fa
Feedback
ዙመር ወቅታዊ መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

رفتن به کانال در Telegram

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ____________……………______________ 👉ጥንታዊ ታሪኮችን 👉ዶክመንተሪዎችን 👉የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ ። https://youtube.com/channel/UCP63P-BXVe3pfA8T

نمایش بیشتر
999
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+54
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+52
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+245
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+25
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+31
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+21
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+357
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+282
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+207
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+270
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+3
20 دسامبر+1
19 دسامبر0
18 دسامبر+2
17 دسامبر0
16 دسامبر0
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر+1
08 دسامبر+2
07 دسامبر+1
06 دسامبر+1
05 دسامبر+2
پست‌های کانال
እንኳን ለ 1446ኛው አመተ ሂጅራ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! ጁሙዓ ምሽት በተደረገው ሸሪዓዊ የጨረቃ ክትትል ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ እሁድ የ1446ኛው አመተ ሂጅራ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል። መ
እንኳን ለ 1446ኛው አመተ ሂጅራ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! ጁሙዓ ምሽት በተደረገው ሸሪዓዊ የጨረቃ ክትትል ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ እሁድ የ1446ኛው አመተ ሂጅራ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል። መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🙌 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_media

2
🛑 በዘንድሮው የሀጅ ስነ–ስርዓት ላይ እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ በከፍተኛ ሙቀት ምክናያት ከ 1000 በላይ ሁጃጆች ሂዎታቸው እንዳለፈ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። "ሀጁን ሳያበላሽ በትክክል የከወነ ል
🛑 በዘንድሮው የሀጅ ስነ–ስርዓት ላይ እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ በከፍተኛ ሙቀት ምክናያት ከ 1000 በላይ ሁጃጆች ሂዎታቸው እንዳለፈ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። "ሀጁን ሳያበላሽ በትክክል የከወነ ልክ ከእናቱ ሆድ ሲወጣ ከወንጀል ንፁህ እንደነበረው ሁሉ ወንጀሉ ታብሶለት ከሀጢያት የፀዳ ይሆናል" ሟቾችን አሏህ ከፍ ያለ ደረጃን እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው ደግሞ መፅናናትን ይወፍቃቸው ዘንድ ምኞታችን ነው። وعن أبي هريرة قالَ: سَمِعْتُ رسُولَ اللَّهِ ﷺ يَقولُ: منْ حجَّ فَلَم يرْفُثْ، وَلَم يفْسُقْ، رجَع كَيَومِ ولَدتْهُ أُمُّهُ. #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_media
821
3
| ክፍል 2 | ልዩ የበዓል መሰናዶ ከማዲሆች ጋ የነበረን አዝናኝ ቆይታ https://youtube.com/watch?v=-GlUNp55h7s&si=S_5XZ7xO3shuabfn
681
4
#ተለቀቀ ልዩ የዒድ መሰናዶ | ዒድ ሙባረክ | ክፍል አንድ https://youtube.com/watch?v=cYl50BNV3HU&si=jOLe_sNJAwePGpBr
2 107
5
#የዒድ_ቀን በዙመር ቲዩብ ይጠብቁን ልዩ ልዩ ሰርፕራይዝ የያዘ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ልንመጣ በስንድት ላይ ነን ሼር ሼር ሼር https://linktw.in/bgBsaP #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ+3
#የዒድ_ቀን በዙመር ቲዩብ ይጠብቁን ልዩ ልዩ ሰርፕራይዝ የያዘ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ልንመጣ በስንድት ላይ ነን ሼር ሼር ሼር https://linktw.in/bgBsaP #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
365
6
አዲስ መንዙማ #ተለቀቀ | ውሰደና መካና መዲና | ዒዙዲን አብዱሮህማንና ያሲን ኸይሬ | NEW MENZUMA NESHIDA |... https://youtube.com/watch?v=Ywx8JvI2yik&si=z
አዲስ መንዙማ #ተለቀቀ | ውሰደና መካና መዲና | ዒዙዲን አብዱሮህማንና ያሲን ኸይሬ | NEW MENZUMA NESHIDA  |... https://youtube.com/watch?v=Ywx8JvI2yik&si=zfS-TZIgTJNY5UWm
1 895
7
https://t.me/zumer_mereja
https://t.me/zumer_mereja
436
8
بدون متن...
