Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 345 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 649 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 354 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 345 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -112، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 39.43%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.21% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 656 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 752 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 25 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 345
المشتركون
-724 ساعات
-387 أيام
-11230 أيام
أرشيف المشاركات
14 346
አባ ሳሙዔል እስር ቤት ውስጥ እርሱ የተኛበትን ፍራሽ ተረክቤ ከአንድ ነባር እስረኛ አንደበት፣ ስንታየሁ በተለያዩ እስር ቤቶች በጽናት እና በአይበገሬነት ያሳለፋቸውን እጅግ አሳዛኝ ግፎች ስሰማ በመከራ ብዛት ተሸንፎ ትግሉን እንዳያቆም ሰግቼ ነበር።
እርሱ ግን የእስክንድርን ጽናት እና እውነት የወረሰ ብርቱ ሰው በመሆኑ "ስንታየሁ" እንደተባለው ስንትና ስንት ግፍ ሲያስተናግድ ከርሞም ከወትሮ አቋሙ ዝንፍ ማለት አልቻለም።
14 346
ለአማራ ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች
ባሕር ዳር
▬▬▬▬
ጉዳዩ፦ ቲተር እና ብዕር እንዲታስረክቡ ስለማሳሰብ
ባለንበት ወቅት ላይ "የጸረ ሙሥና ብሔራዊ ኮሚቴ" መቋቋሙ ሙሥናን እና ሙሠኞችን ከማክሰም ባለፈ ከበላይ አካል የሚላክን የትኛውንም አይነት ትዕዛዝ ለመፈረም እና ለመፈጸም የተዘጋጁ ድንጉጥ አመራሮች በመፍጠር ረገድ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም በሙሥና ከነቀዘው ድርጅት ውስጥ "አሳሪ" እና "ታሳሪ" ተብሎ የተደለደለው አመራር በግልጽ እስኪታወቅ ድረስ በፌደራልም ሆነ በክልል ደረጃ የተሾማችሁ የአማራ ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች ከአበል እና ከሰማንያ ውል ውጭ ባሉ ሰነዶች ላይ የመፈረም ሥልጣናችሁ መታገዱን አሳውቃለሁ።😆
ግልባጭ
▬▬▬
➔ለአፍሪካ ሕብረት
➔ለፌ.መንግሥት እና ለህውሓት
14 346
በወልቃይት ጉዳይ መሬት ላይ መሠራት ያለበት ሁሉ ተጠናቅቋል!
አሳዬ ደርቤ
▬▬▬▬
ለእራሱ ጥያቄ መልስ ለመስጠት እንቅፋት የሚሆንበት ምድራዊ ሕግ አለመኖሩን በሚገልጽ መልኩ ትናንት መሀል አገር ላይ ሕዝብን ሳያሳትፍ፣ ፍላጎታቸውን እና ቋንቋቸውን ከግምት ውስጥ ሳያስገባ.... የድንበር ማካለል ሥራ ተፈጻሚ አድርጎ ያደረ አካል፤ ከሕዝብ የመጣን እንዲሁም በብዙ መስዋዕትነት የተገኘን የማንነትና የድንበር ጥያቄ ላለመመለስ "አማርኛህ ጥርት ያለ አይደለም፤ መሬት ላይ መሥራት ያለብህንም አልሠራኽም" እያለ ሲያሾፍብህ "አልሰማኽም" ማለት እንጂ "መሬት ላይ መሥራት ያለብንን እንሥራ" እያሉ ማለቅለቅ ልክ አይደለም።
ምክንያቱም...
ያለ ሕዝብ ፍላጎት በኃይል የተወሰደ ማንነት በሕዝብ ደምና አጥንት በኃይል የተመለሰ እለት የምድሩ ሥራ ተጠናቅቆ ፋይሉ ወደ መድረክና ወደ ቢሮ ተሸኝቷል። እናም መድረክ ላይ ያጋጠመኽን ችግር ማለፍ ሲሳንህ "ምድር ላይ መሥራት ያለብንን እንስራ" እያልክ አትንደፋደፍ።
14 346
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ወልቃይት ምድር የረጨው ምራቅ ታብሶ እንዲሁም ወደ ባንኩ ተመልሶ ብር እንዲቆጠርበት ተደርጓል። ወልቃይት ሆይ የጨበጠሽ እጄ የለቀቀሽ እንደሆን የሰለተ ይሁን ብለናል!!
