ዙመር ወቅታዊ መረጃ
Відкрити в Telegram
ወቅታዊ ትኩስ መረጃዎችን በተአማኒነት እናደርሳለን ቤተሰብ ይሁኑ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ እናመሰግናለን
Показати більше2 558
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
грудень '24груд '24
грудень '24
+54
в 0 каналах
листопад '24
+52
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '24
+245
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+2
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+1
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+18
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+8
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+25
в 4 каналах
Get PRO
лютий '24
+70
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+31
в 1 каналах
Get PRO
грудень '23
+21
в 2 каналах
Get PRO
листопад '23
+15
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+56
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+43
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+63
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+98
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+89
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+84
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+81
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+357
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+282
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+123
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+207
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+270
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 21 грудня | +3 | |||
| 20 грудня | +1 | |||
| 19 грудня | 0 | |||
| 18 грудня | +2 | |||
| 17 грудня | 0 | |||
| 16 грудня | 0 | |||
| 15 грудня | 0 | |||
| 14 грудня | 0 | |||
| 13 грудня | 0 | |||
| 12 грудня | 0 | |||
| 11 грудня | 0 | |||
| 10 грудня | 0 | |||
| 09 грудня | +1 | |||
| 08 грудня | +2 | |||
| 07 грудня | +1 | |||
| 06 грудня | +1 | |||
| 05 грудня | +2 |
Дописи каналу
+1
#መገን_ዱንያ
ባሳለፍነው ሳምንት ይሄን ታዳጊ ወንድማችንን ገና በለጋነቱ በድንገተኛ አደጋ አጥተነዋል! አሏህ ማረፊያውን ጀነትን ያድርግለት፣
አሁን ድንገት ወደ ቲክቶክ አካውንቱ ስንገባ የተለያዩ የነሽዳ ስራዎችንና ቲክቶክ ላይ በሚያጋራቸው የተለያዩ ቪድዮዎች ይታወቅ ነበር፣
በቅርቡ ጠብቁኝ ብሎም ያስተዋወቀው የነሽዳ ስራ እንደነበረ አየን እኛ ብዙ እናቅዳለን ሞት ግን ጫንቃችን ላይ እንደተሰነዘረ ሰይፍ መች ወርዶ እንደሚቆርጠን የማናውቀው ጥፍጥናን ቆራጭ ነው፣ በድንገተኛ አደጋ የሞተ ሸሂድ ነው አሏህ ከሸሂዶች ያድርገው ፋቲሃ ቅሩለት
ሸምሰዲን አብዱ ይባላል።
ዙመር MEDIA
| 2 | ፍትህ በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ለሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ሱፊያ ማህበረሰብ!
በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ቋንጤ ከተማ በሚገኘው አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ላይ አሳዛኝ እና ልብ የሚሰብር የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ይገኛል። ከአዲስ አበባ በመጡ አከራካሪ አካላት በተነሳ ሁከት ምክንያት ሰላማዊው የሱፊያ ማህበረሰብ እና ወጣቶች ለአሰቃቂ በደል ተዳርገዋል።
የመስጂዱ 6 ኮሚቴዎች እና 9 የአካባቢው ወጣቶች ያለ ምንም ህጋዊ ሂደት በምሽት ተወስደው ወደ ወልቂጤ፣ አገና እና ሙህር ወረዳዎች ተበታትነው ታስረዋል። ከቀናት በላይ እጃቸው በካቴና ታስሮ አሰቃቂ ድብደባ እና እንግልት እየተፈጸመባቸው ይገኛል፤ እንኳንስ ፍትህ እና ህክምና ሊያገኙ ቀርቶ ምግብ እና ውሀ እንዳያገኙ ተከልክለው ከሰው እይታ ውጭ ተደርገዋል። ከዚህም በላይ የህፃናት የቁርአን ሂፍዝ መድረሳዎች ተቆልፈው ተማሪዎች እንዲበተኑ ተደርጓል።
የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች እና አባቶች ጉዳዩን በሰላም ለመፍታት ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደርጎ ማስፈራሪያ እየተሰጣቸው ይገኛል። አድሎአዊ የሆኑ የዞኑ እና የወረዳው አካላት ሰላማዊውን ማህበረሰብ በማስደብደብ እና ጥቆማ በመስጠት ህዝቡን በገዛ ሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ ለማድረግ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው።
ስለሆነም ህግን በመጣስ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ህገ-ወጥ እስራት እና ድብደባ በአስቸኳይ እንዲቆም፣ የታሰሩት ወንድሞቻችን ፍትህ አግኝተው እንዲፈቱ እና የሰብአዊ መብት ተቋማት በቦታው ተገኝተው ጉዳዩን እንዲያጣሩ በጥብቅ እንጠይቃለን!
