል አይደለ
ጌታቸው ረዳን ስካይ ላይት ሆቴል እያቀማጠሉ ጎበዜን እና ተመስገንን እስር ቤት ማሰቃየት ተገቢ አይደለም። መከላከያ ውስጥ ያለ አሠራርን መተቸት መከላከያን ከመውጋት በላይ የሚያስጠይቅ ወንጀል አይደለም።

አቦይ ስብሐትን የፈታው ኃይል ታዲዮስ ታንቱን መልቀቅ ሲከብደው፣ ከጻድቃን ጋር የተደራደረው አካል ከዘመነ ካሴ ጋር መነጋገር ሲሳነው ማየት በእጅጉ ያስገርማል። #ሰለባዎቻችሁን ፍቷቸው‼️
አቦይ ስብሐትን የፈታው ኃይል ታዲዮስ ታንቱን መልቀቅ ሲከብደው፣ ከጻድቃን ጋር የተደራደረው አካል ከዘመነ ካሴ ጋር መነጋገር ሲሳነው ማየት በእጅጉ ያስገርማል። #ሰለባዎቻችሁን ፍቷቸው‼️

ጌታቸው ረዳ "ከባዱ ነገር ስምምነቱን መፈረሙ ሳይሆን የተስማሙትን መፈጸሙ ስለሆነ መንግሥት የአንዳንድ ውጫዊና ውስጣዊ ሃይሎችን ጫና ተቋቁሙ በቁርጠኝነትና በፍጥነት ስምምነቱን ተፈጻሚ ማድረግ ይኖርበታል" ብሏል። እናስ... ጌቾ የአፈጻጸሙ ጉዳይ ያሳሰበው ትጥቅ የማስፈታቱና ጊዜያዊ አስተዳደር የመመስረቱ ሒደቱ በጎረቤት ኃይሎች ተጽዕኖ እንዳይጓተትበት ሰግቶ ነው?😆 ቹቹ አለባቸውና ጌታቸው ሽፈራሁ መልስ ይኖራችሁ ይሆን?

"ሕዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል" በማለቱ የተነሳ በእነ ናትናኤል መኮነንና ሙክታሮቢች ትዕዛዝ ወደ እስር ቤት የተወረወረ ወንድማችንን ፍቱት።
"ሕዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል" በማለቱ የተነሳ በእነ ናትናኤል መኮነንና ሙክታሮቢች ትዕዛዝ ወደ እስር ቤት የተወረወረ ወንድማችንን ፍቱት።