1
9
በጋዛ ጦርነት ምክንያት ጫናው እየጨመረ በመምጣቱ እስራኤል ራፋህን ደበደበች። የጋዛ ባለስልጣናት እንደገለፁት እሁድ እለት እስራኤል በራፋህ ውስጥ በተፈናቀሉ ሰዎች ካምፕ ላይ ባደረገችው ጥቃት በትንሹ 45 ሰዎች ሲሞቱ 200 ቆስለዋል። የእስራኤል ጦር በአካባቢው የሚገኘውን የሃማስ ግቢን በመምታቱ የታጣቂው ቡድን ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናትን መግደሉን አስታውቋል። የእስራኤል ጦር እንደገለፀው ፣እሁድ ዕለት በቴል አቪቭ እና በማዕከላዊ እስራኤል የተወሰኑ ሮኬቶች በከተማይቱ ላይ ከተተኮሱ በኋላ ሲረንስ ነፋ ። ሃማስ ለጥቃቱ ሃላፊነቱን ወስዷል። የተኩስ አቁም እና የታገቱ ንግግሮች ማክሰኞ ሊቀጥሉ መሆኑን ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል። በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የነበረው ውይይት ቆሟል።ሁለቱም ወገኖች በዋና ዋና ጥያቄዎች ላይ ባለው ልዩነት ላይ ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም። የእስራኤል መንግስት በጋዛ ላይ ባደረገው ጦርነት ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ዲፕሎማሲያዊ ጫና እየገጠመው ሲሆን በአገር ውስጥም ተቃውሞዎችን እያስተናገደ ነው። የራፋህ አድማ የተፈፀመው አለም አቀፉ ፍርድ ቤት እስራኤል በከተማዋ የምታደርገውን ጥቃት እንድታቆም ትእዛዝ ከሰጠ ከቀናት በኋላ ነው። እስራኤል በተፈናቃዮች ካምፕ ላይ ጥቃት ካደረሰ በኋላ በራፋ የሚኖሩ ነዋሪዎች ፍርሃታቸውን ገልጸዋል። እስራኤል በራፋ በሚገኘው የመፈናቀያ ካምፕ ላይ የአየር ድብደባ ከፈጸመች ከሰዓታት በኋላ፣ በተበላሸው አስፋልት ላይ የተበተኑ መኪኖች እና የተቃጠሉ ንብረቶች ጭስ ከቦታው በላይ ሲወጣ ይታያል። በካምፑ ዙሪያ የተሰባሰቡ ህጻናትን ጨምሮ በደርዘን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ጥቁር ልብሶችን፣ ብርድ ልብሶችን እና ፍራሽዎችን በማጣራት ሊታደግ የሚችል ማንኛውንም ነገር ለማግኘት አደረጉ። ከስፍራው የተወሰደው የሲ ኤን ኤን ቪዲዮ ሰዎች መጠለያቸው በሆነው ላይ ሲራመዱ እና በደረሰው ውድመት የተደናገጡ ይመስላሉ ። በካምፑ ውስጥ ትኖር የነበረችው ራኒን ሚክዳድ ለሲኤንኤን እንደተናገረችው የእስራኤል ወታደሮች አካባቢውን ከመምታታቸው በፊት “አስፈሪ ምሽት” በተባለችበት ወቅት ነዋሪዎችን አላስጠነቀቁም። “ተቀመጥን ነበር፣ እና በድንገት አንድ ትልቅ ፍንዳታ እና እሳት ተፈጠረ። ሰዎች መጮህ ጀመሩ። የሆነውን ለማየት ወጣን። ... ሌሊቱን ሙሉ የተበላሹ የጎልማሶችን እና የህጻናትን አስከሬን ስናወጣ አሳልፈናል፤›› ትላለች። አክላም “ሰዎች እዚህም እዚያም በረሩ፣ የትንንሽ ልጆችን ቅሪት ለማግኘት የእጅ ባትሪዎች እንፈልጋለን” ስትል አክላለች። ራኒን ከጥቃቱ የተረፉ ነዋሪዎች አሁን በፍርሀት ካምፑን ለቀው ለመውጣት እየሞከሩ ነው ብሏል። ሌሎች፣ እንደ እሷ፣ የትም የመሄድ ዘዴ እንደሌላቸው፣ እና የሚሄዱበት ቦታ እንደሌላቸው ተናግራለች። https://t.me/zumer_mereja https://t.me/zumer_mereja
428
10
#አዲስ_መንዙማ #NEW_MENZUMA | ውስደና መካና መዲና | | WUSEDENA MEKKANA MEDINA | ዒዙዲን ዐብዱረህማን & ያሲን ኸይሬ በቅርብ ቀን በዙመር ቲዩብ ይጠብቁን https://lin