በደል እና ግፍ በፍትህ ይሸነፋል! ሁላችንም የተበደሉ ወንድሞቻችንን በዱአ እና ይህንን መልእክት Share በማድረግ ድምፅ እንሁናቸው!
#ፍትህ_ለቋንጤ_ሱፊያ_ማህበረሰብ
#ድምፅ_እንሁናቸው | 751 |
| 3 | #ዱንያ_እንግድህ_ይህችው_ናት!
የአጀል ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁላችንም በየተራችን ዱንያን ተሰናብተን ወደ ጠባቡ ጉድጓድ ቤታችን ከስራችን ጋ መሸኘታችን አይቀሬ ነው አሏህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
ሸይኽ ቀለቀሎም በዛሬው እለት በርካታ መእመናን በተገኘበት የቀብር ስነ–ስርዓታቸው ተፈፅሟል
መስከረም 17/2019
ዙመር MEDIA
https://t.me/zumer_mereja | 1 155 |
| 4 | #እጅግ_ታላቅ_ዐሊም_አጣን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን"
በደ/ወሎ ቃሉ ወረዳ ደጋን አቅራቢያ ላይ ዒልምን በማቅሰም ለብዙ አመታት በርካታ አሻራን ያበረከቱት ሸይኽ ሙሀመድ ኑር ቀለቀሎ ወደ አኼራ ተሻግረዋል፣ የዓሊም ሞት የአንድ ሰው ሞት አይደለም! የአንድ ዓሊሞ ሞት የሀገር ሞት ያክል ነው፣
አሏህ ለእርሳቸውን ምህረትን ለኛም ምትካቸውን ይለግሰን።
#መረጃውን #ሼር በማድረግ ለየሀሪማው መሻይኾች ለደረሶቻቸውና ወዳጆቻቸው በማድረስ ፋቲሃ እናስቀራላቸው
ዙመር MEDIA
https://t.me/zumer_mereja | 1 363 |
| 5 | ለ2ተኛው ዙር የዐረበኛ ቋንቋ ት/ት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ!
አሏህ ዓረብኛን ከሌሎች ቋንቋዎች ሁሉ መረጠው
ቁርዓን በዓረብኛ ቋንቋ እንዲወርድ አደረገ፡፡
የነብያቶች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ቋንቋቸው ዓረብኛ ነበር፤
ከዚህም ባለፈ የጀነት ሠዎች መግባቢያ ቋንቋም ነው፡፡
የጀነት ሠዎች በዓረብኛ ቋንቋ ነው የሚግባቡት፤
ታድያ ይህ ከሆነ እንዴት ዓረብኛ ቋንቋን አለመውደድ ይቻላል??!!
የመጀመርያ ዙር የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና በጥሩ ሁኔታ አጠናቀን የሁለተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
ለመመዝገብ 0923466646
በቴሌግራም @ZUMERoqc | 846 |
| 6 | #መውሊድ_በወረኢሉ
በዛሬው እለት በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ታላላቅ መሻይኾች እንግዶችና በርካታ ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት ደማቅ የመውሊድ አከባበር ተካሂዷል፣
መውሊድ ከአመት እስከ አመት ቢከበርም ያንሳል፣
መስከረም/10/2019
https://t.me/zumer_mereja | 1 529 |
| 7 | #አሳዛኝ_መረጃ
መስ/06/2019
ዙመር MEDIA
በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ ላይ በመስጅድ ኢማሞች ፣ ቁርአንና ሀዲስ በማቅራት ላይ ባሉ ሸይኾችና ኡስታዞች ላይ ከፍተኛ የማፈናቀል ዘመቻ እንደተከፈተባቸው ከታማኝ ምንጮቻችን በተደጋጋሚ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ
በምስሉ የምታዩዋቸው ኡስታዞች በተለያዩ መስጅዶች ላይ በማቅራት ላይ የነበሩ ሲሆን አሁን ላይ ሁሎቹም በሚባል ደረጃ ተባረውና ተፈናቅለው እንዳያሰግዱ እንዳያቀሩ ከእስራት ጀምሮ በማስፈራራትና እንዳያቀሩ በማስፈረም እገዳ ተጥሎባቸው ሀገር ለቀው እስከመውጣት ደረጃ ደርሰዋል፣
ከተፈናቀሉ ኡስታዞች መካከል፣
ሸይኽ ነዚፍ
ሸይኽ ሪድዋንና
ኡስታዝ ነዚፍ ሲሆኑ
ሸይኽ ጧሃን ደግሞ ለማባረር ከፍተኛ ጫና እየደረሰባቸው እንደሆነ ተነግሯል፣
ይህን እያደረገ ያለው አካልም ማንነቱን የሚገልፁ ምስሎቹ በውስጥ በኩል ተልከውልናል፣ እባካችሁ በአካባቢው ያላችሁ የህግ አካላቶች ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት አስቸኳይ መፍትሄን እንድታደርጉ እንጠይቃለን! ሁላችንም ድምፅ በመሆን ከጎናቸው እንድንሆናቸው በአሏህ ስም እንጠይቃለን
#ሼር #ሼር
https://t.me/zumer_mereja | 1 464 |
| 8 | #ትልቅ_ጥንቃቄን_ይሻል!