14 346
ወልቃይትን ከጎንደር እና ከአማራ አብራክ ሲነጥሉ የታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር "ኦነግ ሸኔ በሸዋ እና በወለጋ ተቧድኖ ኦሮሚያን እያፈረሰብኝ ነው" የሚል ቁጭታቸውን አቅርበዋል። 😆
14 346
በብልጽግና እና በህውሓት መሀከል የተካሄደው ስምምነት ጦርነትን የሚያስቀር ሳይሆን ጦር ሜዳ እና ጥምር ጦር የሚያስቀይር ከንቱ ቁማር መሆኑን ለመረዳት የለገሰ ቱሉን እና የኢታማዦሩን ዛቻ ማስተዋል በቂ ነው።
14 346
ልክ እንደ ወልቃይት ጠ/ሰ/ሁ ዞን ሁሉ በአማራ ክልል የሚገኙ ሁሉም ዞኖች "ንግድ ባንክ በኢዜአ በኩል አማራ ላይ ያዝረበረበው ምራቅ በአፋጣኝ ታብሶ ብር እንዲቆጠርበት መጠየቅ ብሎም ማስጠንቀቅ ይገባቸዋል።
14 346
ከናይሮቢው ሰነድ ጋር አብሮ የተለቀቀው የሄዊ መግለጫ ዋነኛ ዓላማው ብልጽግና ኬንያ የፈረመውን ሸፍጥ ማድበስበስ ነው። የእኛዎቹ ደላላዎችም የኬንያውን አጀንዳ በመቀሌው ለመጥለፍ እየተንደፋደፉ ነው።
14 346
የሰሜኑ ጦርነት የፈጠረለትን መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ ሸገርን ቀረጣጥፎ የበላው አካል በወልቃይትና ራያ ላይ መቆመር ካሰኘው፣ የአራት ኪሎ ወንበር ቀርቶ ኢትዮጵያ የምትባል አገር መቀጠሏ ያጠራጥራል። ስለዚህ ብልጽግና ሆይ ከጦርነት ወደ ጦርነት ባታሸጋግረን ጥሩ ነው!
14 346
ከአገር ውጭ መደራደርን ለእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የፈቀደው አካል፣ ከአገር ውጭ መታከምን ለጄኔራል ተፈራ የከለከለው "በሕልውና ዘመቻው ወቅት ሄዊ ላይ ጉዳት አድርስኻል" የሚል ክስ ሊመሠርትበት ፈልጎ ይሆን?😆
14 346
አገራዊውን ጦርነት እንደ ክልል ተሸክሞ "ዝመት ፥ አንክት" ሲል የከረመ ድርጅት፣ ዋነኛ ተደራዳሪ መሆን ሲገባው እራሱን ከድርድር ውጭ አድርጎ የስንዴ ማሳ ሲጎበኝ አስበኸዋል?
አቅመ-ቢስ ድርጅት‼️
14 346
ጌታቸው ረዳን ስካይ ላይት ሆቴል እያቀማጠሉ ጎበዜን እና ተመስገንን እስር ቤት ማሰቃየት ተገቢ አይደለም። መከላከያ ውስጥ ያለ አሠራርን መተቸት መከላከያን ከመውጋት በላይ የሚያስጠይቅ ወንጀል አይደለም።
14 346
አቦይ ስብሐትን የፈታው ኃይል ታዲዮስ ታንቱን መልቀቅ ሲከብደው፣ ከጻድቃን ጋር የተደራደረው አካል ከዘመነ ካሴ ጋር መነጋገር ሲሳነው ማየት በእጅጉ ያስገርማል። #ሰለባዎቻችሁን ፍቷቸው‼️
14 346
ጌታቸው ረዳ "ከባዱ ነገር ስምምነቱን መፈረሙ ሳይሆን የተስማሙትን መፈጸሙ ስለሆነ መንግሥት የአንዳንድ ውጫዊና ውስጣዊ ሃይሎችን ጫና ተቋቁሙ በቁርጠኝነትና በፍጥነት ስምምነቱን ተፈጻሚ ማድረግ ይኖርበታል" ብሏል።
እናስ...
ጌቾ የአፈጻጸሙ ጉዳይ ያሳሰበው ትጥቅ የማስፈታቱና ጊዜያዊ አስተዳደር የመመስረቱ ሒደቱ በጎረቤት ኃይሎች ተጽዕኖ እንዳይጓተትበት ሰግቶ ነው?😆
ቹቹ አለባቸውና ጌታቸው ሽፈራሁ መልስ ይኖራችሁ ይሆን?
14 346
"ሕዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል" በማለቱ የተነሳ በእነ ናትናኤል መኮነንና ሙክታሮቢች ትዕዛዝ ወደ እስር ቤት የተወረወረ ወንድማችንን ፍቱት።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