#አዲስ_መንዙማ #NEW_MENZUMA | ውስደና መካና መዲና | | WUSEDENA MEKKANA MEDINA | ዒዙዲን ዐብዱረህማን & ያሲን ኸይሬ በቅርብ ቀን በዙመር ቲዩብ ይጠብቁን https://linktw.in/bgBsaP
729
11
ጉዞ ወደ ትዳር || ክፍል 3|| በኡስታዝ ሷሊህ https://youtube.com/watch?v=yZkj9WYsJ8Y&si=p3dy5168mt9NMdY9
2 088
12
#የሁላችንም_የጋራ_ጉዳይ የእጮኝነት ጊዜያችን ምን መምሰል አለበት❓ ትዳራችንን እንዴት ውብ ማድረግ እንችላለን❓ #ዛሬ ኸሚስ ምሽት 3፡00 በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቴሌግራም ቻነልና እና ቲክታክ ላይቭ
#የሁላችንም_የጋራ_ጉዳይ የእጮኝነት ጊዜያችን ምን መምሰል አለበት❓ ትዳራችንን እንዴት ውብ ማድረግ እንችላለን❓ #ዛሬ ኸሚስ ምሽት 3፡00 በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቴሌግራም ቻነልና እና ቲክታክ ላይቭ ላይ እንዳያመልጥዎ ‼️ https://t.me/zumer_media https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8ma2vTD9Yov&_r=1
290
13
#ጉዞ ወደ ትዳር | ክፍል አንድ | #ተለቀቀ በኡስታዝ ሷሊህ | ከዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ https://youtube.com/watch?v=BgtNbh3BWeI&si=Rdhtmgql1H3lUunR
384
14
የእጮኛ ጊዜ ኢስላም ወስጥ አለ? ካለስ ምን ይመስላል? ምላሹን ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ በ ዳዒ ሸይኽ ሷሊህ ሃሰን ይጠብቁ እንዳያመልጥዎ‼️ https://t.me/zumer_media
የእጮኛ ጊዜ ኢስላም ወስጥ አለ? ካለስ ምን ይመስላል? ምላሹን ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ በ ዳዒ ሸይኽ ሷሊህ ሃሰን ይጠብቁ እንዳያመልጥዎ‼️ https://t.me/zumer_media
409
15
#ነገ እሁድ የምታገቡ አላችሁዴ!🫶 እስኪ እጅ እያወጣችሁ😍 ስብስብ አንድ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ይለቀቃል! #አሏህ ለዚዋጅ ለወፈቃችሁ እየተወቀፋችሁ ላላችሁ በሙሉ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላችሁ ምኞታችንን
#ነገ እሁድ የምታገቡ አላችሁዴ!🫶 እስኪ እጅ እያወጣችሁ😍 ስብስብ አንድ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ይለቀቃል! #አሏህ ለዚዋጅ ለወፈቃችሁ እየተወቀፋችሁ ላላችሁ በሙሉ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላችሁ ምኞታችንን እየገለፅን ጋብቻችሁ አሏህና ነቢ በሚወዱት መንገድ እንዲሆን ወንዲማዊ ምክራችንን በማስተላለፍ ለእናንተ ነገራቶችን ቀለል ለማድረግ የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል (ዙመር ቲዩብ) ለሰርጋችሁ ማድመቂያ አይረሴ የሆኑ የታዋቂ ሙነሽዶችን የሰርግ ነሽዳወ‍ችን በስብስብ እያደረገ በተለያዩ ክፍሎች እያዘጋጀላችሁ መሆኑን በታላቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን። በዚህ አጋጣሚ ስብስብ አንድ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ይለቀቃል። https://linktw.in/bgBsaP መልካም ጋብቻ