💐💐💐💐💐💐💐💐
ሼር ሼር
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@Ummah_travel | 939 |
| 9 | አስደሳች ዜና
ዙመራችሁ በኢሞ ላይቭ ፕሮግራም በታላቁ ዳዒ ሸይኽ ዐልይ ሙሀመድ ከነገው እለት ረቡዕ ጀምሮ ሙርሽዱል ሃኢር በተሰኘ ወሳኝ ኪታብ ስራ እንደሚጀምር ልናበስራችሁ እንዎዳለን
በኢሞ ያላችሁ አህባቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን እንደነበረ ይታወሳል እንኳን ደስ አላችሁ!
አድራሻ፣ ዙመር ኦንላይን አካዳሚ ( ላይቭ /ቀጥታ ስርጭት)
በሊንኩ ያገኙናል:
We're talking about ሙርሽዱል ሐኢር ዘወትር ረቡዕና እሁድ ከምሽቱ 3:30 በዙመር የኢሞ ግሩፕ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/B2qJyG?from=copy_link | 994 |
| 10 | #የመጀመሪያ_ዙር_ምዝገባ_ተጠናቋል
ለእናትና አባቶቻችን የዑምራ ስጦታ ሳሉልን በሀያት የምናስደስትባቸውን አቅም አሏህ ይወፍቀን ለተገራልንም ዛሬ ነገ ሳንል እናስደርጋቸው
አማናችሁን ጠብቀን እኛም ለማስደረግ ዝግጁዎች ነን!
#ዑምራና_ዚያራ_ላሰባችሁ_ሁሉ
#ልዩ ረቢዑ ሳኒ የዑምራ ፖኬጅን ከመስከረም 20 እስከ 30 በልዩ ቅናሽ ድስካውን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው
ከኡመል ቁራ መካ ሩህዎ ብቻ ሳይሆን ጀሰድዎም ተገኝቶ ህልም የሚመስለው ምኞት እውን ሆኖ ሊያዩት የዘመናት ህልምዎ ታላቁን ነብይ በአካል ተገኝተው ዘይረው መሻትዎ ሊሞላ ዘንዳ
እኛ
ከደርሶ መልስ የበረራ ትኬት ጀምሮ
ሙሉ የቪዛ አገልግሎት
ለ2ቱም የሀረመይን መስጅዶች እጅ ቅርብ የሆነ ዘመናዊ ማረፊያ ሆቴል እንድሁም በመካና መዲና ቆይታዎ የሚንቀሳቀሱበት ምቹ የትራንስፖርት አቅርቦትና ታሪካዊና ሊያመልጥዎ የማይገቡ የእስቲጃባ ቦታዎችን ጉብኝትና ዚያራ በማስደረግ ልንኸድምዎ ዝግጁዎች ነን!