2 161
16
ሙስጦፋ ታጁል አሂባእ || ገራሚ የመድረክ ላይ መንዙማ ኢሽቅ | በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሃምዛ | Mohammed Aw... https://youtube.com/watch?v=atMfFAKoCJE&si=rVAG2dPyBbEoKflv
310
17
የውድድሩ አሸናፊዎች ታወቁ | እንኳን ደስ ያላችሁ | @zumertube2666 https://youtube.com/watch?v=1vOmj4vxq48&si=aqeNqIlAJC0X2ZUt
409
18
በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ( ከ 13 ሺ ) በላይ ተከታታዮችን ማፍራት ችሏል ለዚህም ጅማሮ የአለማቱን ጌታ አሏህን እያመሰገንን ከስር መሰረቱ ጀምራችሁ እስከ አ
በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ( ከ 13 ሺ ) በላይ ተከታታዮችን ማፍራት ችሏል ለዚህም ጅማሮ የአለማቱን ጌታ አሏህን እያመሰገንን ከስር መሰረቱ ጀምራችሁ እስከ አሁኑ ሰአት አሻራ እየጣላችሁ ላላችሁ እህትና ወንድሞችም አሏህ ኸይር ጀዛችሁን እንዲመነዳልን እንጠይቀዋለን ይህ ገና ጅማሮ ነውና ወደፊትም አንድ ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀቅ ነፀብራቆች ፣ የአህሉሱና ልሳኖች ፣ የአንድነት ተምሳሌቶች እንሆናለን! ፊአማኒላህ ጀሚዐን https://linktw.in/bgBsaP ወደ ዙመር ቲዩብ እየተቀላቀላችሁ
348
19
🌷ለመላው የእስልምና እምነት ተካታይ በሙሉ እንዲሁም በተለየ መልኩ ደግሞ ለዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰቦች ፣ ኡስታዞች ፣ አሚሮች ፣ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የዒድ አል–ፈጥር በሰላም አደረ+1
🌷ለመላው የእስልምና እምነት ተካታይ በሙሉ እንዲሁም በተለየ መልኩ ደግሞ ለዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ  ቤተሰቦች ፣ ኡስታዞች ፣ አሚሮች ፣ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የዒድ አል–ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የመሃባ የዐፊያ የደስታ የተቅዋ የኢማን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን🙌 በዙመር የዩቲዩብ ቻናል የተዘጋጀውን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትና የውድድር መድረክ በሊንኩ በመግባት እየተሳተፋችሁ ዒዱን ከኛ ጋ ሞቅደመቅ ብለን እናሳልፋ 👇 https://linktw.in/bgBsaP
345
20
#ውድድሩ ነገ ምሽት ከኢፍጧር በኋላ በዙመር የዩቲዩብ ቻናል ይጀመራል! የዘንድሮው ይለያል ይለያል… https://youtube.com/@zumertube2666?si=ZACmYdOT4m1XeoQk
#ውድድሩ ነገ ምሽት ከኢፍጧር በኋላ በዙመር የዩቲዩብ ቻናል ይጀመራል! የዘንድሮው ይለያል ይለያል… https://youtube.com/@zumertube2666?si=ZACmYdOT4m1XeoQk
306