በቆይታዎ ሁሉ በኸይራት ተውበው በደስታ ተሞልተው አይረሴ ጊዜን ከኛ ጋ ያሳልፋሉ።
ለምዝገባና በየ ጊዜው የሚወጡ ፖኬጆችን ለመቀላቀል
09/10/10/41/41 : 0914667604
ይደውሉልን ኡማህ ትራቭልን ሲመርጡ ብዙ ነገር ያተርፋሉ! | 1 140 |
| 11 | ምርጥ መንዙማ ተለቋል #ኸሚሱን ድምቁበት
ያኸይረል_አናሚ_አዲስ_መንዙማ
https://youtube.com/watch?v=Yfr0Npi6sTo&si=4N8DzR84RgAGx9wo | 1 893 |
| 12 | ከመስከረም 20–30 ከጀማአው ንጉስ ማድህ ከሸይኽ አብዱ በሽርና መሻይኾች ጋ ለሚኖረን የዑምራ ጉዞ ምዝገባ ላይ ነን 0910104141 | 1 121 |
| 13 | #ስሜትን_ለመግለፅ_ቃላቶች_ያጥራሉ
ይህ ፕሮግራም እንደዚህ ደምቆ እንዲካሄድ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ባይሆን ለቀጣይ ከዚህ የገዘፈ አዳራሽ ይዘጋጅልን
#መውሊድ በታላቁ አድዋ ሙዝየም አዳራሽ እጅግ ያማረ ነበር ሙሉ ፕሮግራሙን በአሱናህ ቲቪ ይጠብቁ✋
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
https://t.me/zumer_media | 1 504 |
| 14 | #አሳካነው_አልሃምዱሊላህ
ወደ አዳራሽ መግባት ተጀምሯል ያልመጣችሁ ቶሎ ፍጠኑ | 1 608 |
| 15 | #ሀረሮችን_ማን_ደርሶ?
ዛሬ በምስራቅ ሀረርጌ በኢማም አህመድ ስታድዮም ታላላቅ መሻይኾች እንዶችና በርካታ ቁጥር ያለው ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት በደማቅ ሁኔታ የ 1501ኛው የመውሊድ በአል ተከብሮ ውሏል።
#ሀረር ለሌሎች ከተሞች አርአያ መሆን ችላች መውሊድን በስቴድየም ከሀረሮች ውጭ ማን የሚያዘጋጅ አለ?
ዙመር MEDIA
https://t.me/zumer_mereja | 1 367 |
| 16 | አስደሳች ዜና
ከመስከረም 20–30 ከታላቁ እውቁ የጀመአው ንጉስ ማድህ ከሸይኽ አብዱ በሽር ጋ ልዩ የረቢዑ ሳኒ የዑምራ የዚያራና ጉብኝት መዘጋጀቱንና በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ ለመሳተፍ ምዝገባ መጀመሩን እያበሰርን ይህንን ጉዞ መቀላቀል የምትፈልጉ ያለው ጊዜ አጭር በመሆኑ ቶሎ ምዝገባ ማካሄድ እንደምትችሉ ለማስታወስ እንዎዳለን! እኛን ስትመርጡ ጉዟችሁ ቆይታችሁ እጅግ ያማረ እንደሚሆን ቃል እንገባላችሗለን
0910104141//
0914667604
ይደውሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ይመዝገቡ | 1 246 |
| 17 | ያ ረሱለሏሂ ያሩሀል መውጁዳት
ለውላ ጀማሉከ ማጧበቲል ሀያት
ሁሉም ማማሩ ባንቱ ነው ያሀቢቢ ያረሱለሏህ!
ሶሉ ዐለል ሀቢብ
#ኸሚስ_ሙባረክ
ቀጣይ ዙር የረቢዑ ሳኒ የዑምራ ፖኬጅ ምዝገባ ተጀምሯል
0910104141 | 1 117 |
| 18 | በአካል ተገኝታችሁ ትኬት መቁረጥ ላልቻላችሁ በዚህ ቦት ማገኘት ትችላላችሁ
*ጳጉሜ አንድ*
ትልቁ ስብስባችን 👌👌
https://t.me/EiTAmewlidbot | 1 185 |
| 19 | #መሻይኾቻችን_ኢንተርናሽናል_ናቸው!
መውሊድ በዱባይ አጅማን ታላቁ ሸይኽ ዑመር ኮምቦልቻ የክብር እንግዳ ሆነው በተገኙበት መድረክ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል
#ዱባዮች_ከአቅማችን_በላይ_ሆናችኋል
ቀጣይ ከዚህም በላይ እንደምታደምቁት አንጠራጠርም በአሏህ ፍቃድ
ለሸይኾቹ ሀያት ብለናል
ሸይኽ ዑመር ኢማም /Sheikh Umar Imam
ዙመር MEDIA
https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44 | 1 113 |
| 20 | ወደ መዲና በጉዞ ላይ የመውሊድ ኪታብ ሳይቀር ተቀርቷል ኡማህ ትራቭልን ምርጫችሁ አድርጉ
https://youtube.com/watch?v=fxfn3ouvvXE&si=1VrLZMhiDXfd8MeI | 1 199 |
